ተድባበ ጽዮን
94 subscribers
82 photos
53 videos
20 files
84 links
የግራኝ እመቤት ርእሰ አድባራት ወገዳማት ተድባበ ማርያም (ተድባበ ጽዮን) ከአክሱም ጽዮን ቀጥላ ከክርስቶስ ልደት በፊት በ982ዓ.ዓ የተመሰረተች ሲሆን ለበርካታ ዘመናት መስዋእተ ኦሪት የተሰዋባት ከ፬ቱ ጥንታዊ መናብርተ ጽዮን አንዷ ገዳም ናት።
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።” ዘጸ ፳፥ ፲፪
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንግሥ ጉዞ ወደ አስደናቂው የበረሃው ገነት
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ_ገዳም
* መነሻ ሐምሌ 5 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ቀን ሐምሌ 8
* የጉዞ ዋጋ ስንሄድ ምሳን ጨምሮ 3000 ብር
* ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877

✥ የገዳሙ ቃል ኪዳን ፦
👉 በበዓልህ ቀን ከቦታው የረገጠውን ባንተ ስም ለተራበ ያበላውን ለተጠማ ያጠጣውን በስምህ ቤተ ክርሰቲያን ያሳነጸውን በስምህ መባ ያስገባውን የማታልፍ መንግስትን አወርስልሃለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ገበቶላቸዋል፡፡

✥ በገዳሙ የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ፣ መናኝ፣ ጻድቅ፣ ሊቅ፣ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ዐምደ ሃይማኖት፣ የድጓውና የጾመ ድጓው አደላዳይ ዳግማዊው ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በዓለ ልደታቸውና ዕረፍታቸው ሐምሌ 7 ቀን በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።

* መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ እና አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ

• በጉዟችን የምንሳለማቸው ገዳማት፦
→ ዋሻ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
→ ዋሻ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣
→ ዋሻ አባ ጽጌ ድንግል፣
→ ዋሻ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣
→ በልበሊት ኢየሱስ፣ እና ሌሎችም...

• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ዳሽን ባንክ 5248723384011
☞ ቴሌ ብር 0901070707
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በየጸበሉ፦ “በሕልሜ ቅድስት ሥላሴን እመቤታችንንና ቅዱሳንን ዐየሁ...” ለምትሉ ሐሳዊያን
🎤 በየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
የንግሥ ጉዞ ወደ ስእለት ሰሚው
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
* መነሻ ሐምሌ 17 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ሐምሌ 20
* የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 3000 ብር

2ኛ) በርካታ ገዳማት ያካተተ የንግሥ ጉዞ ወደ
ግሸን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል።

ለበለጠ መረጃ ቀድመው ይደውሉ፦
👉 0901070707
👉 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የግል ሱባኤ በስንት ይከፈላል?
ሱባኤ ሚገባውስ ገዳም ብቻ ነውን?
🎤 በየኔታ ሊቀሊቃውንት ማዕበል ፈጠነ

“ፀሐይ ዘልዳ” በተሰኘ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ሙሉውን ያገኙታል።
https://youtu.be/3613h40T9Hc?si=ZT3H6AZdFYUYbp0-
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የንግሥ ጉዞ ወደ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም
#ደብረ_ሊባኖስ_አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት_ገዳም
* መነሻ ነሐሴ 23 ከጠዋቱ 12:00
* መመለሻ ቀን ነሐሴ 24 ከንግሥ በኋላ
* የጉዞ ዋጋ 700 ብር

የንግሥ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ የመስቀሉ መገኛ
#ግሸን_ደብረ_ከርቤ_ማርያም

*የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ በ15 ለሚነሳው 7500 ብር፣ በ17 ለሚነሳው 7000 ብር
*መመለሻ ለሁሉም መስከረም 23

👉🏿 በጉዟችን ላይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ በልበሊት ኢየሱስ፣ ሐይቅ እስጢፋኖስና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን
* ለበለጠ መረጃ፦
👉 0911289877
👉 0901070707

• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707

በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ በመሆን ያግዙን

• በዩቲዩብ ☞ https://youtube.com/@mekoreta

• በቲክቶክ 👉🏿 http://tiktok.com/@betewali

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mekoreta

• በቴሌግራም 👉🏿 https://t.me/waldiba እና

https://t.me/negeretewahido
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቅኔ ማዕበል በባሕርዳር
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የማይቀርበት የንግሥ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ
የመስቀሉ መገኛ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም
#ግሸን_ደብረ_ከርቤ_ማርያም
* መነሻ መስከረም 15 እና 17
*መመለሻ ለሁሉም መስከረም 23 (24)
*የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ በ15 ለሚነሳው 7500 ብር፣ በ17 ለሚነሳው 7000 ብር

👉🏿 በጉዟችን ላይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ በልበሊት ኢየሱስ፣ ሐይቅ እስጢፋኖስና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን
* ለበለጠ መረጃ፦
👉 0911289877
👉 0901070707

• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707

በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ በመሆን ያግዙን

• በዩቲዩብ ☞ https://youtube.com/@mekoreta

• በቲክቶክ 👉🏿 http://tiktok.com/@betewali

• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mekoreta

• በቴሌግራም 👉🏿 https://t.me/waldiba እና

https://t.me/negeretewahido
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የዋርካዎቹ ጥላቸው ዛሬ ወደቀ።
ለልማዱ አርካ፣ ዝግባ፣ ሾላ ለሌሎች ምድራውያን ፍጥረታት መጠጊያ ማረፊያ መጠለያ ይሆናሉ መናኙ አባ መፍቀሬ ሰብእ ግን ለዋርካዎቹ፣ ለዝግባዎቹ ለሾላና ለወይራዎቹ መጠለያቸው ነበሩ። ለዚህ የሰው ምስክር አያስፈልግም በቅዱስ ላሊበላ በሐይቅ ቅዱስ ስጢፋኖስ ገዳም በደሴ አድባራት ስለእርሳቸው ለዘለዓለም ሊመሰክሩ የቆሞት ዛፎች ሕያዋን ምስክሮች ናቸው።
አባ መፍቀሬ ሰብእ ማለት ለምናኔ ከወጡበት ጊዜ ጀምሮ የተወለዱበትን አካባቢና ዘመዶቻቸውን ዙረው ያልተመለከቱ አክስቴ አጎቴ ዘመዴ ባዕዴ የሚባለው ግሳንግስ የጠፋላቸው እንደ ስማቸው በፍቅረ ሰብእ የተገነቡ ሙስሊም ክርስቲያኑ በእኩል የሚወዳቸው እርሳቸውም በእኩል የሚወዱ የፍቅር ሰው ናቸው። (ነበሩ ለማለት ተናነቀኝ)
በከተማ እየኖሩ የኔ የሚሉት ተቀማጭ ገንዘብ፣ የራሰቸው መጠጊያ ቤት የሌላቸው ነገር ግን በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን ያስገነቡ በመንፈስ ድኃ የሆኑ አባት ናቸው። ማኅበረ ምእመናኑም ይህንን ያውቅላቸዋል። ለአባ መፍቅሬ ሰብእ በአደራ ገንዘቡን ለገዳማት እና አድባራት የላከ ሰው ለእግዚአብሔር የሰጠያህል አይጠራጠርም። ለደሴ ምእመናን ደረሰኝ ከማስቆረጥ ለአባ መፍቀሬ መስጠት አስተማማኝ ነው።
ከብዙ ደጋግ አበው የተገናኙ ጣዕመ ምናኔ የገባቸው <<መንኖ ዓለም ምስለ ዓለም>> የተፈጸመላቸው የክርስትና ተምሳሌት ናቸው።
ምን እላለሁ? ምንስ እናገራለሁ?
አሳዳጊየ! መካሪየ! ተቆርቋሪየ! አባቴ።
አባ መፍቀሬ ሰብእ ለተመልካች የተማሩ የማይመስሉ ምሥጢር ያደላደሉ፤ ሲጠቅሱም አንድ ቃል ሁለት ቃል ሳይሆን ሁለት ሦስት ዐረፍተ ነገራትን ከመጽሐፍ ቅዱስ አፈፍ አድርገው የሚናገሩ፤ ጣዕመ ትምህርት የሚያውቁ በተለይም ደገኛ መምህር ከተገኘ በጉባኤ መካከል ወፍ እንዲዞር የማይፈቅዱ የዐውደ ምሕረት አስከባሪ ተቀምጦ ተማሪ ሳይናገሩ አስተማሪ ናቸው። በእድሜው ሁሉ ዐውደ ምሕረት ላይ ቁጭ ብሎ ረጅም ዘመናት ትምህርት የሰማ ሰው ይፈለግ ቢባል አባ መፍቀሬ ሰብእን የሚመስል አይገኝም። ደሰ ከተማ ላይ ከየትኛውም ደብር ጉባኤ ተደርጎ አምልጧቸው አያውቅም።
አባ መፍቀሬ የታወቀ መኖሪያ እንጂ የተለየ ደብር፤ የተለየ ወረዳ፤ የተለየ ሀገረ ስብከት የላቸውም። ተቸገረ ለተባለ በየትኛውም ቦታ ላለ ቤተ ክርስቲያን እንደ ግል ቤታቸው ይጨነቃሉ።
ላሊበላ የአገልግሎት ማኅፀናቸው ግሸን ዙፋናቸው ናት።

