ተድባበ ጽዮን
94 subscribers
82 photos
53 videos
20 files
84 links
የግራኝ እመቤት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም (ተድባበ ጽዮን) ከአክሱም ጽዮን ቀጥላ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ982ዓ.ዓ የተመሰረተች ሲሆን ለበርካታ ዘመናት መስዋእተ ኦሪት የተሰዋባት ከ፬ቱ ጥንታዊ መናብርተ ጽዮን አንዷ ገዳም ናት።
Download Telegram
Forwarded from ቅዱሳት መካናት (ዘጰላድዮስ)
የእመቤታችንን በዓለ ዕረፍት ለማክበር የንግሥ ጉዞ ወደ
መስቀለኛዋ የመስቀሉ ሥፍራ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም፦
👉 #ግሸን_ደብረ_ከርቤ_ማርያም
☞ መነሻ ጥር 18 ከሌሊቱ 11:00
☞ መመለሻ ጥር 23
☞ የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 6000 ብር

የንግሥ ጉዞ ወደ ምሥጢራዊው
👉 #መንዝ_እመጓ_ቅዱስ_ዑራኤል
* መነሻ ጥር 20
* መመለሻ ጥር 23
* የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 3000 ብር

✥ መነሻ ቦታ፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስና መገናኛ

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707

★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ቅዱሳት መካናትን መሳለም የምትፈልጉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ቀድማችሁ ደውሉልንና አብረን ተጉዘን በረከት እናግኝ! ለበለጠ መረጃ፦
☞ 0901070707 / 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ የገዳማትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆንም ልዩ በረከት ያሰጣልና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት።
👉  "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!!
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የዓቢይ ፆም የማኅበራችን የጉዞ ፕሮግራም!

1ኛ ሳምንት ዘወረደ፦ ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት
👉 የካቲት 16 ደርሶመልስ
👉 የጉዞ ዋጋ ምሳን ጨምሮ 900 ብር

2ኛ ሳምንት ቅድስት፦ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
መነሻ የካቲት 21
መመለሻ የካቲት 23
የጉዞ ዋጋ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

★ ወደ አስደናቂዎቹ ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድና ማኅበረ ሥላሴ ገዳማት
☞ በአክሱም ጽዮንና በቅዱስ ላሊበላ ዙር ከ50 በላይ ገዳማትን የምንሳለምበት የ15 ቀናት ታሪካዊ የንግሥ ጉዞ
☞ መነሻ የካቲት 23
☞ መመለሻ መጋቢት 7
☞ የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 12000 ብር

3ኛ ሳምንት ምኩራብ፦ እመ ምሕረት ቅድስት ኪዳነምሕረት → መነሻ የካቲት 29
→ መመለሻ የካቲት 30

4ኛ ሳምንት መፃጉዕ፦ ምድረከብድ አቦ
• መነሻ መጋቢት 4
• መመለሻ መጋቢት 5 ከንግሥ በኋላ
የዝዋይ ሐይቅ ገዳማት መጋቢት 7 ደርሶ መልስ

5ኛ ሳምንት ደብረ ዘይት፦ ምሁር ኢየሱስ ገዳም
👉 መነሻ መጋቢት 13
👉 መመለሻ መጋቢት 14 ከንግሥ በኋላ
👉 ምቾት ባለው ልዩ ባስና በመደበኛው ደረጃ 1 አውቶቡስ

6ኛ ሳምንት ገብርሔር፦ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
መነሻ መጋቢት 19
መመለሻ መጋቢት 21
የጉዞ ዋጋ 4500 ብር

★ ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
👉🏿 መነሻ መጋቢት 22
👉🏿 መመለሻ ሚያዚያ 3

7ኛ ሳምንት ኒቆዲሞስ፦ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
👉 መነሻ መጋቢት 26
👉 መመለሻ መጋቢት 28
👉 የጉዞ ዋጋ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

8ኛ ሳምንት ሆሣዕና፦ ሆሣዕናን በሆሣዕና ማርያም
መነሻ ሚያዚያ 4
መመለሻ ሚያዚያ 5
የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

* መነሻ ቦታ ለሁሉም ጉዞዎች፦ አራዳ ጊዮርጊስና መገናኛ

* ለበለጠ መረጃ፦
👉🏿 0901070707
👉🏿 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

የዚህ ፆም ሙሉ ፕሮግራሞች ይህንን ይመስላሉ በየመሀሉ እየተጨመሩ የምንጓዛቸው ብዙ ገዳማት ስለሚኖሩ ግሩፑን በደንብ በመከታተል የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ!

👉🏿 @waldiba
@negeretewahido
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የሊቃውንት ጉባኤ '' ዝክረ ኒቅያ» በሚል መሪ ሐሳብ ሀገር አቀፍ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የምክክር ጉባኤ ከሚያዝያ 20 -25 ቀን 2017 ዓ .ም እንደሚከናወን ሊቃውንት ጉባኤ አስታወቀ።
የጉባኤው ዐላማ:- ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ተሰባስበው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ለቅዱስ ሲኖዶስ ምክረ ሐሳብ እንደምያቀርቡም በመግለጫው ተጠቅሷል ።

የመግለጫ ሙሉ መልእክት ከዚህ በታች ቀርቧል ።
ዘጋቢ ሰላም አምባዬ

«ዝክረ ኒቅያ» በሚል መሪ ሐሳብ ሊደረግ ስለታቀደው ሀገር አቀፍ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የምክክር ጉባኤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከሊቃውንት ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ።

«እስመ ብዝኀ ጠበብት መድኀኒተ ዓለም ውእቱ የሊቃውንት ብዛት ለዓለም መድኀኒት ነው።»

የሊቃውንት ጉባኤ በቅዱስ ሲኖዶስ በተሰጠው ኀላፊነት መሠረት የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዐተ አምልኮ፣ ታሪክና ትውፊት፣ ልሳነ መጻሕፍትና የዕውቀት ሀብታት፣ ጥበባተ አበውና ባህለ ሃይማኖትን መጠበቅና ማስጠበቅ፣ ማስፋፋትና በአግባቡ እንዲተረጐሙ ማድረግ፣ ዐቂበ እምነትን ማጠናከር፣ በአጠቃላይ የቤተ ክርስቲያንን ሁለንተናዊ ልዕልና፣ ህልውና፣ የትምህርቷን ጥራትና ርትዐት መጠበቅ ዋንኛ የሥራ ድርሻው ነው፡፡

