How To Become a Hacker - EPIC HOW TO_243.webm
21.7 MB
✳️ How To Become a Hacker Simple Guide For Beginners:
◽️ አሪፍ ለጀማሪዎች የሚሆን ቪዲዮ ነው አውርዳችሁ እንድታዩት እንጋብዛለን።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ ውድ የEla Tech ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የሜጋባይት መስረቂያ አፕሊኬሽን እንዴት በቀላሉ በስልካችን እንደምንሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ አዘጋጅተናል።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
9 Signs Your Phone Has a Virus
ስልክዎ ቫይረስ እንዳለው የሚያሳዩ 9 ምልክቶች
✤Join 📱Ela tech 🖥
ስልክዎ ቫይረስ እንዳለው የሚያሳዩ 9 ምልክቶች
✤Join 📱Ela tech 🖥
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to Make an Android App for Beginners
◽️ እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
◽️ እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to create a logo using PixelLab | Easy way
◽️ በጥያቄያችሁ መሰረት በPixelLab እንዴት አርገን አሪፍ ሎጎ መስራት እንደምንችል የሚያተምር ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
◽️ በጥያቄያችሁ መሰረት በPixelLab እንዴት አርገን አሪፍ ሎጎ መስራት እንደምንችል የሚያተምር ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to Reset Gmail Password || Reset Gmail ID Password:
◽️ እንዴት የጠፈብንን የGmail Account ወይም Google Account Password መመለስ እንችላለን?
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @techzon
◽️ እንዴት የጠፈብንን የGmail Account ወይም Google Account Password መመለስ እንችላለን?
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @techzon
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ ውድ የEla Tech ቤተሰቦች ቀደም ሲል በተጋጋሚ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የማንኛውም ሰው ፌስብክ፣ ዋትስአፕ፣ ቫይበር እንዴት በቀላሉ ሀክ እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
@techzon
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
@techzon
🙏 እነዚህ ከዚህ በፊት በዩቲዩብ ቻናላችን የተለቀቁ ናቸው 🙏
👇ሊንኮቹን በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።👇
Subscribe ያላደረጋችሁ subscribe በማድረግ በ ቪዲዮ የተደገፉ ከ ቴክኖሎጂ የተገናኙ መረጃዎችን ያገኛሉ ።
💻ኮምፒውተራችን ላይ 5TB(5000GB) እና ከዛ በላይ በነፃ መጠቀም||How To Get Free 5TB (5000GB) and above on Computer 2020 📌https://www.youtube.com/watch?v=fukRQPFIdBE&feature=youtu.be?sub_confirmation=1
📲ቤታቹ WiFi ላስገባቹ ሊኖሮቹ የሚገቡ 4 ምርጥ Applicationኖች || 2020
📌https://youtu.be/8SU3TM-SB38
📲Logo ለማሰራት ብር ማውጣት ቀረ ያለምንም የ Graphics እውቀት በተለያዩ Catagory በቀላሉ Logo የሚያሰራን Application 2020
📌https://youtu.be/m9dvFm5pX9I
💻 ከ ቴሌ ዎይፋይ(Wifi) ያስገባቹ ሰዎች ግድ ማወቅ ያለባቹ 6 ነገሮች ?
📲
📌https://youtu.be/OUt5GyZrqiw
💻እንዴት አርገን Partition መፍጠር እና ማጥፋት እንችላለን On Window 10 In Amharic
📌 https://youtu.be/NxBEHBxa-Gs
📲(እንዴት አርገን ስልካችንን ከ PC ጋ እናገናኛለን ON WINDOW 7,8,8.1&10 በአማርኛ 2020 )💻
📌 https://youtu.be/ayxLyC6nOyo
📲Top 10 (2020) Best Android Apps Top 10 ጠቃሚ የሆኑ አፖችን እነሆ (2020)!
