ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ታሪካዊ አመጣጥና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች፣ እንዲሁም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ፈጠራዎች ያቀረብኩትን የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
https://youtu.be/ykKgDYdc_D8
https://youtu.be/ykKgDYdc_D8
YouTube
TechTalk With Solomon S22 E10 [ክፍል 2] - የቴሌቪዥንና የተንቀሳቃሽ ምስል ቴክኖሎጂ ታሪካዊ ጉዞና ዛሬ ላይ የደረበት መራቀቅ
ዛሬ ላይ ስላለው የተራቀቀ የቴሌቪዥን እና የሚዲያ ቴክኖሎጂ ከመነጋገራችን በፊት እስኪ በታሪክ ትንሽ ወደኋላ ወሰድ ላድርጋችሁ እና መስኩ ስላለፈባቸው ሂደቶች ላስቃኛችሁ። በተጨማሪም አሁን ላይ እየመጡ ስላሉት እንደ ሆሎግራም፣ 3ዲ ቢልቦርድ፣ እና ኦግመንትድ ሪያሊትይ ሚዲያዎች ያሉ ጉዳዮችን በሁለት ክፍል የሚያስቃኘው ሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እነሆ!
NASA ወደጨረቃ ከ50 ዓመት በኋላ፣ ጋላክሲ ፎልድን ሊፎካከር የመጣው አዲሱ የቻይና ዛዮሚ ታጣፊ ስልክ፣ ስለ ፊንቴክና ሰሞኑን ኢትዮ ቴሌኮም ስላስተዋወቀው አዳዲስ ቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎቶች፣ አንዲሁም ስለ ኦግመንትድ/ሚክስድ ሪያሊትይ ባሁኑ አርብ ነሐሴ 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/UO5oKSIULEw
https://youtu.be/UO5oKSIULEw
YouTube
TechTalk With Solomon S22 E11 [Promo] - NASA ወደጨረቃ ከ50 ዓመት በኋላ፣ Xiamoi ታጣፊ ስልክ፣ ፊንቴክና የሰሞኑ የቴሌብር ዜና
NASA ወደጨረቃ ከ50 ዓመት በኋላ፣ ጋላክሲ ፎልድን ሊፎካከር የመጣው አዲሱ የቻይና ዛዮሚ ታጣፊ ስልክ፣ ስለ ፊንቴክና ሰሞኑን ኢትዮ ቴሌኮም ስላስተዋወቀው አዳዲስ የቴሌብር የፋይናንስ አገልግሎቶች፣ እንዲሁም ስለ ኦግመንትድ/ሚክስድ ሪያሊትይ ባሁኑ አርብ ነሐሴ 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።
TechTalk With Solomon S22 E13 [Promo] - የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም ከአዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች ጋር አርብ
በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ ፈጠራ ስላከናወነው ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስት፣ ከወደሳውዲ እና ዱባይ ስለተሰሙ አስገራሚ የወደፊት ከተሞች ዲዛይን አስቃኛችኋለሁ፤ ባሁኑ አርብ ነሐሴ 27 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ አንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/q5F2G0NTT4A

በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ…
የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት የሆነውን እና አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ ፈጠራ ስላከናወነው ኢትዮጵያዊ የናሳ ሳይንቲስት፣ ከወደሳውዲ እና ዱባይ ስለተሰሙ አስገራሚ የወደፊት ከተሞች ዲዛይን አስቃኛችኋለሁ ያቀረብኩት የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለው:: ላመለጣችሁ እነሆ
https://youtu.be/sSnTXq0PXuM
https://youtu.be/sSnTXq0PXuM
YouTube
TechTalk With Solomon S22 E13 - የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ፕሮግራም አዳዲስና አስገራሚ የሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃዎች
በዚህ የምዕራፍ 22 የመዝጊያ ዝግጅት ላይ የማቀርብላችሁ የተለያዩ ወቅታዊና አዳዲስ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዜናዎችን ይሆናል። አዲስ ስለሚለቀቀው አይፎን 14፣ ስለ ሶላር ፓወር እና ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ስለሚገኝ የሶላር ሃይዌይ፣ አስገራሚ ስለሆነው አዲስ አይነት የተዋጊ ጀት አብራሪዎች ሄልሜት፣ ራሻና ቻይና በጥምረት ይፋ ስላረጉት የጨረቃ ላይ የምርምር ጣቢያ ግንባታ፣ በጨረቃ ላይ ውሃ እንዳለ ማወቅ የሚረዳ…
Please help this kid with two simple clicks - like the links below! and share!
This is Abel, a genius young Ethiopian who lives in the US. He made it to the top 30 contestants for the “The Breakthrough Junior Challenge,” an annual competition for students, ages 13-18, to share their passion for math and science with the world! Each student submits a video that explains a challenging and important concept or theory in mathematics, life sciences, or physics. The winner receives a $250,000 college scholarship.
His science video has made it to the Popular Vote of the Breakthrough Junior Challenge! Help him to be in the final round just by liking the below YouTube and Facebook video links before the deadline which is today. And share share share after you liked both links.
https://www.youtube.com/watch?v=PzTAhCHoIMQ&list=PLyF3OMOiy3nFJ4NgkvuQya1jRmPzYt-7M&index=2
https://www.facebook.com/watch/?v=595860615362156