በቀድሞ ዘመን መናፍቅና ከሓዲ ሲነሣ፣ ሃይማኖትና ሥርዐት ሲጣስ፣ ዐላውያን የሐሰት ትምህርትን በዐውደ ጉባኤ ሲያሠራጩ፡ ሊቃውንት ከየአሉበት ተሰብስበው ዘርዐ ኑፋቄን አርመው፣ ኀይለ ክሕደትን አድክመው ርትዕት ሃይማኖትን አቆይተዋል። በእኛም ዘመን በርካታ ውይይትና ምክክር የሚያስፈልጋቸው ዐበይት ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ጥያቄዎች በመኖራቸው፤ ያለፈውን ለማጽናት፣ የሚመጣውን ለማቅናት የሊቃውንት መሰባሰብ እጅግ ተገቢ ሆኖ ይገኛል።

በመሆኑም ቀደም ሲል ሲደረግ እንደነበረው ሁሉ፤ በአሁኑ ሰዓት “ዝክረ ኒቅያ ሀገር ዐቀፍ ጉባኤ ሊቃውንት" ማድረግ የቤተ ክርስቲያናችንን አንድነት በአስተማማኝ ደረጃ ለመጠበቅና ኅልውናዋን ለማስቀጠል እንደሚያስችል በመታመኑ፣ ጉባኤው በጥር ወር 2017 ዓ.ም. እንዲካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ አሳማኝ ምክንያቶች :-

1ኛ) ጉባኤው በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንት የሚታደሙበት እንደመሆኑ፥ በተለይ በጠረፉ የሀገራችን ክፍል የሚገኙ መምህራንን በበቂ ቊጥር ለማካተት እንዲቻል፥ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ተጨማሪ ጊዜ በማስፈለጉ፤

2ኛ) በጥር ወር በርካታ ሀገራዊ ክንውኖችና ሃይማኖታዊ ክብረ በዓላት በየአካባቢው የሚካሄዱ በመሆናቸው የጉባኤው መካሄጃ ጊዜ እንዲስተካከል ከአንዳንድ አህጉረ ስብከት በተደጋጋሚ አስተያየት በመሰጠቱ፤

3ኛ) ጉባኤው ከዘመናት ቆይታ በኋላ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄድና በቤተ ክርስቲያኒቱ ጉዳዮች ዙሪያ ጠቃሚ ውይይቶችን በማካሄድ፥ ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የሚጠቅም የውሳኔ ሐሳብና አስተያየት የሚያቀርብ፥ አልፎም የአቋም መግለጫ የሚያወጣ በመሆኑ ከሚያዝያ 20-22 ቀን 2017 ዓ.ም. እንዲካሄድ የሊቃውንት ጉባኤ / መወሰኑን በቤተ
ክርስቲያኒቱ የቴሌቪዥን ሥርጭትና በሕዝብ ግንኙነት ማኅበራዊ ሚድያ መገለጹ ይታወቃል።

ስለ ጉባኤው ጥቂት መረጃዎችን ለመስጠት ያህል፦

ሀ) የጉባኤው ዝግጅት፤

«ዝክረ ኒቅያ ሀገር ዐቀፍ ጉባኤ» በቋሚ ሲኖዶስና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት በተፈቀደው መሠረት ከርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በፊት የሚካሄድ ሲሆን፤ ከመላው ሀገራችን ከተቻለም ከውጭው ዓለም የሚመጡ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ጭምር የሚታደሙበት ይሆናል፡፡

ለ) የጉባኤው ዐላማ፤

ከመላው ሀገሪቱ የተውጣጡ ዐይናማ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ተሰባስበው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተወያይተው ለቅዱስ ሲኖዶስ ምክረ ሐሳብ እንዲያቀርቡ ማድረግ ነው፡፡

ሐ) ከጉባኤው የሚጠበቁ ውጤቶች

በዚህም ጉባኤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን እርስ በርስ እንዲተዋወቁ፣ ከሊቃውንት የሚጠበቀውን የቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ አገልግሎት ዘመኑን የሚመጥን፣ የቤተ ክርስቲያንን ህልውና የሚያስጠብቅ እንዲሆን፣ ሊቃውንት ግልጽ ውይይትና ምክክር በማድረግ፣ የጐበጠውን እንዲያቀኑ፣ የጐደለውን እንዲሞሉ፣ ወቅታዊ ምላሽ ለሚያስፈልጋቸውን ጉዳዮች ተገቢውን ሐሳብና ምላሽ እንዲያቀርቡ ለማስቻል ነው::

በጉባኤው ላይ በተለያዩ ርእሶች ዙሪያ የሚያተኩሩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ሰፊና ጥልቅ ውይይት የሚካሄድና በመጨረሻም የአቋም

መግለጫ የሚቀርብ ሲሆን፤ ከምክክሩ የሚገኙ ፍሬያማ ውጤቶች ለቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በግብአትነት የሚቀርቡ ይሆናሉ።

ዝክረ ኒቅያ ሀገር ጉባኤ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፥ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፥ የጉባኤ ቤት መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፥ የመምሪያና የድርጅት ኃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች በሚገኙበት ከሚያዝያ 20-22 ቀን 2017 ዓ.ም. በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የሚካሄድ ይሆናል።

በዚህ ጉባኤ ሀገረ ስብከታችሁን ወክላችሁ የምትመጡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፥ ጉባኤው ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ጉዳዮች የሚነሡበት እንደመሆኑ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉና ለጉባኤው ስኬት የጎላ አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም ከወዲሁ እናሳስባለን።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ

የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የማኅበራችን ቀጣይ የንግሥ ጉዞዎች ወደ፦
1⃣ ለበዓለ ደብረ ዘይት (እኩለ ጾም) ምሁር ኢየሱስ
መነሻ መጋቢት 13 ቅዳሜ ጠዋት 11:00
መመለሻ መጋቢት 14 ከንግሥ በኋላ
የጉዞ ዋጋ፦ ምቾት ባላቸው ልዩ ባሶች 2000 ብር
በመደበኛ አገር አቋራጭ አውቶቡሶች 1600 ብር

2⃣ ምሥጢራዊው መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
👉 መነሻ መጋቢት 19 ዓርብ ከሌሊቱ 10:30 - 11:00
👉 መመለሻ መጋቢት 21
👉 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

3⃣ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
በጉዟችን ላይ ደብረ ጎል አባ በጸሎተ ሚካኤልን፣ አባ ጽጌ ድንግልን፣ በልበሊት ኢየሱስን እንሳለማለን
መነሻ መጋቢት 19 ዓርብ 11:00
መመለሻ መጋቢት 21
የጉዞ ዋጋ 4500 ብር

4⃣ ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
👉🏿 በአክሱም ጽዮን ማርያም ስለምንሄድ የተስዓቱ ቅዱሳንን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ገዳማትን እንሳለማለን።
👉🏿 መነሻ መጋቢት 23 ከሌሊቱ 11:00
👉🏿 መመለሻ ሚያዚያ 3
👉🏿 የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 10000 ብር

