Android መተግበሪያ ለማበልጸግ መሰረታዊ መያዝ ያለባቸው ነገሮች(ለጀማሪዎች)
..............................................
💠 ቋንቋ መማር
Java እና XML ሁለቱም ለ #Android መተግበሪያ ወሳኝ ቋንቋዎች ናቸው። ስለዝህም የነዚህ ቋንቋ እውቀት የ #Android መተግበሪያ ለማበልጸግ የሚያስፈልጉህ ቅደመ ሁኔታዎች ናቸው።
በ Java ላይ መሰረታዊ ማወቅ ከሚገባህ ነገሮች ውስጥ:
💎Packages
💎Objects & classes
💎Inheritance & interfaces
💎Strings & numbers,generics,
💎Collections
💎Concurrency
በ Java እና በ XML ላይ ጥሩ ግንዛቤ ከያስክ አሪፍ መተግበሪያ በመጨረሻም ታበለጽጋለህ።
💠 መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ከሚረዱህ ቱሎች ጋር መግባባት
ከነዚህ ቱሎች(IDE) ጋር ነገረ ስራቸውን ማወቅ ባጣም ጠቃሚ ነገር ነው ፣ ይህም በፍጥነት መተግበሪያውን እንድታበለጽግ ይረድሃል።
ከነዚህም ቱሎች መሃል Android
Studio IDE አንዱ ነው።
💠 የመተግበሪያውን ምስረታ ክፍፍል ላይ እውቀት መያዝ (Application Components)
የመተግበሪያው ኮምፖነንት መተግበሪያው መተግበሪያ ሆኖ እንዲወጣ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ ፣ በሌላ አማርኛ እነዚህ ኮምፖነንቶች የመተግበሪያው ገንቢ አካል ናቸው።
እያንዳንዳቸው ኮሜፐነንቶች የየራሳቸው ሚና አላቸው፣ አንዳንዶቹ በሌላ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ።
እነዝህም ኮምፖነንቶች:
💎 Activities
ባጭሩ, የመተግበሪ የስክሪን ገጽ እንደማለት ነው፣ የተወሰነ ስራ/ተግባር የሚፈጽም። ለምሳሌ የቴሌግራም መተግበሪያ ሲጫን የሚመጣው "እንኳን ደህና መጣህ" አንድ Activity ሲሆን ቁጥር አስገብተህ የምትመዘገብበት ደሞ ሌላ Activity ነው።
💎 Services
ይህ ደሞ ከዃላ ሆኖ የሚሰራ ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ረጅም ሰዓት የሚወሰድ ተግባር ላይ ተመራጭ ናቸው።
ምሳሌ: ሙዚቃ እያዳመጥክ ቴሌግራም ስትጠቀም ወይም ሌላ ነገር ስትጠቀም ፣ መዚቃው ግን ከዃላ መጫወቱን ቀጥሏል፣ ይህ የ Service አንዱ ምሳሌ ነው።
💎 Content providers
ይህ ደሞ አብዛኛውን ጊዜ የመረጃ ቋት ላይ ትክረቱን ያደርጋል, ዳታውን በተለያዩ ፎርማት ይቀመጣል: በፋይል ሲስተም, ድህረገጽ ላይ, በ SQLite የመረጃ ቋጥ ላይ።
💎 Broadcast receivers
ይህ ኮምፖነንት ደሞ በመተግበሪያህ ላይ ብቻ የተወሰነ ሳይሁን በስልክህ ሲስተም ጭምር ነው የሚከታተለው። ምንም የሚታይ ገጽታ የለውም።
መተግበሪያውን ዘግተ ወተህ ግን ከመተግበሪያው notification ሲደርስህ ይህ አንዱ የዚህ ተጽዕኖ ነው።
ይህ ኮምፖነንት ለሌላ ኮምፖነንት እንደ መግቢያ በር ሆኖ ያገለግላል።
💎 Activating components
💠 በ Threads, Loaders እና Tasks ላይ ጥሩ ግንዛቤ መያዝ

✅የሞባይል ስልካችን ዳታ ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!!
