This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ዘመናችን እንደጥላ እያለፈ ነውና ንስሐ እንግባ...”
🖋 በየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🖋 በየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
በሰሙነ ሕማማት ክርስቲያኖች ምን እናድርግ?
🎤 ርእሰ ሊቃውንት የኔታ መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ እስከዛሬ የተሳለምናቸውንና ወደፊትም በተለያዩ ጉዞዎቻችን የምንሳለማቸውን ቅዱሳት መካናት ታሪክ እናቀርብበታለን። እናንተም ቻናላችንን Subscribe, Like, Share, Copy Link በማድረግ ያግዙን!
https://youtu.be/zHqe3_EUkUY?si=_vQ1NfpsKIhsjqs9

YouTube
በሰሙነ ሕማማት ክርስቲያኖች ምን እናድርግ? በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ #foryou #fyp
የበርካታ ቅዱሳት መካናትን ታሪክ ስለሚያገኙበት ቻናሉን Subscribe, Like, Share, Copy Link በማድረግ ያግዙን!
#spirituality #christianity #orthodoxy #መንፈሳዊ #ምክር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #fypシ #love #church #foryoupage @AbelBirhanu @Bertemios123 @jasonvlogslife @lovefunkprodutora @MrMaxLife
#spirituality #christianity #orthodoxy #መንፈሳዊ #ምክር #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #fypシ #love #church #foryoupage @AbelBirhanu @Bertemios123 @jasonvlogslife @lovefunkprodutora @MrMaxLife
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ከፍ ብለን እናስብ!”
🎤 ርእሰ ሊቃውንት የኔታ መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🎤 ርእሰ ሊቃውንት የኔታ መምህር አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
በፍፁም የማይቀርበት ፯ኛው ዙር ልዩ ጉዟችን ወደ ምሥጢራዊው #ደብረ_ሐዊ_ቅዱስ_ያሬድ_አንድነት_ገዳም
→ መነሻ ግንቦት 8 መመለሻ ግንቦት 14
→ የጉዞ ዋጋ እስከ ጎንደር በአውሮፕላን ደርሶመልስ ከጎንደር በኋላ በመኪና ትራንስፖርት ማረፊያን ጨምሮ 13000 ብር
★ ይህ ልዩ የጉዞ መርሐ ግብር፦
→ እምነቱ በቅዱሳን መላእክት ከገነት የሚመጣበት ድንቅ ቦታ፤
→ በከባዱ መከራ ዘመን ክርስቲያኖች የሚጠለሉበት የዘመናችን ሐመረ ኖኅ፤
→ በርካታ ኅቡዓን አበው የከተሙበትና ፈቃደ እግዚአብሔር ለሆነላቸው ሁሉ እየተገለጡ የሚባርኩበት መካነ ግኁሣን፤
→ ዘመንዎና ሕይወትዎ ብሩክ ይሆን ዘንድ ሰው ሆነው እንደ መላእክት ከሚኖሩ ከእውነተኞቹ መናኒያንን በርከክ ብለው ቡራኬ ተቀብለው የሚመለሱበት የበረከት ምድር፤
→ ትምህርት ለማይገባው ሁሉ በኃይለ እግዚአብሔር በቅዱስ ያሬድ ቃልኪዳን አእምሮውን ለብዎውን ባርኮ አስተዋይና ጠቢብ የሚያደርግ ፈዋሽ ጠበሉን ተጠምቀውና ጠጥተው የሚመለሱበት፤
→ ጃንደረባው ባኮስ፣ ሊቁ ቅዱስ ያሬድና ሌሎች በርካታ ቅዱሳን በተሰወሩበት ደብረ ሐዊ ገዳም የቃልኪዳናቸውን በረከት የሚያፍሱበት፤
→ ለብዙ ዘመናት ወንበር ተክለው ጉባዔ ዘርግተው ምሥጢር እያደላደሉ በርካታ ሊቃውንተ ቤተከርስቲያንን ከሚያፈሩ መምህራነ ጉባዔያት ጋር ተገናኝተው ለጥያቄዎቻችሁ ሁሉ መልስ የምታገኙበት፤
→ በጸሎት ተጋድሏቸው ከተጠቀሙ ንዑዳን ክቡራን አበው ጸሎትና ቡራኬ የምትቀበሉበት፤
→ እጅግ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት እና ታሪካዊ ቦታዎችን የምንጎበኝበት የ7 ቀናት ልዩ ጉዞ ነው።
❖ ውስን ወንበሮች ብቻ ስለቀሩን ይህንን ቅዱስ ቦታ ለመሳለም የምትሹ የኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶ ልጆች ሁሉ ደውሉልንና አብረን እንጓዝ! ለበለጠ መረጃ፦
👉 0901070707 / 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
❖ ብዙዎች የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጦማሩን Share, Like, Tag & Comment አድርጉት፤ የነዚህን ቅዱሳት መካናት የቃልኪዳን በረከት እንዲያገኙ ለሌሎች ምክንያት መሆን በራሱ ልዩ በረከት ያሰጣልና Share & Tag በማድረግ ለወዳጆችዎ ያካፍሉት።
👉 "ገዳምህን የረገጠ" ብቻ ሳይሆን "ገዳምህን ለሌሎች ያሳዬ ...እምርልሃለሁ!" ተብሎ ቃል የተገባላቸው ቅዱሳን እንዳሉን ገድለ አቡነ ዘርዓ ብሩክን ያስታውሱ!!!