5⃣ ምሥጢራዊው መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
መነሻ መጋቢት 26 ዓርብ ከሌሊቱ 10:30 - 11:00
መመለሻ መጋቢት 28
የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

6⃣ ሆሣዕናን በሆሣዕና ማርያም
👉 መነሻ ሚያዚያ 4
👉 መመለሻ ሚያዚያ 5
👉 የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

* መነሻ ቦታ ለሁሉም ጉዞዎች፦ አራዳ ጊዮርጊስና መገናኛ

* ለበለጠ መረጃ፦
👉🏿 0901070707
👉🏿 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለገብርኄር ወደ አስደናቂው፦
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
በጉዟችን ላይ ደብረ ጎል አባ በጸሎተ ሚካኤልን፣ አባ ጽጌ ድንግልን፣ በልበሊት ኢየሱስን እንሳለማለን።
መቅደሱ ብርሃን እንዲያስገባ ቅዱስ ሚካኤል በሰይፉ ስለሸነቆረው ክፍት ቢሆንም ዝናብ ግን አያስገባም።
መነሻ መጋቢት 19 ዓርብ 11:00
መመለሻ መጋቢት 21
የጉዞ ዋጋ 4500 ብር

እና ወደ መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
👉 መነሻ መጋቢት 19 ዓርብ ከሌሊቱ 10:30 - 11:00
👉 መመለሻ መጋቢት 21
👉 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር
*******

ቢቀሩ የሚቆጩበት የንግሥ ጉዞ ወደ
ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
👉🏿 በአክሱም ጽዮን ማርያም ስለምንሄድ የተስዓቱ ቅዱሳንን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ገዳማትን እንሳለማለን።
👉🏿 መነሻ መጋቢት 23 ከሌሊቱ 11:00
👉🏿 መመለሻ ሚያዚያ 3
👉🏿 የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 10000 ብር

ለኒቆድሞስ ወደ መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
መነሻ መጋቢት 26 ዓርብ ከሌሊቱ 10:30 - 11:00
መመለሻ መጋቢት 28
የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

ሆሣዕናን በሆሣዕና ማርያም
👉 መነሻ ሚያዚያ 4
👉 መመለሻ ሚያዚያ 5
👉 የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

* መነሻ ቦታ ለሁሉም ጉዞዎች፦ አራዳ ጊዮርጊስና መገናኛ

* ለበለጠ መረጃ፦
👉🏿 0901070707
👉🏿 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ይሩማሊስ ዘዋልድባ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቢቀሩ የሚቆጩበት የንግሥ ጉዞ ወደ
ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
👉🏿 በአክሱም ጽዮን ማርያም ስለምንሄድ የተስዓቱ ቅዱሳንን ጨምሮ በርካታ የትግራይ ገዳማትን እንሳለማለን።
👉🏿 መነሻ መጋቢት 23 ከሌሊቱ 11:00
👉🏿 መመለሻ ሚያዚያ 3
👉🏿 የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 10000 ብር

ለኒቆድሞስ ወደ መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
መነሻ መጋቢት 26 ዓርብ ከሌሊቱ 10:30 - 11:00
መመለሻ መጋቢት 28
የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2800 ብር

ሆሣዕናን በሆሣዕና ማርያም
👉 መነሻ ሚያዚያ 4
👉 መመለሻ ሚያዚያ 5
👉 የጉዞ ዋጋ 1500 ብር

✥ መነሻ ቦታ ለሁሉም ጉዞዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ እና መገናኛ

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877

★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ቅዱሳት መካናትን መሳለም የምትፈልጉ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ቀድማችሁ ደውሉልንና አብረን ተጉዘን በረከት እናግኝ!
* ለበለጠ መረጃ፦
👉🏿 0901070707
👉🏿 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

❖ የገዳማትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆንም ልዩ በረከት ያሰጣልና ለወዳጆችዎ ያካፍሉት።
በ30 ደቂቃ ልዩነት በሚያስደንቅ ኃይል 3 ጊዜ የሚፈልቀው ተአምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጠበል
https://vm.tiktok.com/ZMSrwLtqx/
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ይሩማሊስ ዘዋልድባ)
የታሠረች ነፍስ ፈቺዋን አሠረች!
አባታችን ሊቀ ብርሃናት የኔታ ይባቤ በላይ ለምን ታሠሩ?
የቅኔ፣ የ፹፩ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የጥበባት መምህሩ፣ የናዳ ገዳም አበ ምኔት (አስተዳዳሪ)

ለበርካታ ዓመታት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ወንበር ዘርግተው ደቀ መዛሙርት አብዝተው ሲያስተምሩ የኖሩ እያስተማሩ ያሉ ናቸው።

እንደ አባትነታቸው ትጉኅ አበ ምኔት ናቸው መቆፈሪያ ይዘው ዕርፍ አርቀው ሞፈር ጠርቀው አርሰው ቀፍረው ትሩፋት ሠርተው ገዳም ገድመው የኖሩ የሚኖሩ አባት ናቸው።

እንደ ሰባኪ ዙረው የሚያስተምሩ እያስተማሩ ያሉ ሐዋርያ ናቸው።
የኔታ ይባቤ አይደለም መታሠር በወርቅ ወንበር ተቀምጠው ያስተምሩን የሚባሉ ረቂቅ ሊቅ፣ ምጡቅ ባለ አእምሮ ናቸው።

ለየኔታ ይባቤ በላይ የማይሆን ፍትህ ምን አይነት ነው?
መምህራችንን አባታችንን ፍቱልን።
እኔም የየኔታ ይባቤ በላይ ልጅ ነኝ።
እሥራታቸው እሥራቴ፣ መከራቸው መከራየ ነው።
አድባር የሆኑትን ትልቅ ሰው ማሠር ትልቅ ስህተት ነው።

ለሀገር ባበረከቱት፣ የወንጌል፣ የሰላም፣ የልማት፣ የቅኔ፣ የሀገር በቀል ዕውቀት፣ የአቡሻህር፣ የአርአያነት አስተዋጽኦ ሽልማታቸው እሥራት እና እንግልት ሊሆን አይገባም።
ሊቁ አባታችንን ሲሸለሙ እንጂ ሲታሠሩ መስማት ትልቅ ዕዳ ነው።

ከገዳማቸው ሂዶ በየኔታ ይባቤ ተመክሮ ያልተጽናና፣ ተገሥፆ ያልተረጋጋ፣ ከመስቀላቸው ተባርኮ ከጸበሉ ተጠምቆ ዕረፍተ ህሊና ያላገኘ ሰው የለም ማለት ይቻላል።

የኔታ ያለ ውግንና የሁሉም መምህር፣ የሁሉም አባት፣ የሁሉም ዘር ቀለም ሳይለዩ አስተማሪ፣ የሁሉም ፊት ደረት ሳይለዩ ገሥፆ መካሪ ናቸው።