✅ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
✅የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦
✅1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “OFF” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “ON” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡
✅2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡
✅3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡
✅ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።

✳️ የክሮም ብሮዉዘር ተጠቃሚዎች በአስቸኳይ ዝመና ⚠️ (Update) እንዲያደርጉ ጉግል አሳሰበ
አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2013፡- በጉግል ክሮም የመረጃ ማፈላለጊያዉ (Browser) ላይ ከፍተኛ የሚባል የደህንነት ክፍተት መከሰቱን ተከትሎ ተጠቃሚዎች ክሮምን (Chrome) በፍጥነት እንዲያዘምኑ ጉግል አሳሰበ፡፡
ከዚህ ቀደም ወቅታቸዉን ጠብቀዉ በሚለቀቁ የሶፍትዌር ዝመናዎች ያልተለዩ የዜሮ ደይ (zero-day) ተጋላጭነቶች እና የደህንነት ክፍተቶች መከሰታቸዉን ጉግል ኩባንያ ገልጿል፡፡ ይህን ተከትሎም ጉግል ድንገተኛ የሆነ እና ለክፍተቱ መድፈኛ የሚሆኑ ዝመናዎችን (Update) ለክሮም መረጃ ማፈላለጊያ ተጠቃሚዎች አቅርቧል፡፡
በጉግል የስጋት ትንተና ቡድን የተገኘዉ የጥቃት ተጋላጭነት (CVE-2020-16009) ዘግይቶ የተገኘ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ሲሆን ጉግል ባለፈው ወር 'ለዜሮ-ደይ' ክፍተት የሚሆን መጠገኛ ያቀረበ ቢሆንም የዊንዶውስ ስርዓትን የሚጎዳ ተጨማሪ ክፍተት ተከስቷል፡፡
በክሮም የተገኘዉ (CVE-2020-16009) ተጋላጭነት የጃቫ ስክሪፕትን (JavaScript) ኮድ በሚያስተዳድረው የአሳሽ ክፍል ውስጥ ተደብቆ ተገኝቷል፡፡ ሆኖም ተጠቃሚዎች የክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ ወደ version (86.0.4240.183) ወይም ከዚያ በኋላ ወደ ተለቀቁ የክሮም ስሪቶች እንዲያሳድጉ ጉግል አሳስቧል፡፡
የክሮም ተጠቃሚዎች ብሮዉዘሩን ለማዘመን "Customize and control Google Chrome" የሚለዉን በመክፈት "Settings" መምረጥ ከዚም "about chrome"ን በመጫን እየተጠቀሙበት ያለዉ ከ 'Version 86.0.4240.183' በታች ከሆነ አሁኑኑ ክሮሙን ያዘምኑ፡፡

✍ Command prompt (Cmd) ተጠቅመን እንዴት የሌሎችን ኮምፒዩተሮች መዝጋት እንደምንችል እናያለን።
How to hack other computer and shut them down
በተለይ internet cafe እና Wifi ቦታ በጣም አፋጣኝ የሆነ ነገር ግጥሟችሁ ብዙ ሰው እየተጠቀመ ኮኔክሽኑ እየተንቀራፈፈ ካስቸገራችሁ👽👽
⚠️❗️ማስጠንቀቂያ⚠️❗️
ይሄ ትምህርታዊ ነው ህገወጥ ነገር ቢደረግ ቻናሉ ሀላፊነት አይወስድም።
✍ የሚያስፈልገን internet connection እና CMD ነው።
Step 1:~ cmd መክፈት
Step 2:~ ከዛ tracert ብላቹ ጽፋቹ space ከሰጣችሁት በኋላ የምፈልጉትን website መጻፍ እኔ www.facebook.com የሚለውን መርጫለው ስጽፍም
tracert www.facebook.com
Enter ስትጫኑ internet አክሰሱን እየተጠቀሙ ያሉ ሰዎችን ዝርዝር ያመጣላቹሀል
Step 3:~ ከዛ complete ሲል
Shut down -i ብለን እንጽፋለን
ከዛ ከሚመጣልን window ላይ add የሚለውን መርጠን ከላይ ከተዘረዘሩት ተጠቃሚዎች የ አንዱን እንጽፋለን።
ቀጥሎም comment የሚለው ላይ የምንዘጋበት ተጠቃሚ screen ላይ የሚመጣ ማስጠንቀቂያ ጹህፍ እንጽፋለን እስከሞላንበት ሰከንድ ድረስ ስክሪኑ ላይ ያሳይና ይዘጋዋል ማለት ነው።
🌀YouTube Channel Subscribe በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ ሞራል ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!