Abel, USA, Physics, Finalist, North America Regional Champion: 2022 Breakthrough Junior Challenge
NOISE CANCELLATION
Learn more at https://breakthroughjuniorchallenge.org. The Breakthrough Junior Challenge is an annual competition for students, ages 13-18, to share their passion for math and science with the world! Each student submits a video that explains…

He’s just 20K views behind the Croatian girl. Let’s hope and pray he makes it! 🤞 And let’s do our part of liking both his videos and sharing it amongst our network until the last minute of today’s deadline
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቤል አሰፋ ዳኜ፣ በዓለም አቀፉ የሳይንስ ውድድር ለመጨረሻው ዙር አልፏል።
በድምፅ መስጫ ማጠናቀቂያ ሰዓቱ ላይ የተገኘው ድምፅ ከአንዲት ክሮሽያዊት ተወዳዳሪ በጥቂት ድምፅ አንሶ፣ የህዝብ ድምፅ (popular vote) ሁለተኛ ቢወጣም የስራው ብቃት በዳኞች ግምገማ ከተመረጡ ምርጥ ስራዎች ውስጥ በመካተቱ የመጨረሻውን ውድድር ያደርጋል። ቀጣዩ ዙር በመስኩ ታዋቂ የሆኑ ሳይንቲስቶች 16ቱን ስራዎች ገምግመው አሸናፊውን የሚመርጡበት ይሆናል::
በዚህ ሂደት ውስጥ አቤልን ድምፅ በመስጠትና ስራውን ለህዝብ በማድረስ የተጋችሁ በሙሉ፣ እንኳን ደስ አላችሁ። ሂደቱ፣ ድንቅ ህብረት፣ አንድንትና ተነሳሽነት የታየበት: ፍቅር የደመቀበትና ልዩነት ያልታየበት ልዩ ክስተት ሆኖ አልፏል። ለአንድ ታዳጊ ወጣት፣ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከ589 ሺህ በላይ እይታዎች፣ ከ187 ሺህ ያላነሱ likes፣ ከ29ሺህ በላይ አድናቆትንና መልካም ምኞት መልዕክትቶች፣ በሚያስደንቅ ርብርብ እና ህብረት ሲስጥ ማየት ያስደምማል!
ይህ የፍቅር ጎርፍና ድጋፍ ለተተኪው ትውልድ ትልቅ ተስፋን ያላብሳል። የአቤል ስራም ሆነ ውጤት ለበርካታ ተማሪዎች ተነሳሽነትን እንደፈጠረ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን:: ከዚህ በተጨማሪም ከሁለት አመት በፊት በተደረገው ውድድር አሸናፊዋ ሀበሻ፣ መሆኗ፣ ወጣቶች ተመሳሳይ የሳይንስ፣ ሂሳብ እና ቴክኖሎጂ ውድድሮችን ልክ እንደ አትሌትክስ ውድድር በአሸናፊነት ስነ ልቦና እንዲገቡ፣ እንደሚያነሳሳ ተስፋ እናደርጋለን።
ህዝቡ በዚህ ልክ ለአንድ ታዳጊ ድጋፍ እንዲነሳ በማድረግ ረገድ ምንም አይነት ልዩነት ሳይገድባችሁ የተለየ እርብርብ ያደረጋችሁ የመገናኛ ብዙሃን፣ ታዋቂ ግለስቦችና የማህበረስብ አንቂዎች ከፍ ያለ ምስጋናችን ይድረሳችሁ።
ቤተሰቦቹ

Reflecting back to last week’s PanAfricon AI 2022 & the inauguration of science museum in Addis, it gives me hope that Ethiopia’s and Africa’s transformative digital future is within reach.
The new museum has been visited by thousands of visitors so far! This past weekend alone, more than 32,000 people visited it. Seeing a long line outside & knowing this big number of visitors, it only shows people’s desire to see innovation’s role in their everyday lives & how they want to see what the future of SciTech holds to positively impact their way of life.
Our inaugural conference was also a success! 800+ people attended in person and thousands virtually. 33 scientific papers were presented; several subject matter experts made speeches & presentations; a truly Pan-African vibrant panel discussion took place with a diverse panelists on the topic of “The Impact of AI for African Sustainable Development.”
PanAfriConAI will come back in 2023 stronger! Also, the museum will grow bigger in the months & years ahead.