እንዲህ ያሉትን የኔታችንን አባታችንን በክብር ወደ ገዳማቸውና ወደ ማስተማሪያ ወንበራቸው መልሱልን።
"ቢያድጥ ቢያድጥ ወደላይ ያድጣል?"
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንግሥ ጉዞ ወደ ደቡብ ኦሞ ገዳማትና አድባራት
[የደቡብ ኢትዮጵያ ገዳማትን እስከ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ጠረፍ ድረስ ይሳለሙ!!!]
* መነሻ ሰኔ 19 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ሰኔ 27
* የጉዞ ዋጋ፦ 6000 ብር
👉 በዚህ ጉዟችን ሰኔ 21 ሕንፀታ ቤተክርስቲያንን በታሪካዊቷ ብርብር ማርያም እናከብራለን። ሰኔ 24 ቀን የጻድቁ አቡነ ሙሴ ፀሊም በዓለ ዕረፍት ሐመር ውስጥ ከቡስካ ተራራ ላይ በሚገኘው ብቸኛ ገዳሙ ይከበራል። ማኅበራችንም ጉዞ አዘጋጅቷልና ቀድመው ይደውሉልን።
👉 0901070707
👉 0911289877
አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

👉 በጉዟችን ወቅት እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ በርካታ ቅዱሳት መካናት የምንሳለም ሲሆን ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ በጊዜ ይመዝገቡ!
ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877

★ ማሳሰቢያ፦ የዚህ ሐዋርያዊ ጉዞ ዋና ዓላማ አዳዲስ ተጠማቂ ኦርቶዶክሳዊያንን በሃይማኖታዊ ቤተሰብነት መጎብኘትና ማጽናት፣ የቅድስት ቤተክርስቲያንንና የቅድስት ሃገራችንን ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ ማወቅ እና የቀደሙ አበው የመሰረቷቸውና ተጋድሏቸውን የፈፀሙባቸው ቅዱሳት መካናትን ተሳልመን የቦታውን የቃልኪዳን በረከት ማግኘት ነው። ለተጠማቂ ሕፃናትና አዋቂዎች ሁሉ ነጠላ፣ ማዕተብ፣ መስቀል፣ ልብስና ጫማ ያስፈልጋል። ስለዚህም በቻላችሁት አቅም ሁሉ የበረከቱ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በቅድስት ቤተክርስቲያን ስም እናሳስባለን።
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
በርካታ ቅዱሳት መካናትን የምንሳለምበት የንግሥ ጉዞ ወደ
#ደቡብ_ኢትዮጵያ_ገዳማትና_አድባራት
→ መነሻ ሰኔ 19 መመለሻ ሰኔ 27
→ የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 6000 ብር

👉 መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባት ጥንታዊቷ ብርብር ማርያም ገዳምን፣ ሐመር ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ጨምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ እስከ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ድንበር ድረስ የሚገኙ በየዘመኑ ድንቅ ተአምራት የተፈጸመባቸው በቃልኪዳን የከበሩ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበትና በርካታ ታሪካዊ የቱሪስት መስህብ ቦታዎችን የምንጎበኝበት ታሪካዊ ጉዞ ነው።

★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ለበለጠ መረጃ፦
👉 0901070707 / 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
• ሆሣዕና በዓታ ለማርያም እና ቅ/ማርያም
• ወራቤ ቅ/ሩፋኤል እና ቅ/አርሴማ
• ጥንታዊው አጆራ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• ታሪካዊው ወላይታ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• ታሪካዊው ቦረዳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም
• ጥንታዊቷ ጽዮን ሰማያዊት ብርብር ቅ/ማርያም ገዳም
• ተአምረኛው ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
• ወይጦ በራይሌ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
• ሉቃ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ
• አልዱባ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
• ዲመካ ቅድስት ማርያም
• በናፀማይ ቀይ አፈር ቅ/ገብርኤል
• በናፀማይ ሙቀጫ ቅ/ሚካኤል
• በሸዳ ቅ/ዮሐንስ መጥምቅ
• ሻንቆ ቅዱስ ጊዮርጊስ
• ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም
• ቱርሚ ቅዱስ ሚካኤል
• ገድር ቅ/ኪዳነ ምሕረት
• ቱርሚ ቅ/ገብርኤል
• ኬንያ ድንበር ዳሰነች ቡቡኣ ቅ/አርሴማ
• ድንበር ጠባቂዋ ነምረፑስ ቅ/ኪዳነ ምሕረት
• ኦሞራቴ ቅ/ገብርኤል
• ሱዳን ድንበር ኛንጋቶም ቅ/ኪዳነ ምሕረት
• ጅንካ አንቀጸ ብፁዓን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• ጨንቶ መድኃኔዓለም
• ዶርዜ ቅዱስ ጊዮርጊስ
• የዶርዜ ባህል ማዕከል
• ዘፍኔ ቅዱስ ሚካኤል
• አቡነ አረጋዊ ያፈለቋቸው 40ዎቹ ምንጮች፣ ነጭ ሣር፣ አዞ እርባታ፣ ኮንሶና ሌሎችንም እንጎበኛለን

❖ በእያንዳንዱ የረጅም ርቀት ጉዞዎቻችን ላይ ጊዜዎን በአግባቡ ከተጠቀምን በሕይወትዎ የማይረሱትና ግሩም በረከት የሚያገኙበት ተአምረኛ ገዳም ሰርፕራይዝ ይኖራል።

❖ በማኅበራችን የጉዞ መርሐ ግብራት መሳተፍ ከፈለጉ ሳያመነቱ ይደውሉልንና አብረን እንጓዝ!!! ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት የስልክ አድራሻዎች በመደወል ፈጥነው ይመዝገቡ!
☞ 0901070707
☞ 0911289877
#ማኅበረ_ቅዱስ_ፊልጶስ_ወአቡነ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ

✥ የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለመመዝገብ)፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36
👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ
👉🏾 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877

👉 መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ እና መስቀል አደባባይ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን

👉 ለመንፈሳዊ ጉዞዎቹ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ የቀበሌ መታወቂያ (ፓስፖርት)፣ ለብርድ የሚሆን ወፍራም ጃኬት፣ ለእግር መንገድ የሚሆኑና ተቀያሪ ጫማዎች፣ ሌሊት የሚለበስ ስሊፒንግ ባግ / ወፍራም ጋቢ/ ወፍራም ወይባ/ ፎጣ/ ቀለል ያለ ብርድ ልብስ/፣ ክርስቲያናዊ አለባበስ፣ ጃንጥላ፣ የእጅ ባትሪ፣ ሰዓት አክባሪነት፣ ታጋሽነት፣ የወጡበትን መንፈሳዊ ዓለማ ለማሳካት በጋራ መትጋት...