〰〰〰〰🔶🔶〰〰〰
እንዴት አድርገን Game hack ማድረግ እንደምንችል ነው ማሳያቹ ፡፡
🔶በመጀመሪያ lucky pacher Download አድርጉት
🔶Install ካደረጋቹ ቦሀላ አፑ open ያድርጉት ፡፡
🔶Hack ለማድረግ የፈለጋቹት አፕ Okay በማለት ከዛ ይሄ Step ይከተሉ
Open menu of patchs ▶️ Create Modified Apk file ▶️ Apk rebuilt for inApp And LVL emulation ▶️ Rebuilt The app ..........
🔶 load አድርጎ እስኪ ጨርስ መጠበቅ አለባቹ ከጨረሰ ቦሀላ Hack ያደረጋቹት App uninstall አድርጉት ፡፡፡
🔶 File manager በመግባት '' Lucky patcher '' የሚል folder okay እንለዋለን ከዛ ''modified'' የሚል ፎልደር አዛውም okay በማለት ጌሙ አዛ ወስጥ ይመጣል install በማድረግ Game hack እናድርግ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ሜጋባይት መስረቂያ አፕ የላክንለት ሰው ብር ባይኖረው እንኳን ከ 810 ተበድሮ እንዲልክ አርገን እንዴት ስልካችን ላይ መስራት እንችላለን።🌹
💯 @Ela_tech || 💯
💯 @Ela_tech || 💯
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to Hack Telegram Account easily? በቀላሉ የቴሌግራም አካውንትን ሀክ ለማድረግ!
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
How To Become a Hacker - EPIC HOW TO_243.webm
21.7 MB
✳️ How To Become a Hacker Simple Guide For Beginners:
◽️ አሪፍ ለጀማሪዎች የሚሆን ቪዲዮ ነው አውርዳችሁ እንድታዩት እንጋብዛለን።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
◽️ አሪፍ ለጀማሪዎች የሚሆን ቪዲዮ ነው አውርዳችሁ እንድታዩት እንጋብዛለን።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ ውድ የEla Tech ቤተሰቦች ዛሬም እንደተለመደው በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የሜጋባይት መስረቂያ አፕሊኬሽን እንዴት በቀላሉ በስልካችን እንደምንሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ አዘጋጅተናል።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
9 Signs Your Phone Has a Virus
ስልክዎ ቫይረስ እንዳለው የሚያሳዩ 9 ምልክቶች
✤Join 📱Ela tech 🖥
ስልክዎ ቫይረስ እንዳለው የሚያሳዩ 9 ምልክቶች
✤Join 📱Ela tech 🖥
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to Make an Android App for Beginners
◽️ እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
◽️ እንዴት የአንድሮይድ አፕ መስራት እንደምንችል የሚያስተምር ቪዲዮ ነው እዩት ትማሩበታላቹ።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_tech_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to create a logo using PixelLab | Easy way
◽️ በጥያቄያችሁ መሰረት በPixelLab እንዴት አርገን አሪፍ ሎጎ መስራት እንደምንችል የሚያተምር ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
◽️ በጥያቄያችሁ መሰረት በPixelLab እንዴት አርገን አሪፍ ሎጎ መስራት እንደምንችል የሚያተምር ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @Ela_Tech_group
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✳️ How to Reset Gmail Password || Reset Gmail ID Password:
◽️ እንዴት የጠፈብንን የGmail Account ወይም Google Account Password መመለስ እንችላለን?