👉 @negeretewahido
❖ በጉዟችን የምንሳለማቸው ገዳማትና የምንጎበኛቸው መካነ ቅርሶች፦
• ደባርቅ መድኃኔዓለም፣
• ወርቅ አበባ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት፣
• መንታ በር ቅዱስ ገብርኤል፣
• ላይ ጣና ጥጉና ኪዳነ ምሕረት፣
• ከ1450 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያለው ራስ ደጀን ሆጨው ቤተ ጉባዔ [ቅዱስ ያሬድ ወንበር ተክሎ ጉባዔ ዘርግቶ ለ40 ዓመታት ያስተማረበትና እነ ቅዱስ ባኮስ የተሰወሩበት የስውሩ መቅደስ ጉልላት]፣
• ሊቁ ቅዱስ ያሬድ የተሰወረበትና ለተገባው በየጊዜው የሚገለጥበት ደብረ ሐዊ ቅ/ያሬድ ወቅ/ክርስቶስ ሠምራ የዋሻ ገዳም፣
• ራሱ ቅ/ያሬድ በኪደተ እግሩ ከልሎ የገደመውና በቅዱሱ ሐይቅ በጣና ስም የሚጠራው መካነ ኅቡዓን ጣና ደብረ ሐዊ ቅዱስ ያሬድ አንድነት ገዳም፣
• ጃንደረባው ባኮስ የተሰወረበትን ደብረ ራስ ደጀን፣
• ትምህርት ለማይገባው ሁሉ በቃልኪዳኑ አምነው ቢጠጡት አእምሮን የሚከፍት ጥበብና ማስተዋልን የሚያድል ተአምረኛ ጠበሉን ይጠመቃሉ፤ ይጠጣሉም።
• ታሪካዊቷ ደረስጌ ማርያም ገዳም፣
• ተአምረኛው ባለልብስ ጠበል የሚገኝበት ጥንታዊው መካነ ኅቡዓን ጨነቅ መድኃኔዓለም ገዳም፣
• በርካታ የጎንደር ጥንታዊ አድባራትን (ታሪካዊቷ የእቴጌ ምንትዋብ ደብር ቅ/ቁስቋም፣ ርእሰ አድባራት አደባባይ ኢየሱስ፣ ታሪካዊቷ ግምጃቤት ማርያም፣ ተአምረኛዋ በዓታ ለማርያም፣ ጥንታዊው ደብረ ብርሃን ቅ/ሥላሴ፣ መንበረ መንግሥት መድኃኔዓለም፣ አጣጣሚ ቅ/ሚካኤል፣ ቅ/ሩፋኤል ወአቡነ ሐራ ድንግል፣ አደባባይ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፊት በር አደባባይ ቅ/ጊዮርጊስ፣ ታሪካዊው ጎንደር ቅ/ዮሐንስ መጥምቅ፣... ወዘተ እንሳለማለን፤ በጎንደር ፋሲለደስ ጊቢ የሚገኙትን ታሪካዊዎቹን አብያተ መንግሥታት እንጎበኛለን)
❖ ማሳሰቢያ፦ ጊዜያችንን በአግባቡ ከተጠቀምን በሕይወታችሁ የማትረሱትና ግሩም በረከት የምታገኙበት አንድ ተአምረኛ ገዳም ሰርፕራይዝ ይኖራል።
→ መነሻ ግንቦት 8 መመለሻ ግንቦት 14
→ የአውሮፕላንና መኪና ደርሶመልስ ትራንስፖርት ጠቅላላ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 13000 ብር
✞❖✞ በማኅበራችን የጉዞ መርሐ ግብራት መሳተፍ ከፈለጉ ሳያመነቱ ይደውሉልንና አብረውን ይጓዙ!!!
▶️ ቀኑ ሲቃረብ የፕሌን ዋጋ ስለሚጨምር የመሄድ አሳብ ካሎትና ከወሰኑ ቀድመው ይመዝገቡ!
👉 0911289877 / 0901070707
☞ @negeretewahido
❖☞ ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
፩ኛ) የሚሰውረው ፈዋሽ ጠበል ወደሚገኝበት ቋራ ደለጉ አሸዋ ማዶ / ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሌንና በመኪና
→ መነሻ ግንቦት 10 መመለሻ ግንቦት 17
→ የፕሌንና የመኪና የጉዞ ዋጋ ማረፊያና የፕሌን ጨምሮ 15000 ብር
፪ኛ) ሚዳ መራኛ አቡነ መልከ ጼዴቅ አንድነት ገዳም
→ መነሻ ግንቦት 3 መመለሻ ግንቦት 4
→ የጉዞ ዋጋ ሁለት ጊዜ ምግብን ጨምሮ 2000 ብር
፫ኛ) ምሥጢራዊው እመጓ ዑራኤልና የመንዝ ገዳማት
፬ኛ) ሐመር ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም፣ ብርብር ማርያም እስከ ኬንያና ሱዳን ድንበር ድረስ ያሉ የደቡብ ኦሞ ገዳማትና አድባራት
→ መነሻ ሰኔ 21 መመለሻ ሰኔ 27
፭ኛ) ጥንታዊው ማኅበረ ሥላሴ እና የምዕራብ ጎንደር ገዳማት
→ ከባህርዳር እስከ ጎርጎራ የሚገኙ የጣና ገዳማትን ጨምሮ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት እና ታሪካዊ ቦታዎችን የምንጎበኝበት የ9 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዞ ነው።
→ በጉዟችን በቀን 3 ጊዜ በመዓዛ ገነት የሚታጠነውንና እመቤታችን በየቀኑ በጣና ቂርቆስ ገዳም እየተገለጸች የምትባርከውን ባለ ልብ ቅርጹን የጣና ሐይቅን ከባህርዳር እስከ ጎርጎራ በዘመናዊ ጀልባ እየቀዘፍን በቅዱሱ ሐይቅ ላይ የሚገኙ በርካታ ቅዱሳት መካናትን እንሳለማለን።
→ መነሻ ሐምሌ 4 መመለሻ ሐምሌ 12