✥ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Share, Like, Tag & Comment አድርጉት፤ የነዚህን ቅዱሳት መካናት የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና Share & Tag በማድረግ ለወዳጆችዎ ያካፍሉት።

👉 "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!!
Forwarded from ቅዱሳት መካናት (አንተነህ ውብሸት)
ናዳ_ማርያም - ላስታ በጎጃም ምድር

ቅ.ላሊበላ ከላስታ ወደ ጎጃም በመምጣት ትምህርት የተማረባቸውና የኖረባቸው በርካታ አካባቢዎች አሉ። በደቡብ አቸፈር ወረዳ ላሊበላ የምትባል አነስተኛ ከተማ አለች። ከከተማዋ ወጣ ብሎም በላሊበላ እንደተፈለፈለ የሚታመን ጅምር የአለት ፍልፍል ቤተክርስቲያን ይገኛል።

በሰሜን ሜጫ ወረዳ ድል በትግል ቀበሌ ውስጥም ቅ.ላሊበላ ብሉያትንና ሐዲሳትን የተማረበት ቦታ ከመርዓዊ በ35 ኪ.ሜ እና ከወተት ዓባይ ከተማ ደግሞ በ18 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል። በዚህ ቦታ ላይ ለስሙ መታሰቢያ ክብረ ደናግል ናዳ ቅዱስ ላሊበላ አንድነት ገዳም በግሸን ደብረ ከርቤው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አምሳል በመስቀል ቅርጽ ተሰርቷል።

ከገዳሙ ትንሽ ከፍ ብሎ በአፄ ፋሲል ዘመነ መንግስት ከ1623- 1659 ዓ.ም የተሰራችው ናዳ ማሪያም ቤተክርስቲያን ትገኛለች፡፡

በታሪካዊቷ የናዳ ማርያም በቅድስት ማርያም፣ በቅዱስ ይምርዓነ ክርስቶስ የወንዶች ገዳም፣ በቅዱስ ላሊበላ፣ በቅዱስ ናኩቶለዓብ፣ በአባ ተከስተብርሃን፣ በቅዱስ ቂርቆስ የተሰየሙ አብያተ ክርስቲያናት ይገኛሉ። ስያሜያቸው አካባቢው ከላስታ ላሊበላ ጋር ያለውን ትስስር የሚያሳይ ነው።

ገዳሙ ዓመቱን ሙሉ ለምለም የሆነ ማራኪ ቦታ ሲሆን መነኮሳቱ ያለ እረፍት የልማት ሥራዎችን በመስራት ይታወቃሉ።

የፈለገ ብርሃን ናዳ ቅድስት ማርያም እና ክብረ ደናግል ናዳ ቅዱስ ላሊበላ አንድነት ገዳም አበምኔት የሆኑት ታላቁ ሊቅ ሊቀ ብርሃናት ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ ሲሆኑ ከ1979 ዓመተ ምሕረት ጀምሮ ወንበር ዘርግተው ጉባኤ ተክለው ለ38 ዓመታት ቅኔና የቅዱሳት መጻሕፍት ትርጓሜን በማስተማር በርካታ ደቀመዛሙርትን እያስመረቁ ያሉ የገዳሙ መሥራችና አበምኔት ናቸው።

እኒህ ሊቅ ከ2 ቀን በፊት በመንግሥት ሰዎች ለጥያቄ ተፈልገዋል ተብለው ተወሰደዋል።
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
አንጋፋው ማኅበራችን በርካታ ጥንታዊ ገዳማትና አድባራትን ከታሪካዊ ቦታዎች ጋር ያካተቱ የዙር ጉዞዎች ወደ ተለያዩ ቅዱሳት መካናት በማዘጋጀት ለብዙ ዓመታት ሕዝበ ክርስቲያንን የበረከቱ ተካፋይ ሲያደርግ ቆይቷል።

ከሀገር ውጪና ከየትኛውም የሀገራችን ክፍል ለሚመጡ ሕዝበ ክርስቲያን ተደራሽ በመሆን አገልግሎታችንን የበለጠ ለማጠናከር መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36 አዲስ ቢሮ ከፍተናል።

በጉዞዎቻችን ለመሳተፍ በአካል ቢሯችን መጥተው ቀድመው ይመዝገቡ! ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0901070707
📱 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

ዓመታዊ የጉዞ መርሐ ግብራችን
፩. መስከረም 21 ግሸን ደብረ ከርቤ
፪. ጥቅምት 5 ዝቋላ አቦ
፫. ኅዳር 21 አክሱም ጽዮን ማርያም
፬. ታኅሣሥ 6 ጅሩ አርሴማ
፭. ታኅሣሥ 19 ቁልቢ ቅ.ገብርኤል
፮. ታኅሣሥ 29 ደብረ ሮሃ ቅ.ላልይበላ
፯. ጥር 18 በርሜል ጊዮርጊስ
፰. ጥር 21 ግሸን ደብረ ከርቤ
፱. ጥር 22 እመጓ ዑራኤል
፲. የካቲት 16 ነምረሙዝ ኦሞራቴ ኪዳነ ምሕረት
፲፩. የካቲት 27 ማኅበረ ሥላሴ እና ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ
፲፪. መጋቢት 5 ምድረ ከብድ አቦ
፲፫. መጋቢት 10 ግሸን ደብረ ከርቤ
፲፬. እኩለ ጾም - ምሑር ኢየሱስ ገዳም
፲፭. መጋቢት 27 ዋልድባ አብረንታንት ገዳም
፲፮. ግንቦት 4 አቡነ መልከ ጼዴቅ
፲፯. ግንቦት 11 ራስደጀን ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ
፲፰. ግንቦት 21 ጻድቃኔ ማርያም
፲፱. ግንቦት 28 ሚጣቅ አማኑኤል
፳. ሰኔ 21 ብርብር ማርያምና ቡስካ አቡነ ሙሴ ጸሊም
፳፩. ሰኔ 30 ሸንኮራ ዮሐንስ
፳፪. ሐምሌ 7 አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ አሰቦት ሥላሴ እና
መተማ ማኅበረ ሥላሴ ገዳም
፳፫. ሐምሌ 19 ቁልቢ ገብርኤል
፳፬. ነሐሴ 24 ደብረ ሊባኖስ
👉🏾 በርሚል ጊዮርጊስ እና እመጓ ዑራኤል በየ15 ቀኑ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
ከሰኔ 19 - 27 የነበረንን የደቡብ ኦሞ ገዳማት ጉዞ በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ታላቁ የስውራን ገዳም አሰቦት ሥላሴን ጨምሮ 3 የንግሥ በዓላትን በማካተት ከሰኔ 28- ሐምሌ 8 ድረስ አድርገነዋል። በዚህ 10 ቀን በሚቆየው ልዩ የዙር ጉዞ መርሐ ግብር መሳተፍ የምትፈልጉ የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ቀድማችሁ ደውሉልንና ክፍያ እየፈፀማችሁ ተመዝገቡ!
→ መነሻ ሰኔ 28 መመለሻ ሐምሌ 8
→ የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 8000 ብር