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @techzon
◽️ እንዴት የጠፈብንን የGmail Account ወይም Google Account Password መመለስ እንችላለን?
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
👥: @techzon
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
✳️ ውድ የEla Tech ቤተሰቦች ቀደም ሲል በተጋጋሚ በውስጥ መስመር በጠየቃችሁን መሰረት የማንኛውም ሰው ፌስብክ፣ ዋትስአፕ፣ ቫይበር እንዴት በቀላሉ ሀክ እንደሚደረግ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
@techzon
🏷 ጥያቄ ወይም አስተያየትዎን
@techzon
🙏 እነዚህ ከዚህ በፊት በዩቲዩብ ቻናላችን የተለቀቁ ናቸው 🙏
👇ሊንኮቹን በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።👇
Subscribe ያላደረጋችሁ subscribe በማድረግ በ ቪዲዮ የተደገፉ ከ ቴክኖሎጂ የተገናኙ መረጃዎችን ያገኛሉ ።
💻ኮምፒውተራችን ላይ 5TB(5000GB) እና ከዛ በላይ በነፃ መጠቀም||How To Get Free 5TB (5000GB) and above on Computer 2020 📌https://www.youtube.com/watch?v=fukRQPFIdBE&feature=youtu.be?sub_confirmation=1
📲ቤታቹ WiFi ላስገባቹ ሊኖሮቹ የሚገቡ 4 ምርጥ Applicationኖች || 2020
📌https://youtu.be/8SU3TM-SB38
📲Logo ለማሰራት ብር ማውጣት ቀረ ያለምንም የ Graphics እውቀት በተለያዩ Catagory በቀላሉ Logo የሚያሰራን Application 2020
📌https://youtu.be/m9dvFm5pX9I
💻 ከ ቴሌ ዎይፋይ(Wifi) ያስገባቹ ሰዎች ግድ ማወቅ ያለባቹ 6 ነገሮች ?
📲
📌https://youtu.be/OUt5GyZrqiw
💻እንዴት አርገን Partition መፍጠር እና ማጥፋት እንችላለን On Window 10 In Amharic
📌 https://youtu.be/NxBEHBxa-Gs
📲(እንዴት አርገን ስልካችንን ከ PC ጋ እናገናኛለን ON WINDOW 7,8,8.1&10 በአማርኛ 2020 )💻
📌 https://youtu.be/ayxLyC6nOyo
📲Top 10 (2020) Best Android Apps Top 10 ጠቃሚ የሆኑ አፖችን እነሆ (2020)!
📌 https://youtu.be/1KXZwhbzDQY
💻የኮምፕይተራችንን ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ 8 ነገሮች 2020
📌 https://youtu.be/SxpbSQ3UoxA
📲በ 2020 የወጡ ምርጥ 10 የ Android Antivirus Apps (ጸረ-ቫይረስ መተግበሪያዎች) ከነ ተግባራችው
📌 https://youtu.be/d6DibmyUsgI
📲በቀላሉ ስልካችንን ብቻ ተጠቅመን Photo Edit ማረግ እንችላለን
📌 https://youtu.be/WIh1Tl-Grok
📲በነፃ (Free) Netflix premium ማየት ይቻላል By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/irY6AVaPHyE
📲Photo በቀላሉ በስልካችን እንዴት Edit አናረጋለን(2020) By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/qa-K1LMt0UE
📲በቀላሉ በነፃ የኳስ sport እና የተለያዩ የ Tv Channel ማየት ይችላሉ መታየት ያለበት
📌 https://youtu.be/o3QMs9DfaUs
💻የኮምፒውተራችን Internet(WIFI) ፍጥነቱ ከቀነሰ ስልካችን ላይ Data Restrict እንደምናረገው firewall Block ማረግ ይቻላል