ሞተከ አባ እመ ይሰምዕ በድምፅ
ሰብእ አኮ እምከየ ዕፅ።
የኒህን ደግ መናኝ ነፍስ ለማሳረግ የሚወርዱ ቅዱሳን ሀገራችንን ባርከውልን እንዲሄዱ እንጸልይ። በረከታቸው ይደርብን።

🖋 መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Forwarded from ዘጰላድዮስ
ለአባ ጽጌ ድንግል ገዳም ወፍጮ ለማስገባት በ3 ሰው ማለትም በአባ ወልደ ሐዋርያት፣ በቢንያም መንግሥቴ እና በቃልኪዳን አበበ አካውንት እንዲከፈት በተነጋገርነው መሠረት በዛሬው ዕለት ተገናኝተን የገዳሙ አበምኔት የኔታ አባ ገብረ ሥላሴ በተገኙበት አካውንቱ ተከፍቷል።

ገዳሙ የሁላችንም ስለሆነ በቻልነው መጠን ተንቀሳቅሰን ለገዳሙ ቋሚ የገቢ ምንጭ እንዲኖረውና መናኒያኑ ራሳቸው እየሰሩ የዕለት ምግባቸውን (ሠርከ ኅብስት) እንዲችሉ ለማድረግ ጥረት ማድረግ ይጠበቅብናል።

በመሆኑም፦ በገዳሙ ሊሰሩ ከታቀዱ ፕሮጀክቶች ውስጥ የመጀመሪያው በኤሌክትሪክ የሚሠራ ወፍጮ ቤት መክፈት ነው። ለዚህ ፕሮጀክት አሁን ባለው ወቅታዊ የዋጋ ግሽበት ጠቅላላ ወጪውን አስልተን ወደፊት የምንገልጽ ሲሆን ለጊዜው በአስቸኳይ የ3 Phases ቆጣሪ ክፍያ አሟልቶ ከሚመለከተው አካል ፈቃድ መውሰድ ያስፈልጋል።

Aba Wolde-Hawariyat & Biniyam Mengiste & Kalkidan Abebe
👉 1000655570296
√ ዛሬ ሰማዩ ጠቁሯል፤ እንደጠቆረ ግን አይቀርም ደመናው ሲገፍ ብሩህ ይሆናል።
👉 እንደጥቁሩ ሰማይ ሕይወት የጨለመባችሁ ጨለማው ሲገፈፍ ብርሃን ይመጣልና አይዟችሁ።

√ ዛሬ ወንዞቹ ደርቀው ይሆናል፤ እንደደረቁ ግን አይቀሩም ዝናም ሲዘንም በውሀ ይሞላሉ።
👉 ዛሬ የምታገኙት ገቢ የደረቀባችሁ አይዟችሁ! እንደ ደረቀ አይቀርም በበረከት ትሞላላችሁ።