፮ኛ) ስእለት ሰሚው ቁልቢ ቅ/ገብርኤል በሐረርና ድሬዳዋ የሚገኙ ገዳማትና አድባራትን ጨምሮ
→ መነሻ ሐምሌ 16
→ መመለሻ ሐምሌ 20
☞ @negeretewahido
👉 #መነሻ_ቦታዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ፣ መስቀል አደባባይ ቅ/እስጢፋኖስ እና መገናኛ
#ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉 ባላችሁበት አካባቢ
በሚከተሉት የመምህር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877
→ ከሃገር ውጪ ሆናችሁ ለቤተሰቦቻችሁ መክፈል ለምትፈልጉ Swift Code: CBETETAA
❖ የዩቲዩብ ቻናላችንን « መኮሬታ Mekoreta Tube »ን በሚከተለው ሊንክ ከፍተው Subscribe, Like, Share, Comment & Copy Link በማድረግ ያግዙን
☞ https://youtube.com/@mekoreta

ለበዓለ ዕርገት ልዩ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ታሪካዊውና ምሥጢራዊው መንዝ ደብረ ቆጵሮስ እመጓ ቅዱስ ዑራኤል
* መነሻ ሰኔ 4 ከጠዋቱ 11:00 መመለሻ ሰኔ 8
* የጉዞ ዋጋ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ 2500 ብር
✥✞✥ ቅዱሳት መካናትን ለተዋህዶ ልጆች ሁሉ ማስተዋወቅ የሁላችንም ክርስቲያናዊ ግዴታ ነውና ጦማሩን አንብበው እርስዎ በሚጠቀሙባቸው ድረገጾች ላይ Share, Tag, Like, Comment & Forward... በማድረግ የቅዱሳት መካናቱን በረከት እንዲያገኙ ለተፈቀደላቸው ሁሉ የመባረካቸው ምክንያት ይሁኑ።
👉 {በእመጓ ላይ ጌታችን ለቅ/ዑራኤል፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ሰው ይህንን ደጅ አላስረግጠውም!" ብሎ የተገባለትን ቃል ልብ ይበሉ!!!
☞ @negeretewahido
👉 #እመጓ ( #እመ_እጓል) 👈
[ጌታችን፦ "አስቀድሜ በታላቁ ዐምደ ወርቅ ስሙን ያልጻፍኩትን ይህንን ደጅ አላስረግጠውም! ይህንን ደጅ የተሳለመ በግንባሩ ላይ «ቅዱስ ዑራኤል» የሚል ስውር ጽሑፍ በወርቅ ቀለም ይጻፍበታል፤ ባረፈ ጊዜም ዋስ ጠበቃ ሆኖት ባሕረ እሳትን ይሻገራል ወቀሳ ከሰሣም አይኖርበትም።" ብሎ ለቅዱስ ዑራኤል ቦታውን ባርኮ አስራት አድርጎ ሲሰጠው ቃል የገባበት፣
✝️ ለሊቀ ሰማእታት ቅዱስ ጊዮርጊስና ለጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ኢትዮጵያን አስራት አድርጎ የሰጠበት፣
✝️ እመቤታችን በስደቷ ጊዜ በኪደተ እግሯ የባረከቺውና ልጇ ወዳጇም፦ ይህንን ቅዱስ ቦታሽን "እስከ ዳግም ምጽዓቴ ድረስ 6000 እሳታዊያን መላእክት ይጠብቁልሻል።" ብሎ ቃልኪዳን የሰጠበት፣
✝️ የአረመኔዋ ዮዲት ጉዲት ጦር በጥበበ እግዚአብሔር የተደመሰሰበት ደብረ መዊዕ፣
✝️ እልፍ አዕላፍ ቅዱሳን የተጋደሉበትና የሚጋደሉበት መካነ ሱባዔ ወአርምሞ፣
✝️ በርካታ ምስጢሮችን የያዘና ላደለውም የሚገለጥበት መካነ ኅቡዓን፣
✝️ ግማደ መስቀሉ ለ14 ቀናት የተቀመጠበት፣
✝️ ቅዱስ ዑራኤል በደመ ክርስቶስ ዓለምን የቀደሰበት የብርሃን ጽዋ የተቀመጠበት ድንቅ ቦታ፣
✝️ መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጢረ ቁርባንን ሲመሰርት በቅዱሳት መለኮታዊ እጆቹ የጨበጠው ጽዋ የሚገኝበት መካነ ቅርስ፣
✝️ ከአዳም ጀምሮ የተነሱ ነቢያትና የሌሎችም ቅዱሳን ቅዱስ ዐጽም ከመስቀሉ ጋር ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ ያረፈበት ቅዱስ ቦታ፣
✝️ መስቀሉን ይዘው የመጡ ቅዱሳን የባረኩት የቅዱሳን መካነ ጸሎት፤
✝️ ከዕለተ ዓርብ ስቅለት ጀምሮ እስካሁን ድረስ ወደፊትም ከዋክብት ዘወትር የሚረግፉበትና ይህንንም ብዙዎች በቦታው ላይ ሱባዔ የያዙና ኑዋሪዎቹ ማታ ማታ የሚያዩበትና ሕያው ምስክር ያለው ተአምረኛ ገዳም፣
✝️ "ጌታ በማቴ ፳፬ ላይ የተናገረው ቃል የሚፈጸምበትን፣ ወንድም በወንድሙ ላይ የሚከፋበትን ክፉውን ዘመን 8ኛውን ሺህ እንዳታሳይኝ ከልጅሽ አማልጅኝ?" ብሎ እጅግ የሚወዳትና የሚያገለግላትን እመቤታችንን በመለመን ፰ኛው ሺህ በመስከረም ከመግባቱ በፊት በወርኀ ነሐሴ ያረፈው ደጉ ንጉሥ አፄ ናዖድ ያሰራት ስዕለት ሰሚዋ ምስዓለ ማርያም (ቀጭን አምባ ማርያም) የምትገኝበት፣ ...ግሩም ገዳም ነው።