👉 መካነ ኅቡዓን አሰቦት ሥላሴን፣ መስዋዕተ ኦሪት የተሰዋባት ጥንታዊቷ ብርብር ማርያም ገዳምን፣ ሐመር ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም ጨምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ እስከ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ድንበር ድረስ የሚገኙ በየዘመኑ ድንቅ ተአምራት የተፈጸመባቸው በቃልኪዳን የከበሩ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበትና በርካታ ታሪካዊ የቱሪስት መስህብ ቦታዎችን የምንጎበኝበት ታሪካዊ ጉዞ ነው።

⬇️ ለበለጠ መረጃ፦
📱 0911289877
☎️ 0901070707
👉 ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
• ታላቁ የስውራን ገዳም ደብረ ወገግ አሰቦት ሥላሴ፣
• አባ ሳሙኤል ዘወገግና ቅዱስ ጊዮርጊስ፣
• ተአምረኛው አዋሳ ቅዱስ ገብርኤል፣
• ዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
• ጥንታዊው አጆራ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• ታሪካዊው ወላይታ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• ታሪካዊው ቦረዳ ቅዱስ ሚካኤል ገዳም
• ጥንታዊቷ ጽዮን ሰማያዊት ብርብር ቅ/ማርያም ገዳም
• ተአምረኛው ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
• ወይጦ በራይሌ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
• ሉቃ ወንጌላዊው ቅዱስ ሉቃስ
• አልዱባ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
• ዲመካ ቅድስት ማርያም
• በናፀማይ ቀይ አፈር ቅ/ገብርኤል
• በናፀማይ ሙቀጫ ቅ/ሚካኤል
• በሸዳ ቅ/ዮሐንስ መጥምቅ
• ሻንቆ ቅዱስ ጊዮርጊስ
• ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም
• ኦሞ ብሔረ ብፁዓን አቡነ ዜና ማርቆስ ወአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አንድነት ገዳም
• ቱርሚ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅ/ገብርኤል
• ኬንያ ድንበር ዳሰነች ቡቡኣ ቅ/አርሴማ
• ድንበር ጠባቂዋ ነምረፑስ ቅ/ኪዳነ ምሕረት
• ኦሞራቴ ቅ/ገብርኤል
• ደቡብ ሱዳን ድንበር ኛንጋቶም ቅ/ኪዳነ ምሕረት
• ጅንካ አንቀጸ ብፁዓን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
• አቡነ አረጋዊ ያፈለቋቸው 40ዎቹ ምንጮች፣ ነጭ ሣር፣ አዞ እርባታ፣ ኮንሶና ሌሎችንም እንጎበኛለን

❖ በእያንዳንዱ የረጅም ርቀት ጉዞዎቻችን ላይ ጊዜዎን በአግባቡ ከተጠቀምን በሕይወትዎ የማይረሱትና ግሩም በረከት የሚያገኙበት ተአምረኛ ገዳም ሰርፕራይዝ ይኖራል።

• መነሻ ሰኔ 28 ከሌሊቱ፦
10፡30 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ፣
11:00 አራዳ ጊዮርጊስ፣
11፡30 አየርጤና አደባባይ

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለመመዝገብ)፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36
👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ
👉🏾 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877

★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ለበለጠ መረጃ፦
👉 0901070707 / 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ይሩማሊስ ዘዋልድባ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደቡብ ኢትዮጵያ ገዳማትን እስከ ኬንያና ደቡብ ሱዳን ድንበር ድረስ ከታላቁ አሰቦት ሥላሴ ገዳም ጋር ይሳለሙ!

3 የንግሥ በዓላት በአንድ ልዩ ጉዞ ያከብራሉ
☞ ሰኔ 30 ሐመር በሸዳ ዮሐንስ
☞ ሐምሌ 5 ዝጊቲ አቦ
☞ ሐምሌ 7 ደብረ ወገግ አሰቦት ሥላሴ

❖ መነሻ ሰኔ 28 ከሌሊቱ 11:00
❖ መመለሻ ሐምሌ 8
❖ የጉዞ ዋጋ ማረፊያን ጨምሮ 8000 ብር

በዚህ ልዩ ጉዟችን ከምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት መካከል፦
✥ ታላቁ የስውራን ገዳም ደብረ ወገግ አሰቦት ሥላሴ፣
✥ አባ ሳሙኤል ዘወገግና ቅ.ጊዮርጊስ፣
✥ ሐመር ቡስካ አቡነ ሙሴ ፀሊም ገዳም
✥ ኦሞ አቡነ ዜና ማርቆስ ወአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
✥ አጆራ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
✥ ወላይታ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
✥ ቦረዳ ቅ.ሚካኤል ገዳም
✥ ጥንታዊቷ ጽዮን ሰማያዊት ብርብር ቅ.ማርያም
✥ ዝጊቲ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
✥ ጅንካ አንቀጸ ብፁዓን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
✥ ሐዋሳ ቅ.ገብርኤል ገዳም፣
✥ ዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅ.ገብርኤል ገዳም
✥ በኬንያ እና ደቡብ ሱዳን ጠረፍ በኩል ያሉ ድንበር ጠበቂዎችን ታሪካዊ አድባራት እና ሌሎችንም እንሳለማለን

☞ ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
፩ኛ) አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
→ አባ ጽጌ ማርያም፣ አባ በጸሎተ ሚካኤል፣ በልበሊት ኢየሱስ እና አቡነ መልከ ጼዴቅ ገዳማትን እንሳለማለን።
→ መነሻ ሐምሌ 4
→ መመለሻ ሐምሌ 9
→ የጉዞ ዋጋ 5000 ብር

፪ኛ) ስእለት ሰሚው ቁልቢ ቅ/ገብርኤል በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
→ መነሻ ሐምሌ 16
→ መመለሻ ሐምሌ 20

በአካል መጥታችሁ ለመመዝገብ፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36

ለበለጠ መረጃ፦
👉🏾 0901070707 / 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ይሩማሊስ ዘዋልድባ)
የንግሥ ጉዞ ወደ ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም
* መነሻ፦ ጥቅምት 4 ጠዋት 11:00
* መመለሻ፦ ጥቅምት 5 ከንግሥ በኋላ
* የጉዞ ዋጋ ስንሄድ ምሳን ጨምሮ 1000 ብር
★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ!