📌 https://youtu.be/1KXZwhbzDQY
💻የኮምፕይተራችንን ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ 8 ነገሮች 2020
📌 https://youtu.be/SxpbSQ3UoxA
📲በ 2020 የወጡ ምርጥ 10 የ Android Antivirus Apps (ጸረ-ቫይረስ መተግበሪያዎች) ከነ ተግባራችው
📌 https://youtu.be/d6DibmyUsgI
📲በቀላሉ ስልካችንን ብቻ ተጠቅመን Photo Edit ማረግ እንችላለን
📌 https://youtu.be/WIh1Tl-Grok
📲በነፃ (Free) Netflix premium ማየት ይቻላል By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/irY6AVaPHyE
📲Photo በቀላሉ በስልካችን እንዴት Edit አናረጋለን(2020) By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/qa-K1LMt0UE
📲በቀላሉ በነፃ የኳስ sport እና የተለያዩ የ Tv Channel ማየት ይችላሉ መታየት ያለበት
📌 https://youtu.be/o3QMs9DfaUs
💻የኮምፒውተራችን Internet(WIFI) ፍጥነቱ ከቀነሰ ስልካችን ላይ Data Restrict እንደምናረገው firewall Block ማረግ ይቻላል
📌 https://youtu.be/ZSy4y2bj3Ac
📲ስልካችን ላይ የግድ መኖር ያለበት Application By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/WRoWFKiR7xI
📲PicsArt ፎቶሾፕ tutorial Background Change and effect 2020
📌 https://youtu.be/Z2WJ3ALFc5M
💻Top 5 Best Free (ነፃ የቭዲዮ ኢዲተር)Video Editing Software በአማርኛ ከነማብራርያ 2020
📌 https://youtu.be/FxUYcAuTEJo
💻Computer (ላፕቶፓችን) ላይ የ Android application ጭነን ልክ እንደ ስልካችን መጠቀም እንችላለን📲
📌https://youtu.be/kDVF8FSvhwE
💻በነፃ (Free) በክፋያ የሚገዙ Softwares,Games,Books,Movies&Tutorials እኝህን ሁሉ በነፃ Download ማድረግ እንችላለን📲
📌https://youtu.be/ZLHZFsvZstE
📲የ Tiktok Video Without Watermark ያለምንም App Download ማረግ እንችላለን 2020
📌https://youtu.be/pWugEi7fz94
📲የጠፋብንን ወይም የተሰረቅነዉን ስልክ እንዴት Track አድርገን ስልኩ ያለበትን ቦታ ማወቅ እንችላለን ያለምንም Application 2020
📌 https://youtu.be/vjuzXKFszhc
📲በነፃ Free Netflix,hulu,Amazon Prime,Disnep+,HBO,STARZ እኝህን ሁሉ ማየት ይቻላል 2020💻
📌 https://youtu.be/0epAVetSmq8
📲የፎቶግራፍ Editing በስልካችሁ PicsArt Photo Editing በመጠቀም Girume Ermiyas
📌 https://youtu.be/Ujs1IqEdnNA
💻እንዴት አድርገን USB ፍላሻችንን እንደ RAM ተጠቅመን ኮምፒውተራችንን ፈጣን ማረግ እንችላለን።
📌 https://youtu.be/zU1xMiGvteE
📲እንዴት አድርገን አፕሊኬሽን ስንጭን የሚመጣን የ Parse Error ማስተካከል እንችላለን 2020
📌 https://youtu.be/C54LVUNMNgY
📲10 ዋነኛ የሆኑ የስልካችንን የባትሪ እድሜ የሚቀንሱ ነገሮች እና መፍትሔዎቻቸው 2020
📌https://youtu.be/9GZ6UP2cXXU
💻የ ቪዲዮውን ጥራት(Quality) ሳናጣ እንዴት File Size መቀነስ እንችላለን 2020