📌 https://youtu.be/ZSy4y2bj3Ac
📲ስልካችን ላይ የግድ መኖር ያለበት Application By EthioScie Tech Zone
📌 https://youtu.be/WRoWFKiR7xI
📲PicsArt ፎቶሾፕ tutorial Background Change and effect 2020
📌 https://youtu.be/Z2WJ3ALFc5M
💻Top 5 Best Free (ነፃ የቭዲዮ ኢዲተር)Video Editing Software በአማርኛ ከነማብራርያ 2020
📌 https://youtu.be/FxUYcAuTEJo
💻Computer (ላፕቶፓችን) ላይ የ Android application ጭነን ልክ እንደ ስልካችን መጠቀም እንችላለን📲
📌https://youtu.be/kDVF8FSvhwE
💻በነፃ (Free) በክፋያ የሚገዙ Softwares,Games,Books,Movies&Tutorials እኝህን ሁሉ በነፃ Download ማድረግ እንችላለን📲
📌https://youtu.be/ZLHZFsvZstE
📲የ Tiktok Video Without Watermark ያለምንም App Download ማረግ እንችላለን 2020
📌https://youtu.be/pWugEi7fz94
📲የጠፋብንን ወይም የተሰረቅነዉን ስልክ እንዴት Track አድርገን ስልኩ ያለበትን ቦታ ማወቅ እንችላለን ያለምንም Application 2020
📌 https://youtu.be/vjuzXKFszhc
📲በነፃ Free Netflix,hulu,Amazon Prime,Disnep+,HBO,STARZ እኝህን ሁሉ ማየት ይቻላል 2020💻
📌 https://youtu.be/0epAVetSmq8
📲የፎቶግራፍ Editing በስልካችሁ PicsArt Photo Editing በመጠቀም Girume Ermiyas
📌 https://youtu.be/Ujs1IqEdnNA
💻እንዴት አድርገን USB ፍላሻችንን እንደ RAM ተጠቅመን ኮምፒውተራችንን ፈጣን ማረግ እንችላለን።
📌 https://youtu.be/zU1xMiGvteE
📲እንዴት አድርገን አፕሊኬሽን ስንጭን የሚመጣን የ Parse Error ማስተካከል እንችላለን 2020
📌 https://youtu.be/C54LVUNMNgY
📲10 ዋነኛ የሆኑ የስልካችንን የባትሪ እድሜ የሚቀንሱ ነገሮች እና መፍትሔዎቻቸው 2020
📌https://youtu.be/9GZ6UP2cXXU
💻የ ቪዲዮውን ጥራት(Quality) ሳናጣ እንዴት File Size መቀነስ እንችላለን 2020
📌https://youtu.be/9bXq98tchZA
📲የፎቶግራፍ Editing በስልካችሁ PicsArt Photo Editor በመጠቀም Adisalem Getaneh
📌https://youtu.be/48BJ4ZpJssw
📲ምርጥ 3 የ ስልክ Audio እና Video ማጫወቻ App ከነ ማብራሪያዉ ! 2020
📌https://youtu.be/DU0AFc-xkbM
💻Photoshop 3D Logo Design Tutorial And Mockup Realistic View || Adobe Photoshop CC በአማርኛ
📌https://youtu.be/JKK4kIFCqZU
📲ለ YouTube ቪዲዮ መግብያ(Intro) እና መዉጫ(Outro) ያለምንም የ Video ኤዲቲንግ እውቀት በስልካችንን ብቻ መስራት ይቻላል||2020
📌https://www.youtube.com/watch?v=8rtQ8TJmq2M&feature=youtu.be?sub_confirmation=1
💻በቋሚነት Activate Windows 10 እና Microsoft Office 2013-2019 ማረግና በሙሉ Install ማረግ እንችላለን || 2020
📌https://youtu.be/nVzCoNgELno

Forwarded from EthioScie Tech Zone 🇪🇹 (Ⓐ̶A ̶B ̶U ̶G ̶I ̶D ̶A)