✥ መነሻ ቦታዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ እና መገናኛ

❖ የዓመቱ 2ኛ ዙር ጉዞ ወደ ምሥጢራዊው መንዝ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
* መነሻ ጥቅምት 21
* መመለሻ ጥቅምት 23
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 3000 ብር
* ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877

☞  የቦታው ቃልኪዳን
ጌታችን ለቅዱስ ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ቅዱስ ቦታ የረገጠና ያየ ትውልደ ዘሩን እባርከዋለሁ እምረዋለሁም፤ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ።" ብሎ ቃል እንደገባበት ልብ ይሏል!

• መነሻ ሰዓት ዓርብ ከሌሊቱ፦
10፡30 አራዳ ጊዮርጊስ፣
11፡00 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ፣
12፡00 ጣፎ አደባባይ

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለመመዝገብ)፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36

👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ

👉🏾 ባላችሁበት አካባቢ በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢት.ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877

👉 ይህንን የመንፈሳዊ ጉዞዎች መልእክት እንደደረሰዎ እርሶ በሚጠቀሙበት በማንኛውም ድህረ ገጽ ላይ ሼር በማድረግ ይተባበሩን አደራ።

❖ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Share, Like, Tag & Comment አድርጉት፤ የቅዱሳት መካናትን የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና Share & Tag በማድረግ ለወዳጆችዎ ያካፍሉት።
👉 "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!!

👇 በቴሌግራም ይቀላቀሉን 👇
@waldiba
@negeretewahido

✥ የሚከተለውን ሊንክ ከፍተው የዩቲዩብ ቻናላችንን Subscribe & Join ያድርጉ።
👉 https://m.youtube.com/Mekoreta
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአክሱም ጽዮን ማርያም ጉዞ የትኞቹን አስደናቂ ገዳማት እንሳለማለን?
* የጉዟችን መነሻ ኅዳር 15
* መመለሻ ኅዳር 27
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 11000 ብር

በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
👉 ደብረ አጥገባ አቡነ ጰንጠሌዎን፣
👉 ደብረ ቆናጽል አቡነ ሊቃኖስ፣
👉 ደብረ መደራ አቡነ ገሪማ፣
👉 ደብረ የሐ አቡነ ሐፍፄ፣
👉 ደብረ ዳሞ (ደብረ ሃሌሉያ) አቡነ አረጋዊ፣
👉 ደብረ ጎሕ አቡነ ይምዓታ፣
👉 ደብረ ሐተታ አቡነ ጽሕማ፣
👉 አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን፣
👉 አክሱም ደብረ ኖሕ ቅዱስ ያሬድ፣
👉 ተአምረኛው አቡነ መዝገበ ሥላሴ፣
👉 ጥንታዊቷ ፋፄ ቅድስት ማርያም፣
👉 ጥንታዊው ውቕሮ ቂርቆስ፣
👉 ገርዓልታ አብርሃ ወአጽብሃ፣
👉 ሐውዜን ቅ/ጊዮርጊስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት፣
👉 ማኅበረ ዴጎ ጻድቃን እና አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ፣
👉 መካነ ሰማእታት አቡነ አቤል ግብጻዊ፣
👉 ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
👉 ዋልድባ ደብረ ዓባይ አቡነ ሳሙኤል፣
👉 ማይበራዝዮ አቡነ አላኒቆስ፣
👉 ማይ ወይኒ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣
👉 ደብረ ዓሣ አቡነ ዮሐኒ ወአቡነ አሞኒ፣
👉 ተአምረኛዋ እንዳ ማርያም ደሓን (በገመድ ታስረው የሚወረወሩበት ጸበል)፣
👉 ዕዳጋ ዓርቢ አቡነ አረጋዊ፣
👉 ታሪካዊው ጎሕ ሥላሴ፣
👉 አላማጣ ኢየሱስ፣
👉 ሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣
👉 ሸዋሮቢት አቡነ አረጋዊ (ሙቅ ጸበል)፣
👉 ሳርአምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ፣
👉 አርማኒያ ቅዱስ መርቆሬዎስ፣
👉 ተአምረኛዋ ሽብሻቦ ማርያም ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ እና ሌሎችም...
★ ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877

• የጉዞ ትኬት ለመቁረጥ (ለመመዝገብ)፦
👉🏾 መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 36

👉🏾 ቀጨኔ መድኃኔዓለም ማርሶሊ ዲጂታል ስቱዲዮ
Forwarded from ሞዐ ተዋህዶ - Moa Tewahido (አንተነህ ውብሸት)
የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መግለጫ እንደ ተጨማሪ ጥቃት ሊወሰድ የሚችል ነው።

በአርሲ የሚፈጸመው የኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግድያ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በየዕለቱ ግድያዎች ይፈጸማሉ። ዛሬን ጨምሮ ኦርቶዶክሳዉያን እየተገደሉ ናቸው። አንድም ተከላካይም የለም። ባለፈው ሰሞን ኦርቶዶክሳዉያኑን ለማስጠለል የሞከሩ ሁለት የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች እንደተገደሉ ሰምተናል። የእነርሱ ሞት በእጂጉ የሚያሳዝነው ስለሌሎች ብለው በመገደላቸው ነው። እስልምናን በመከተላቸው ምክንያት ግን አልተገደሉም። ዓላማውም ሌሎች እስላሞች እዚህ ተግባር ውስጥ እንዳይገኙ ለማስጠንቀቅ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው። ከዚህ በቀር በሐረር የካቶሊክ እምነት ተከታዮች መገደላቸውንና የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንም ስለሁኔታው መግለጫ ማውጣቷን አይተናል፤ ሰምተናል። በአርሲ ግን በየዕለቱ በተከታታይ እየተገድሉ ያሉት ኦርቶዶክሳዉያን ብቻ ናቸው።

ሁኔታዎች እንዲህ ባሉበት ሁኔታ ነው እንግዲህ ዛሬ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤን መግለጫን የሰማነው። እንደ እውነቱ ከሆነ መግለጫውን በማስተዋል ካየነው እንደ ጥቃት የሚቆጠር ነው። ለእኔ እንደዚያ ነው ያየሁት ። ሌላው ቀርቶ ስለመቼው እና ስለየትኛው ግድያ እንደሆነ ሳይነግረን አንድ ሰው ከሁሉም ሃይማኖቶች እንደሆነ ገልጸውልናል ብሎ መናገሩ አሳዛኝ እና አስገራሚ ቢሆንም እኔን ያስገረመኝ ግን ይህ ብቻ አይደለም።

ዋናው ያሳሰበው የሰዎች ሞት አይመስልም። በጣም ያሳሰበው የሚመስለው የኦርቶዶክሳዉያን መባሉ ይመስላል፤ ከአቀራረቡ፤ ከጽሑፉ ። ከዚያም ያልታወቁ ሲባሉ የከረሙትን ገዳዮች ወደ ማሳወቅ ሲመጣ ደግሞ እንዲሁ የጠየቅኋቸው ሰዎች ነገሩኝ ብሎ የሌለ ነገር ማቅረብ ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። ዛሬ ባያሳፍር ነገ ያሳፍራል። እንኳን የሟች ቤተሰብ ይቅርና ገዳዮችም የሚገረሙ ይመስለኛል። ሁኔታውን ላየው ደግሞ አውቆም ይሁን ሳያውቁ ገዳይን የመደበቅ ተግባር ይመስላል። ይህ ሒደት የብዙዎችን ግምት እውነት እንድል አስገድዶኛልም።