📌https://youtu.be/9bXq98tchZA
📲የፎቶግራፍ Editing በስልካችሁ PicsArt Photo Editor በመጠቀም Adisalem Getaneh
📌https://youtu.be/48BJ4ZpJssw
📲ምርጥ 3 የ ስልክ Audio እና Video ማጫወቻ App ከነ ማብራሪያዉ ! 2020
📌https://youtu.be/DU0AFc-xkbM
💻Photoshop 3D Logo Design Tutorial And Mockup Realistic View || Adobe Photoshop CC በአማርኛ
📌https://youtu.be/JKK4kIFCqZU
📲ለ YouTube ቪዲዮ መግብያ(Intro) እና መዉጫ(Outro) ያለምንም የ Video ኤዲቲንግ እውቀት በስልካችንን ብቻ መስራት ይቻላል||2020
📌https://www.youtube.com/watch?v=8rtQ8TJmq2M&feature=youtu.be?sub_confirmation=1
💻በቋሚነት Activate Windows 10 እና Microsoft Office 2013-2019 ማረግና በሙሉ Install ማረግ እንችላለን || 2020
📌https://youtu.be/nVzCoNgELno

Forwarded from EthioScie Tech Zone 🇪🇹 (Ⓐ̶A ̶B ̶U ̶G ̶I ̶D ̶A)
🔩 Hacker vs Crackers
📃 Hacker : ሀከር ማለት የሆነ ግለሰብ ሆኖ ግን በ Computers operating system ላይ መስራት የሚያስደስተው።እና ስለ አሰራራቸውም የሚያቅ ነው።አብዛኛዎቹ ሀከሮች programmer ም ናቸው።ቢያንስ 2-3 programming languages ይችላሉ።በተጨማሪም Hackers አይወሰኑም ማለትም ከ Technology ጋር በተገናኘ ሁሉም ቦታ ይገባሉ።ስለ እዛ ነገርም እውቀት ያገኛሉ። የ Hacking መጀመሪያ Information መሰብሰብ እና ስለ operating systems እንዴት እንደሚሰሩ ማወቅ ነው።ሀከሮችም በዚህ የተካኑ ስለሆኑ system ሰብሮ መግባት ብዙ አይከብዳቸውም ምክንያቱም ያ system እንዴት እንደሚሰራ ያውቃሉ በቀላሉም የቱጋ ማስቆም እንደሚችሉ ያቃሉ።በዚህ ላይ ደሞየ programing እውቀት ሲጨመርላቸው ይበልጥ ይሆናል። እና ግን Hackers ሁል ቀን system damage ስለማረግ virus ስለመስራት አያስቡም ይልቁንም ስለ technology በማጥናት የራሳቸውን የሆነ አዳዲስ ነገር በመፍጠር ላይ ተጠምደው ይውላሉ። ነገር ግን ግድ ከሆነባቸው, ሌሎችን ለመጠበቅ ,ራሳቸውንም ለመጠበቅ/ጥቃት ከደረሰባቸው/ ይሄን ችሎታቸውን ሊጠቀሚበት ይችላሉ።ያን ጥቃት ከመመለስም አልፈው ጥቃት አድራሹን ተከታትለው ከባድ ጉዳት ሊያደርሱበት ይችላሉ። ለምሳሌ Anonymous hacking group ይሄ ግሩኘ ብዙ ሰው እንደ አጥፊ ያየዋል እንጂ ካለ ምንም ምክንያት የትኛውንም መንግስት ወይም ተቋም አያጠቃም። ለ እውነቱ ወግኖ ነው ሚሰራው።
📃 Cracker : እነዚህም የ Hacking ችሎታ አላቸው ግን ችሎታቸውን ሌሎች ላይ / የ hacking / እውቀት የሌላቸው ላይ ይጠቀሙበታል። ከፍተኛ ጉዳትም ሊያደርሱባቸው ይችላሉ። ሁሌም የሆነን system ሰብሮ ስለመግባት damage ስለማረግ ነው። ነገር ግን ቅድም Hackers ያልኳቸው ስለ programming language እና operating systems እውቀት ያላቸውን ሰዎች ለማጥቃት አይደፍሩም። ግን ያላቸውን ትንሽ ችሎታም ቢሆን ለ መጥፎ ተግባር ያስቡታል። ስለ Programming languages , operating systems ግድ ላይሰጣቸው ይችላል። እነዚህ በአለም ላይም የተለያዪ viruses በማሰራጨት ይታወቃሉ Black hat hacker እንደሚባሉት
ቻናል:- @ethiotechnologyyE

ስልኮ ስንት #GB storage አለው ?