√ ዛሬ መሬት በፀሐይ ብዛት ጠውልጋ ሣሩ ደርቆ ትታያለች፤ እንደ ጠወለገች እንደደረቀች ግን አትቀርም ዝናም ሲዘንም ትለመልማለች።
👉 ዛሬ በሀዘን ፊታችሁ የጠወለገ ሥጋችሁ በሐሳብ ያለቀ ሰዎች አይዟችሁ! ፊታችሁ የሚለመልምበት ገጻችሁ የሚያበራበት ቀን ይመጣል፤ በሁኔታዎች ተስፋ የቆረጣችሁ አይዟችሁ! ሁኔታዎች ይለዋወጣሉ።
• እኖራለው ያለ ይሞታል፤ የታመመ እሞታለው ያለ ይድናል።
• ባለሥልጣን ይሻራል፤ ሥልጣን የሌለው ባለ ሥልጣን ይሆናል።
• ሀብታም ደሀ ይሆናል፤ ደሀው ሐብታም ይሆናል።
• መካን ትወልዳለች፤ ወላድ ልጅ አልባ ትሆናለች።
ጊዜ ይለዋወጣል፤ ዘመን ይቀየራል። ሌሊት ጨለማ ነበር፤ ግን አልፎ ብርሃን መጥቷል።
👉 ስለዚህ የምታዝኑ አይዟችሁ! ተስፋ እንደሌለው አትሁኑ! የሰው ተስፋው እግዚአብሔር ነው። ከሕመም በኋላ ጤና፣ ከሀዘን በኋላ ደስታ፣ ከልቅሶ በኋላ ሳቅ፣ ከሞት በኋላ ትንሣኤ አለና አይዟችሁ!

🎤 መጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፋንቴ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ፊልጶስ)
መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ምሥጢራዊው መንዝ እመጓ ቅ/ዑራኤል
👉 መነሻ ጥቅምት 15
👉 መመለሻ ጥቅምት 17
👉 የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2500 ብር
🏔 ስፍራውን የረገጠ ወንድ የ40ቀን ሴት የ80ቀን ንጹሕ አደርገዋለሁ
→ እስከ ዕለተ ምጽዓት ቦታው በከሃዲያን አይጠፋም፤
→ የማልምረውን ስፍራውን አላስረግጠውም፤
→ በዚህ ሥፍራ የለመነኝን አልነሳውም የጠየቀኝን አልከለክለውም፤
→ በሞተ ጊዜ ሲዖልን አያያትም፤ በደረቴ አቅፌ ባሕረ እሳትን አሻግረዋለው።

“የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮቻችሁም ስለሚሰሙ ብፁዓን ናቸው። እውነት እላችኋለሁ፥ ብዙዎች ነቢያትና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም፥ የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።” ማቴ ፲፫፥ ፲፮- ፲፯

እነዚህን የተቀደሱ ስፍራዎች በማየት ለመባረክ የታደለ ማን ነው? ሰባት ድንቅ ገዳማት

#እመጓ_ዑራኤል ( #እመ_እጓል )
እመእጓል ደብረ ቆጵሮስ ኢየሱስ ወቅዱስ ዑራኤል ገዳም በመንዝ ማማምድር ወረዳ ውስጥ ይገኛል።

፩- ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር በተሰደደች ግዜ የተቀመጠችበት ቦታ ነው፡፡

፪- ቦታውን በአረማይክ ቋንቋ እመጓ - የእኔና የአንች (የእናትና የልጅ) ሀገር ስም እራሱ ጌታችን ነው እመጓ ብሎ በአረማይክ ቋንቋ የሰየመው። እመእጓል ሲለው / ብሎታል።

፫- በቦታው 2 ተራራዎች አሉ።
1- ገሊላ (ክሊና) ተራራ፦ ይህ ተራራ እመቤታችን የተቀመጠችበትና ጌታችን ኢትዮጵያን አስራት ሀገር ትሁንሽ ብሎ ያረገበት ቦታ ሲሆን በተራራው ላይ በአየር ላይ የቆመ ድንጋይ ይታያል፤ በድንጋዩ ላይ ተወጥቶ 3 ግዜ ይዞራል።
2- ቆጵሮስ ተራራ፦ ይህ ተራራ ቅ/ዑራኤል የጌታን ደም የረጨበትን የብርሃን ጽዋ የሰወረበት፣ ቅዱስ መስቀሉ ወደ ግሸን ሲሄድ 14 ቀን የተቀመጠበት ቅዱስ ተራራ ነው።