☞ @negeretewahido
💠→ በዚህ ልዩ ጉዞ መርሐ ግብራችን የሚከተሉትን ቅዱሳት መካናት እንሳለማለን፦፦
→ ጌታችን በዘመነ ስደቱ በኪደተ እግሩ የባረከውና "እንደተወለድኩባት ቤተልሔም ትሁን!" ብሎ በማይሻር ቃልኪዳን ያጸናው፣ እመቤታችን ልጇ ወዳጇን አቅፋ ከእመጓ ወደ በልበሊት ኢየሱስና ጣና ቂርቆስ ስትሄድ የባረከችው፣ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት በዓት ሠርተው የጸለዩበት፣ ጻድቁ አቡነ ዘርዓ ብሩክ ለስብከተ ወንጌል ሲዘዋወሩ የባረኩት ዳግማዊ ቤተልሔም አፍሮ አይገባም መድኃኔዓለም ወአቡነ ዘርዓ ብሩክ ገዳምን ተሳልመው የሚመለሱበት ልዩ የበረከት ጉዞ ነው።
→ ምሥጢራዊው እመጓ ቅ/ዑራኤልን ተሳልመን ፈዋሽ ጠበሉን የምንጠመቅበት፤
→ ደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ማርያምን፤
→ ዘብር ቅዱስ ገብርኤልን፤
→ ስዕለት ሰሚዋ ቀጭን አምባ ምስዓለ ማርያምን፣
→ እመ እጓል ቅ/እግዚአብሔር አብን፣
→ እመቤታችን በስደቷ ያረፈችበትና ልጇ ወዳጇ አምላካችን ከልሎ ግሩም ቃልኪዳን የሰጠባት የኅቡዓን በዓት ደብረ ክሊናን (ገሊላ)፣
→ ቅ/ዑራኤል ደመ መለኮትን ለዓለም ሁሉ የረጨበትን ብርሃናዊውን ቅዱስ ጽዋ በክብር ያስቀመጠበትና ቃልኪዳን የተቀበለበት እንዲሁም ጌታችን የተሰቀለበት ክቡር መስቀል ከበርካታ አጽመ ቅዱሳንና ንዋያተ ቅዱሳት ጋር በ10ሩ ቅዱሳን ተይዞ መጥቶ ለ14 ቀናት ያረፈበት ምስጢራዊው ደብረ ቆጵሮስን፤
→ ሰላድንጋይ ቅ/ማርቆስን፣
→ ሽብሻቦ ማርያምን፣
→ ግንድ አጽሚት ክርስቶስ ሠምራን፣
→ ዳስ አምባ ጊዮርጊስን፣
→ ሰቀላዬ ማርያምን፣
→ የአቡነ እጨጌ ዮሐንስ መካነ ዕረፍት ፍርኩታ ኪዳነ ምሕረትን፣
→ “አባ ሲኖዳ የውድማው፣ በቅሎ ያስወልዳል እንኳን ሰው” የተባለለት ታች ዘራም አቡነ ሲኖዳን...፣ ወዘተ የምንሳለምበት ልዩ ጉዞ ነው።
→ መነሻ፦ ሰኔ 4 መመለሻ ሰኔ 8
→ የጉዞ ዋጋ፦ ማረፊያ ቤትና ምግብን ጨምሮ 2500 ብር
✞❖✞ የቀሩን ወንበሮች ጥቂት ብቻ ናቸው፤ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!!!
{አስቀድመው ድርሣነ ዑራኤልንና እመጓ መጽሐፍን ቢያነቡ ጥሩ ነው}
#መነሻ_ቦታዎች፦ አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ እና መገናኛ
❖☞ ቢቀሩ የሚቆጩባቸው ሌሎች ጉዞዎቻችን፦
፩ኛ) ተአምረኛው በርሚል ቅ/ጊዮርጊስ በፕሌንና በመኪና
→ በታሪካዊው ጣና ሐይቅ ላይ የሚገኙ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት የ1 ሳምንት ልዩ ጉዞ ነው።
→ መነሻ ሰኔ 15 ቅዳሜ መመለሻ በሳምንቱ
→ የፕሌንና የመኪና የጉዞ ዋጋ ማረፊያና የፕሌን ጨምሮ 15000 ብር
፪ኛ) ሐመር ቡስካ ጽዮን ማርያም ወአቡነ ሙሴ ጸሊም ገዳም፣ ብርብር ማርያም እስከ ኬንያና ሱዳን ድንበር ድረስ ያሉ የደቡብ ኦሞ ገዳማትና አድባራት
→ መነሻ ሰኔ 21 መመለሻ ሰኔ 27
፫ኛ) ታላቁ የሺዎች ቅዱሳን ማኅበር ማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም
→ በቅዱሱ የጣና ሐይቅ ላይ የሚገኙ በርካታ ጥንታዊ ገዳማትና አድባራትን የምንሳለምበት የ9 ቀናት ልዩ የንግሥ ጉዞ ነው።
→ መነሻ ሐምሌ 4 መመለሻ ሐምሌ 12
፬ኛ) አስደናቂው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም
→ በጉዟችን ላይ ደብረ ባህርይ ዋሻ አባ በጸሎተ ሚካኤል፣ ዋሻ አባ ጽጌ ድንግል፣ ሚዳ ዋሻ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣ ጥንታዊው በልበሊት ኢየሱስ፣... እና ሌሎችንም እንሳለማለን።
→ መነሻ ሐምሌ 5 መመለሻ ሐምሌ 8
፭ኛ) ስእለት ሰሚው ቁልቢ ቅ/ገብርኤል
→ መነሻ ሐምሌ 16 መመለሻ ሐምሌ 20
☞ @negeretewahido
#ለምዝገባ (ትኬት ለመቁረጥ)፦
👉 ባላችሁበት አካባቢ
በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0911289877
→ ከሃገር ውጪ ሆናችሁ ለቤተሰቦቻችሁ መክፈል ለምትፈልጉ Swift Code: CBETETAA
★ በማኅበራችን የጉዞ መርሐ ግብራት መሳተፍ ከፈለጉ ሳያመነቱ ቀድመው ይደውሉልንና አብረን እንጓዝ!