Free space እያለቦት ተቸግረዋል ?
አያስቡ #ADDIS'ቴክ 50GB free space ሊሰጣችሁ የሚችል #app ይዞ መቶላችኋል።
አፑ cloud storage ነው። 50GB free space #በነፃ ይሰጣችኋል።
መክፈል ከቻላችሁ ደሞ እስከ 1TB stotage ገዝታችሁ የራሳችሁ ማረግ ትችላላችሁ።
50GB'ዉ ግን ነፃ ነው 👌
አፑ #ADDIS'ቴክ channel ላይ ተለቆላችኋል እንዲሁ አጠቃቀሙን የሚያሳይ አጭርና ግልፅ #Video አዘጋጅተን ለቀናል።
channel'ኡ ውስጥ ገብታችሁ " Mega " ብላችሁ መሰረች ነው። ታገኙታላችሁ።
ቻናላችንን ለመቀላቀል ከስር ያለችውን " JOIN " የምትለዋን በተን ተጭነው join ይበሉ።
🙏🙏🙏🙏
🙏እናመሰግናለን🙏

📌የሶፍትዌር ጥቆማ - BatteryMon
💻ላፕቶፕ ስንገዛ መጀመርያ ከምናያችው ነገሮች አንዱ #ባትሪ ነው። ባትሪውን እየተጠቀምንበት የሚቆየውን ጊዜ ለማወቅ ብንፈልግ ደግሞ BatteryMon የሚባለውን ሶፍትዌር መጠቀም እንችላለን።
1⃣. በመጀመርያ ሶፍትዌሩን ከስር በማውረድ ኮምፒውተሩ💻 ላይ እንጭናለን።
2⃣. በመቀጠል ሶፍትዌሩን ከፍታችሁ የባትሪ ምልክቷን ወይም Info -> Battery Information ትነኩና ከሚያመጣው መረጃ ዉስጥ Design Capacity እና Full charge capacity ታያላችሁ።
❇️Design capacity የሚለው ባትሪው ከካምፓኒው ሲወጣ እንዲይዝ የታሰበው የቻርጅ መጠን ሲሆን Full charge capacity የሚባለው ደሞ አሁን ላይ ባትሪው የመያዝ አቅሙ ነው።
ℹ️ ባትሪው #አዲስ ከሆነ Design capacity እና Full charge capacity አንድ አይነት ቁጥር ነው የሚሆነው። ትንሽ ባትሪው ከቀነሰ ደሞ ከ1000 እስከ 3000 ያህል ልዩነት ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን ከዚያ በላይ ልዩነት ካለው ባትሪው አዲስ አይደለም ማለት ነው።
⚠️ ይህ ማለት ግን አዲስ ላፕቶፕ💻 የሚሸጡበት ቦታ ላይ ለሰው ሲያሳዩ በሚከፍቱበት ጊዜ በተደጋጋሚ ቻርጅ ሳይሰኩ ከተጠቀሙበት ሊቀንስ ይችላል። በዚህ ምክንያት አሮጌ ነው ማለት አንችልም።
❎ አንድ ባትሪ ሞተ የሚባለው Full charge capacityው 0 ሲደርስ ነው። ❎
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"

The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.