እስከሚገባኝ ድረስ ከየትኛውም ተቋም የሚጠበቀው የሟቿች የሃይማኖትና የብሔር ስብጥርን የማወቅ ጉዳይ አይደለም። ዋናው አንገብጋቢ ጉዳይ ተጨማሪ ንጹሐን እንዳይሞቱ የመከላከል ጉዳይ፣ መንግሥትን የማሳሰብ ጉዳይ ነው። ዋናውን ጉዳይ ትቶ የማኅበራዊ ሚዲያ ተሟጋቹን በሟቾች ስብጥር ላይ ጊዜያቸውን ለመውሰድ ወይም አትኩሮታቸውን ለማስቀየስ የሚደረገው ጥረት ከገዳዮች ያስቆጥር ካልሆነ የሚፈይደው ነገር የለም። ከሞቱትም ይልቅ እንገደላለን ብለው በፍርሃት ቆፈን ተይዘው በጭንቀት ችንካር ተቸንክረው በመሰደድ፣ በለቅሶ እና በሐዘን ውስጥ ላሉትም አንዳች ተስፋ አይፈነጥቅም። መግለጫውን እንደ ተጨማሪ ጥቃት የሚቆጠር ነው ያልኩት ለዚህ ነው። ስለሞቱት ማንነት እንጂ ስላሉት መጠበቅና መዳን ምንም ቁብ የማይሰጥ እንዲያውም ሁኔታውን ሊያባብስ የሚችል ስለሆነ ማለት ነው።

አሁንም መቼም ማንም ሊስተው የማይገባው ጉዳይ ግን መንግሥትን የተመለከው ጉዳይ ነው። መንግሥት ማስቆም ቢፈልግ ማስቆም ይችላል፤ ፈጽሞ ማስቆም ቢያቅተው እንኳ የሌለ ያህል በሚያስችል መጠን እጅግ አድርጎ ሊቀንሰው ይችል ነበር። ለምን ይችላል? ገና ሥልጣን እንደ ተረከበ በዘመነ አብዲ ኢሌ በኦሮሙኛ ተነጋራዎች ላይ የተፈጠረውን ችግር እንዴት እንዳስቆመው ማስታወስ ይቻላል። ገና ባልተደላደለበት በዚያ ጊዜ የቻለውን ነገር አሁን አይችልም ብዬ ላስብ አልችልም። ከዚያም በኋላ ቢሆን እንዲህ ዓይነት አካላትን ማስቆም ፈልጎ ያልቻለበትን ሁኔታ አላስታውስም። እንኳን የኢትዮጵያ መንግሥት ይቅርና ሌሎች ደካማ የሚባሉት መንግሥታት እንኳ እንዲህ ያለውን ድርጊት ማስቆም ፈልገው ያልቻሉበት አጋጣሚ ብዙ ሰምቼ አላውቅም። ፈጸሞ እንዳይከሰት ማድረግ ቢያቅታቸው ተከታትለው ማጥፋትና ማስቆም የሁሉም መንግሥታት ተግባርና የተለመደ ግዴታ ነውና።

አሁን በአርሲ እየሆነ ያለው ግን ፈጽሞ የሚያስገርም ነገር ነው። ሰዎች በየቀኑ ይገደላሉ። ጩኸቱ በጣም በርከት ያለ ጊዜ ከፍተኛ ንቀት የተመላበት፤ ለተቃርኖ እና ለማስረጃ የማይጨነቅ መልስ ይሰጣሉ፤ ። ልክ እንደምንሰማቸው “ተመጣጣኝ እርምጃ ተወስዷል”፣ “ከእኛም መሥዋዕትነት እየተከፈለ ነው” ዓይነት የፌዝና የስላቅ፣ ለሰሚዎቹ ሟቾቹን ከመግደል ያልተናነሰ፤ ለሕግም ለሞራልም ዴንታ የሌለው መግለጫ ይሰጣል። ለሕግ ዴንታ የሌለው ያልኩት አንድ የሕግ አካል መሠረታዊ ግዴታው አጥፊዎቹን ይዞ ለሕግ ማቅረብ ነው እንጂ ተመጣጣኝ እርምጃ ወስዶ እንኮ ቢሆን መውሰድ የሚያስችል የሕግ ድጋፍ እንዳለው አላውቅም። የአካባቢው አስተዳደር ግን አንድም ጊዜ ይህን አድርጎ አሳይቶ አያውቅም። እንዲያውም የቀሩትንና ሕግ አለ ብለው መረጃ የሰጡትን የቀሩትን የሟች ቤተሰቦች ድጋሚ ተጠቂ ያደርጋቸዋል እንጂ። ዛሬም ከአካባቢው ሰዎች የተሰማው መረጃ ይህን የመሰለ ነው። ይህ ሁሉ በእውነት የሚያሳዝንና የሚያስገርም ነው።

✍️ መምህር ብርሃኑ አድማስ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ይሩማሊስ ዘዋልድባ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንዳ ማርያም ደሓን - መቐለ
⛪️ በአክሱም ጽዮን ጉዟችን ከምንሳለማቸው ከ30 በላይ ቅዱሳት መካናት አንዷ ናት
👉 መነሻ ኅዳር 15 መመለሻ ኅዳር 27
👉 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 11000 ብር

ለበለጠ መረጃ፦
📱 0901070707 / 0911289877
👉 አዘጋጅ፦ ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
👉 አድራሻ፦ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መኮሬታ የገዳማት ትሩፋት
👉🏾 ኦርቶዶክሳዊ ቅዱሳት መጻሕፍት
👉🏾 ንዋያተ ቅዱሳት
👉🏾 ከገዳማት የመጡ ነጠላዎችና ወይባዎች
👉🏾 የእጅና የአንገት መስቀሎች
👉🏾 ለቤተክርስቲያንና ለጸሎት ቤት የሚሆኑ ሽቶዎች
👉🏾 ከግብጽ የመጡ የአገልጋይ አይከኖች
👉🏾 የግሪክ ዕጣንና ከርቤ
👉🏾 የሰም ጧፍ፣ ንጹሕ ዕጣንና ፍሬ ያለው ዘቢብ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል

📱 ይደውሉ ይዘዙን፦ 0901070707
አድራሻ መገናኛ ማራቶን ሕንፃ 1ኛ ፎቅ 36 ቁጥር