👉 0901070707
👉 0911289877
#ማኅበረ_ቅዱስ_ፊልጶስ_ወአቡነ_ሳሙኤል_ዘዋልድባ
☞ @waldiba

የንግሥ ጉዞ ወደ #የበረሃው_ገነት_አስደናቂው_ጋስጫ_ገዳም
* መነሻ ሐምሌ 5 ⏱ ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ቀን ሐምሌ 8
* የጉዞ ዋጋ ስንሄድ ምሳን ጨምሮ 3000 ብር
ለበለጠ መረጃ፦
☞ 0901070707 / 0911289877
✥ ስለ አስደናቂው ጋስጫ ደብረ ባህርይ አባ ጊዮርጊስ እና አባ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም ምን ያህል ያውቃሉ?
☞ ከ12ኛው መ/ክ/ዘ ጀምሮ የታላቁ ጻድቅ አባ በጸሎተ ሚካኤል ጸሎተ በዓት የነበረ፣
☞ ዕውቁ የድጓ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ ከ47 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍትን በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የጻፉበት ሙራደ ቃል በርካታ ደቀ መዛሙርት ያፈሩበት መካነ አእምሮ፣
☞ ከመጀመሪያው የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ጉባዔያት ማስመስከሪያ ሐይቅ ቅ.እስጢፋኖስ ቀጥሎ ዓቢይ መካነ ትምህርት የነበረ፣
☞ ጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለ10 ዓመታት ምነና እና የምንኩስናን ትምሕርት ከአባ በጸሎተ ሚካኤል የተማሩበት፣
☞ ከአቡነ በጸሎተ ሚካኤል እና አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ክቡር ዓፅማቸው በተጨማሪ የ6000 መናንያን ዓፅመ ቅዱሳን የሚገኝበት፣
☞ የሁለቱም ግኁሣን ቅዱሳን አበው አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እና አባ በጸሎተ ሚካኤል እጅግ ጥንታዊና ታሪካዊ የዋሻ አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙበት፣
☞ ከ95 - 130 ሜትር ቁመት ያለው ተራራ ላይ የተመሠረተ እና 46 ሜትር ቁመት ባለው መሰላል የሚወጣ ጥንታዊ ገዳም ነው፡፡
☞ ከአዲስ አበባ እሰከ ገዳሙ ድረስ በደሴ ከላላ 600 ኪ.ሜ በሙከጡሪ ዓለም ከተማ 270 ኪ.ሜ ብቻ ነው፡፡
✥ በገዳሙ ያሉ አስደናቂ አብያተ መቃድስና ታሪካዊ ቦታዎች፦
☞ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ለ10 ዓመት የምንኩስናን ትምህርት የተማሩበት የአባ በጸሎተ ሚካኤል ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ፣
☞ በየዓመቱ የሰሙነ ሕማማት ከየት እንደሚመጣ የማይታወቅ ከአስደናቂ ኅብረ ቀለም ጋር ፬ እግሮችና ፪ ክንፍ ያለው እንስሳ ከመናኒያኑ ጋር ስግደቱን ጨረሦ ወዴት እንደሚሄድ ሳይታወቅ የሚሰወርበት፣ ሊቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋሻውን ካነፀ በኋላ ቅ/ሚካኤል በሰይፍ የሸነቆረለት ጣሪያው ክፍት ሆኖ ዝናብ የማያስገባው ጻድቁ የከበረ ቃልኪዳን የተቀበሉበት መካነ መቃብራቸው የሚገኝበት ተአምረኛው የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ፣
☞ በገዳሙ በር ላይ ከመንገዱ ስር በአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና በቅ/ኪዳነ ምሕረት ስም ከአንድ ወጥ ነጭ ድንጋይ የተፈለፈለ የዋሻ ቤተ መቅደስ፣
☞ ጻድቁ ካነጸው በኋላ የተሰወረውና በፈቃደ እግዚአብሔር በቁልቋልና እሾሃማ ዕፅዋት ታጥሮ በዘንዶና በነብር ዘወትር እየተጠበቀ ኅቡዓኑ ቅዱሳን አበው የሚርመሰመሱበት የግኁሣን በዓት ስውሩ ገዳም፣