፬- በዚህ ቦታ ጌታችን ለቅ/ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አስራት ሀገርህ ትሁን ብሎ ያረገበት ቦታና የቅዱስ ጊዮርጊስ የፈረሱ አሻራ (ኮቴ) በድንጋይ ላይ ታትሞ ይታያል።

፭- በቦታው ላይ ዋሻዎች አሉ።
በዋሻው ውስጥ፦ (የድንግል ማርያም የእጅዋ አሻራ በድንጋይ ታትሞ) ይታያል።
- ያልፈረሰ፣ ያልበሰበሰ ክንፍ ያላቸው አፅመ ቅድሳን አጽም ይታያል
- የድንግልና የልጅዋ ልብስ እንዳለ ይነገራል።
- የሚጠበቀው ዋሻው በነጭ ነብርና በነጭ አንበሳ ነው ይታያሉ።

፮- በዚሁ አካባቢ በስእለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ማርያም ገዳም ውስጥ ቅ/ዑራኤል በክንፉ በጠረገው ቦታ ላይ የእመቤታችን ቤተክርስቲያን ታንፆበታል፤ በዚች ቤተ ክርስቲያን አጼ ናዖድና ሌሎችም አበው ስዕለታቸው ስለሰመረላቸው ገዳሟ ምስዓለ ማርያም እየተባለችም ትጠራለች።

☞ የቦታው ቃልኪዳን፦ ጌታችን "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ቅዱስ ቦታ የረገጠና ያየ 189 ትውልድ እምረዋለሁ፤ የጠየቀውን የሀሳቡን እሰጠዋለሁ።" ብሎ ቃል እንደገባበት ልብ ይሏል!

★ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል፤ ሁለተኛው መኪና ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን።
* መነሻ ቀን ጥቅምት 15 ከሌሊቱ 10:30- 11:30
* መመለሻ ቀን ጥቅምት 17
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2500 ብር

መነሻ ቦታዎች፦
1. አራዳ ጊዮርጊስ
2. መገናኛ
3. ላምበረት
4. ጣፎ አደባባይ

• በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
→ ታሪካዊው ዳግማዊ ቤተልሔም አፍሮ አይገባም መድኃኔዓለም ወአቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳም፣
→ ምሥጢራዊው እመጓ ቅ/ዑራኤል፤
→ ጻድቃኔ ማርያም፤
→ ዘብር ቅ/ገብርኤል፤
→ ስዕለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያም፣
→ እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብ፣
→ እመቤታችን በስደቷ ጊዜ በኪደተ እግሯ የባረከቺው የኅቡዓን በዓት ደብረ ክሊና /ገሊላ፣
→ ቅ/ዑራኤል ደመ መለኮትን ለዓለም ሁሉ የረጨበት ብርሃናዊው ቅዱስ ጽዋ የተቀመጠበትና ቅዱስ መስቀሉ ወደ ግሸን ሲሄድ ለ14 ቀናት ያረፈበት ደብረ ቆጵሮስ፤
→ ታሪካዊው ሰላድንጋይ ቅ/ማርቆስ፣
→ ተአምረኛዋ ሽብሻቦ ማርያም፣
→ ግንድ አጽሚት ክርስቶስ ሠምራ ገዳም፣...

★ በተጨማሪም ከጥቅምት 21- 23፣ ከኅዳር 5- 7 እና ከ12- 14 ይኖረናል።

፩ኛ. ወደ ተአምረኛው በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
[ጉዟችን ከአዲስ አበባ እስከ ጎንደር ደርሶ መልስ በአውሮፕላን ከጎንደር እስከ ደለጉ በርሜል ጊዮርጊስ በመኪና ነው]
√ መነሻ ጥቅምት 23
√ መመለሻ ጥቅምት 30
√ የጉዞ ጠቅላላ ዋጋ 15000 ብር

፪ኛ. ወደ ርእሰ ገዳማት ወአድባራት አክሱም ጽዮን ማርያም
[በአውሮፕላን፣ ምቾት ባለው ዘመናዊ ልዩ ባስና በመደበኛ የሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች]
* መነሻ ኅዳር 16
* መመለሻ ኅዳር 25
* በጉዟችን ላይ በርካታ ጥንታዊ ቅዱሳት መካናትን እንሳለማለን።

