ከስልሳ አመታት በላይ በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ሙዚቃ ላይ ታላቅ አሻራን ያኖረውን፣ በሁላችንም ህይወትና ትዝታ ውስጥ ጉልህ ስፍራ የያዘውን፣ ሚሊዮኖችን በዜማወቹ ያሸነፈውን፣ ሙዚቃን ህይወቱ አድርጎ ዘመንን፣ ትውልድንና ሁነትን የተሻገረውንና ዘመን አይሽሬ ስራወችን ያበረከተልንን ታላቅ የሙዚቃ ሰው አርቲስት ማህሙድ አህመድን ከጎኑ ቆሞ፣ ከልብ የመነጨ ምስጋናና አክብሮትንና ሞልቶ የተረፈ ፍቅርን መግለጽ መቻል ታላቅ ክብር ነው።
#mahmudahmed #ethiopianmusic #tizita
🎉 • @TEDYAFROETHIOPIA •🎉
#mahmudahmed #ethiopianmusic #tizita
🎉 • @TEDYAFROETHIOPIA •🎉
❤️ዘ መን የማይሽረው አርቲስት፣ በኢትዮጵያ ሙዚቃ እና አፍሮ-ጃዝ ላይ ድንቅ አስተዋዕዖ ያበረከተውን ጋሽ ማህሙድ አህመድ የኢትዮጵያ የመጨረሻውን የመድረክ ስራ በሚሊኒየም አዳራሽ ጥር 3፣ 2017ዓም ያቀርባል !
#MahmoudAhmed #EthiopianMusic
🔖• SHARE
📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍
📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍
#MahmoudAhmed #EthiopianMusic
🔖• SHARE
📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍
📍• @TEDYAFROETHIOPIA •📍