☞ ያለምንም ማሰሪያ ሚስማርና ሐረግ (ገመድ) ሳይጠቀሙ የቅንጭብ እንጨቶችን በአስደናቂ ጥበብ በማወናገር ብቻ የተሰራ የገዳሙ መወጣጫ 46 ሜትር ጥንታዊ መሠላል፣
☞ በርካቶች ከጨጓራ፣ ከሆድ ሕመም፣ ከኩላላትና ከማንኛውም ዓይነት የውስጥ ደዌ የዳኑባት ተአምረኛዋ የጻድቁ መራሪት ጠበል፣
☞ እንደ ግሸን አንድ ብቻ የሆነውና ከአንድ ወጥ አለት ድንጋይ የተፈለፈለው አስገራሚ መግቢያና መውጫ በር፣
☞ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫና አባ ጽጌ ድንግል በእፍኝ
አፈር ረጭተው የጸናላቸው የእግዜር ድልድይ፣
✥ የገዳሙ ቃል ኪዳን ፦
👉 በበዓልህ ቀን ከቦታው የረገጠውን ባንተ ስም ለተራበ ያበላውን ለተጠማ ያጠጣውን በስምህ ቤተ ክርሰቲያን ያሳነጸውን በስምህ መባ ያስገባውን የማታልፍ መንግስትን አወርስልሃለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ገበቶላቸዋል፡፡
✥ በታላቁ ገዳማችን ውስጥ ያሉ ዓመታዊ ክብረ በዓላት፦
👉 የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ፣ መናኝ፣ ጻድቅ፣ ሊቅ፣ የሕዝብ መምህር፣ ፈላስፋ፣ የሥነ ምሕንድስና ባለሙያ፣ እንደ ሙሴ ኦሪትን የተረጎመ የተዋህዶ ጠበቃ “ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ዐምደ ሃይማኖት”፣ “ለመናፍቃን መዶሻ የነገረ መለኮት ሊቅ ዳግማዊ ዮሐንስ አፈወርቅ”፣ “የድጓውና የጾመ ድጓው አደላዳይ ዳግማዊው ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ”፣ መናኝ እንደ ኤልያስ፤ ልሳነ እረፍት አንደ ጳውሎስ፤ መሃንዲስ እንደ ላሊበላ፤ ኮከበ ክብር፤ ባህረ ጥበብ፤ በመለኮት ጨው የጣፈጠ፤ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በድርሰቱ ያንቆጠቆጣት ጥበበኛ፣ ታላቁ ምሁር ሊቁ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
→ ጽንሰታቸው ጥቅምት 3 ቀን
→ ልደታቸውና ዕረፍታቸው ሐምሌ 7 ቀን በዓለ ንግሥ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።
👉 የታላቁ ጻድቅ የአባ በጸሎተ ሚካኤል
→ ግንቦት 21 በዓለ ልደታቸው፣
→ ሐምሌ 21 በዓለ ዕረፍታቸው፣
→ የካቲት 12 በዓለ ቅዳሴ ቤታቸው ዓመታዊ የንግሥ ክብረ በዓል በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ያሬዳዊ አገልግሎት ደምቆ ይከብራል፡፡
★ ወደዚህ ቅዱስ ስፍራ ታላቅ የበረከት ጉዞ ተዘጋጅቷል፤ ሊሞላ ጥቂት ወንበሮች ብቻ ናቸው የቀሩን።
✞❖✞ ጦማሩን አንብበው Share, Tag, Like, Comment & Forward... በማድረግ ለሌሎችም ያካፍሉት!
ጌታችን በወንጌል፦ “የእናንተ ግን ዓይኖቻችሁ ስለሚያዩ ጆሮቻችሁም ስለሚሰሙ ብፁዓን ናቸው። እውነት እላችኋለሁ፥ ብዙዎች ነቢያትና ጻድቃን የምታዩትን ሊያዩ ተመኝተው አላዩም፥ የምትሰሙትንም ሊሰሙ ተመኝተው አልሰሙም።” እንዳለ። ማቴ ፲፫፥ ፲፮- ፲፯
እነዚህን ቅዱሳት መካናት ተሳልሞ የቃልኪዳን በረከታቸውን ለማግኘት የታደለ ማን ነው?
• በጉዟችን የምንሳለማቸው ቅዱሳት መካናት፦
→ ደብረ ባሕርይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም (ዋሻ)፣
→ ጋስጫ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ገዳም (ዋሻ)፣
→ ደብረ ጽጌ አባ ጽጌ ድንግል ገዳም (ዋሻ)፣
→ ተአምረኛው ደብረ መድኃኒት አቡነ መልከ ጼዴቅ ገዳም (ዋሻ)፣
→ ጥንታዊው በልበሊት ኢየሱስ ገዳም፣
→ ታሪካዊቷ ትርንጎ ማርያም፣ እና ሌሎችም...
✞❖✞ እነዚህን ቅዱሳት መካናት መሳለም የምትሹ ኦርቶዶክሳዊያን ሁሉ ይደውሉልና አብረውን ይጓዙ!