✞❖✞ ለሁለተኛው መኪና የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ስለሆኑ ቀድመው ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!
👉 0901070707
👉 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ

#ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉 ባላችሁበት አካባቢ
በሚከተሉት የመምህር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707

#ማሳሰቢያ:-
👉 #መታወቂያ ወይም #ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል።

ስፍራው የእግር መንገድ ስላለው ዝግጅት ሊኖራችሁ ይገባል።

🌌 ለጸበል በሌሊት ስለምንወጣ የእጅ ባትሪ ይያዙ፤

🥾 ክሊና እና ቆጵሮስ ተራሮችን በእግር ጉዞ የምንጎበኛቸው መሆኑን ተገንዝበው ቀድሞ መዘጋጀትና ሽፍን ጫማ ማድረግ ይገባል።

💼 ሻንጣ እና መተኛችሁን 💸 በክፍያ ማስያዝ የምትችሉ መሆኑን ልታውቁ ይገባል።

📚 {አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው}

#ሼር_በማድረግም_ለኦርቶዶክስ_ወገኖቻችን_ለሌሎችም_በማካፈል_የበረከቱ_ተካፋይ_ይሁኑ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👣 እግሮች ሁሉ ወደ አክሱም ጽዮን ያመራሉ... 🚶

የማይቀርበት መንፈሳዊ የንግሥ ጉዞ ወደ ጥንታዊቷና ታላቋ የታሪክ ማኅደር መካነ ነገሥት ርእሰ ገዳማት ወአድባራት
#አክሱም_ጽዮን_ማርያም
* መነሻ ኅዳር 16
* መመለሻ ኅዳር 25
* የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 9000 ብር
★ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን አክሱም ጽዮንን ለመሳለም የምትሹ ያልተመዘገባችሁ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ!
👉 0901070707 / 0911289877

👉 ርእሰ ገዳማት ወአድባራት፣ ሙጽአ ሕግ ወሥርዓት፣ ነቅዐ ክህነት ወመንግሥት ዘሀገር ዐባይ ኢትዮጵያ፤ ቅድስት አክሱም ሁላችንንም ትጣራለች፡፡ የሚቻለን ሁሉ ወደ እርሷ እናቅና፤ ከበረከቷም እንጥገብ፡፡

በጉዟችን ላይ ከምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት ውስጥ፦
👉🏿 ደብረ አጥገባ አቡነ ጰንጠሌዎን፣
👉🏿 ደብረ ቆናጽል አቡነ ሊቃኖስ፣
👉🏿 ደብረ መደራ አቡነ ገሪማ፣
👉🏿 ደብረ የሐ አቡነ ሐፍፄ፣
👉🏿 ደብረ ዳሞ (ደብረ ሃሌሉያ) አቡነ አረጋዊ፣
👉🏿 ደብረ ጎሕ አቡነ ይምዓታ፣
👉🏿 ጥንታዊው ውቕሮ ቂርቆስ፣
👉🏿 ገርዓልታ አብርሃ ወአጽብሃ፣
👉🏿 ሐውዜን ቅ/ጊዮርጊስ ወአቡነ ተክለሃይማኖት፣
👉🏿 ማኅበረ ዴጎ ጻድቃን እና አቡነ ያፍቅረነ እግዚእ፣
👉🏿 ማኅበረ ዴጎ አቡነ አቤል ግብጻዊ፣
👉🏿 ደብረ በንኮል አቡነ መድኃኒነ እግዚእ፣
👉🏿 ዋልድባ ደብረ ዓባይ አቡነ ሳሙኤል፣
👉🏿 ማይበራዝዮ አቡነ አላኒቆስ፣
👉🏿 ደብረ ዓሣ አቡነ ዮሐኒ እና አቡነ አሞኒ፣
👉🏿 ሐይቅ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣
👉🏿 ሳርአምባ ቅ/ኪዳነ ምሕረት ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ፣
👉🏿 አርማኒያ ቅዱስ መርቆሬዎስ እና ሌሎችም...

✥ መነሻ ቦታዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ እና መገናኛ