👉 0901070707
👉 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ዳሽን ባንክ 5248723384011
☞ ቴሌ ብር 0901070707
* መነሻ ቀን ሐምሌ 5
* መመለሻ ቀን ሐምሌ 8
* መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ አደባባይ እና አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ
#ማሳሰቢያ:-
🎫 መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ልትይዙ ይገባችኋል።
🌌 አካባቢው የመንገድ መብራት ስለሌለው የእጅ ባትሪ ይያዙ፤
🥾 የምንሳለማቸው ገዳማት የእግር መንገድ ስላላቸው ቀድሞ መዘጋጀትና ሽፍን ጫማ ማድረግ ይገባል።
✥✞✥ ጽሑፉን ሌሎች እንዲያነቡትም Like እና Share ያድርጉ፤ ፔጁን Like / Follow በማድረግ ያግዙን።
👇 በቴሌግራም ይቀላቀሉን 👇

“አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።” ዘጸ ፳፥ ፲፪
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንግሥ ጉዞ ወደ አስደናቂው የበረሃው ገነት
#አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ_ገዳም
* መነሻ ሐምሌ 5 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ቀን ሐምሌ 8
* የጉዞ ዋጋ ስንሄድ ምሳን ጨምሮ 3000 ብር
* ለበለጠ መረጃ፦ 0901070707 / 0911289877
✥ የገዳሙ ቃል ኪዳን ፦
👉 በበዓልህ ቀን ከቦታው የረገጠውን ባንተ ስም ለተራበ ያበላውን ለተጠማ ያጠጣውን በስምህ ቤተ ክርሰቲያን ያሳነጸውን በስምህ መባ ያስገባውን የማታልፍ መንግስትን አወርስልሃለሁ ብሎ ቃል ኪዳን ገበቶላቸዋል፡፡
✥ በገዳሙ የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ፣ መናኝ፣ ጻድቅ፣ ሊቅ፣ ኢትዮጵያዊው ቄርሎስ ዐምደ ሃይማኖት፣ የድጓውና የጾመ ድጓው አደላዳይ ዳግማዊው ቅዱስ ያሬድ ማኅሌታይ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በዓለ ልደታቸውና ዕረፍታቸው ሐምሌ 7 ቀን በደማቅ ሁኔታ ይከበራል።
* መነሻ ቦታዎች፦ መገናኛ እና አራዳ ቅ/ጊዮርጊስ
• በጉዟችን የምንሳለማቸው ገዳማት፦
→ ዋሻ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣
→ ዋሻ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣
→ ዋሻ አባ ጽጌ ድንግል፣
→ ዋሻ አቡነ መልከ ጼዴቅ፣
→ በልበሊት ኢየሱስ፣ እና ሌሎችም...

በየጸበሉ፦ “በሕልሜ ቅድስት ሥላሴን እመቤታችንንና ቅዱሳንን ዐየሁ...” ለምትሉ ሐሳዊያን
🎤 በየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
🎤 በየኔታ ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
የንግሥ ጉዞ ወደ ስእለት ሰሚው
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
* መነሻ ሐምሌ 17 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ሐምሌ 20
* የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 3000 ብር
2ኛ) በርካታ ገዳማት ያካተተ የንግሥ ጉዞ ወደ
ግሸን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል።
ለበለጠ መረጃ ቀድመው ይደውሉ፦
👉 0901070707
👉 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል
* መነሻ ሐምሌ 17 ከሌሊቱ 11:00
* መመለሻ ሐምሌ 20
* የጉዞ ዋጋ ማረፊያ ቤትን ጨምሮ 3000 ብር
2ኛ) በርካታ ገዳማት ያካተተ የንግሥ ጉዞ ወደ
ግሸን ደብረ ከርቤ ምዝገባ ጀምረናል።
ለበለጠ መረጃ ቀድመው ይደውሉ፦
👉 0901070707
👉 0911289877
ማኅበረ ቅዱስ ፊልጶስ ወአቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Orthodoxy is not only religion, It is life...
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የግል ሱባኤ በስንት ይከፈላል?
ሱባኤ ሚገባውስ ገዳም ብቻ ነውን?
🎤 በየኔታ ሊቀሊቃውንት ማዕበል ፈጠነ
“ፀሐይ ዘልዳ” በተሰኘ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ሙሉውን ያገኙታል።
https://youtu.be/3613h40T9Hc?si=ZT3H6AZdFYUYbp0-
ሱባኤ ሚገባውስ ገዳም ብቻ ነውን?
🎤 በየኔታ ሊቀሊቃውንት ማዕበል ፈጠነ
“ፀሐይ ዘልዳ” በተሰኘ መንፈሳዊ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ሙሉውን ያገኙታል።
https://youtu.be/3613h40T9Hc?si=ZT3H6AZdFYUYbp0-
Forwarded from ዋልድባ ገዳም (ዘጰላድዮስ)
የንግሥ ጉዞ ወደ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም
#ደብረ_ሊባኖስ_አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት_ገዳም
* መነሻ ነሐሴ 23 ⏱ ከጠዋቱ 12:00
* መመለሻ ቀን ነሐሴ 24 ከንግሥ በኋላ
* የጉዞ ዋጋ 700 ብር
የንግሥ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ የመስቀሉ መገኛ
#ግሸን_ደብረ_ከርቤ_ማርያም
*የጉዞ ዋጋ፦ ቦታው ላይ ምግብና ማረፊያን ጨምሮ በ15 ለሚነሳው 7500 ብር፣ በ17 ለሚነሳው 7000 ብር
*መመለሻ ለሁሉም መስከረም 23
👉🏿 በጉዟችን ላይ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል፣ አባ ጽጌ ድንግል፣ ፅጋጃ አቡነ አኖሬዎስ፣ በልበሊት ኢየሱስ፣ ሐይቅ እስጢፋኖስና ሌሎችንም ገዳማት እንሳለማለን
* ለበለጠ መረጃ፦
👉 0911289877
👉 0901070707
• ባላችሁበት አካባቢ ትኬት ለመቁረጥ (ለምዝገባ)፦
👉 በሚከተሉት የመ/ር አንተነህ ውብሸት የባንክ አካውንቶች በካሽ (በሞባይል ባንኪንግ) አስገብታችሁ ደረሰኙን የጉዞው ቀን ይዞ መምጣት ወይም Screenshot አድርጋችሁ በቴሌግራም ልትልኩልን ትችላላችሁ።
☞ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000099794899
Swift Code: CBETETAA
☞ አቢሲኒያ ባንክ 73439825
Swift Code: ABYSETAA
☞ አሐዱ ባንክ 0042939910101
☞ አማራ ባንክ 9900001752271
☞ ዓባይ ባንክ 1931019728607012
☞ አዋሽ ባንክ 01320104564900
☞ ቴሌ ብር 0901070707
በማኅበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ቤተሰብ በመሆን ያግዙን
• በዩቲዩብ ☞ https://youtube.com/@mekoreta
• በቲክቶክ 👉🏿 http://tiktok.com/@betewali
• በራምብል 👉 https://rumble.com/c/Mekoreta
• በቴሌግራም 👉🏿 https://t.me/waldiba እና
☞ https://t.me/negeretewahido

የማይቀርበት የንግሥ ጉዞ ወደ ታሪካዊቷና ጥንታዊቷ
የመስቀሉ መገኛ ዳግማዊት ኢየሩሳሌም
#ግሸን_ደብረ_ከርቤ_ማርያም
* መነሻ መስከረም 15 እና 17
*መመለሻ ለሁሉም መስከረም 23 (24)

የዋርካዎቹ ጥላቸው ዛሬ ወደቀ።
ለልማዱ አርካ፣ ዝግባ፣ ሾላ ለሌሎች ምድራውያን ፍጥረታት መጠጊያ ማረፊያ መጠለያ ይሆናሉ መናኙ አባ መፍቀሬ ሰብእ ግን ለዋርካዎቹ፣ ለዝግባዎቹ ለሾላና ለወይራዎቹ መጠለያቸው ነበሩ። ለዚህ የሰው ምስክር አያስፈልግም በቅዱስ ላሊበላ በሐይቅ ቅዱስ ስጢፋኖስ ገዳም በደሴ አድባራት ስለእርሳቸው ለዘለዓለም ሊመሰክሩ የቆሞት ዛፎች ሕያዋን ምስክሮች ናቸው።
አባ መፍቀሬ ሰብእ ማለት ለምናኔ ከወጡበት ጊዜ ጀምሮ የተወለዱበትን አካባቢና ዘመዶቻቸውን ዙረው ያልተመለከቱ አክስቴ አጎቴ ዘመዴ ባዕዴ የሚባለው ግሳንግስ የጠፋላቸው እንደ ስማቸው በፍቅረ ሰብእ የተገነቡ ሙስሊም ክርስቲያኑ በእኩል የሚወዳቸው እርሳቸውም በእኩል የሚወዱ የፍቅር ሰው ናቸው። (ነበሩ ለማለት ተናነቀኝ)
በከተማ እየኖሩ የኔ የሚሉት ተቀማጭ ገንዘብ፣ የራሰቸው መጠጊያ ቤት የሌላቸው ነገር ግን በርካታ አብያተ ክርስቲያናትን ያስገነቡ በመንፈስ ድኃ የሆኑ አባት ናቸው። ማኅበረ ምእመናኑም ይህንን ያውቅላቸዋል። ለአባ መፍቅሬ ሰብእ በአደራ ገንዘቡን ለገዳማት እና አድባራት የላከ ሰው ለእግዚአብሔር የሰጠያህል አይጠራጠርም። ለደሴ ምእመናን ደረሰኝ ከማስቆረጥ ለአባ መፍቀሬ መስጠት አስተማማኝ ነው።
ከብዙ ደጋግ አበው የተገናኙ ጣዕመ ምናኔ የገባቸው <<መንኖ ዓለም ምስለ ዓለም>> የተፈጸመላቸው የክርስትና ተምሳሌት ናቸው።
ምን እላለሁ? ምንስ እናገራለሁ?
አሳዳጊየ! መካሪየ! ተቆርቋሪየ! አባቴ።
አባ መፍቀሬ ሰብእ ለተመልካች የተማሩ የማይመስሉ ምሥጢር ያደላደሉ፤ ሲጠቅሱም አንድ ቃል ሁለት ቃል ሳይሆን ሁለት ሦስት ዐረፍተ ነገራትን ከመጽሐፍ ቅዱስ አፈፍ አድርገው የሚናገሩ፤ ጣዕመ ትምህርት የሚያውቁ በተለይም ደገኛ መምህር ከተገኘ በጉባኤ መካከል ወፍ እንዲዞር የማይፈቅዱ የዐውደ ምሕረት አስከባሪ ተቀምጦ ተማሪ ሳይናገሩ አስተማሪ ናቸው። በእድሜው ሁሉ ዐውደ ምሕረት ላይ ቁጭ ብሎ ረጅም ዘመናት ትምህርት የሰማ ሰው ይፈለግ ቢባል አባ መፍቀሬ ሰብእን የሚመስል አይገኝም። ደሰ ከተማ ላይ ከየትኛውም ደብር ጉባኤ ተደርጎ አምልጧቸው አያውቅም።
አባ መፍቀሬ የታወቀ መኖሪያ እንጂ የተለየ ደብር፤ የተለየ ወረዳ፤ የተለየ ሀገረ ስብከት የላቸውም። ተቸገረ ለተባለ በየትኛውም ቦታ ላለ ቤተ ክርስቲያን እንደ ግል ቤታቸው ይጨነቃሉ።
ላሊበላ የአገልግሎት ማኅፀናቸው ግሸን ዙፋናቸው ናት።
ሞተከ አባ እመ ይሰምዕ በድምፅ
ሰብእ አኮ እምከየ ዕፅ።
የኒህን ደግ መናኝ ነፍስ ለማሳረግ የሚወርዱ ቅዱሳን ሀገራችንን ባርከውልን እንዲሄዱ እንጸልይ። በረከታቸው ይደርብን።
🖋 መምህር ኃይለማርያም ዘውዱ