TechTalk With Solomon
8.65K subscribers
115 photos
11 videos
1 file
291 links
This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.
Download Telegram

እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ ያቀረንብኩትን የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Hidase #Ethiopia #Renewable #RenewableEnergy #Sustainability
https://youtu.be/awkxlcUuW2Q
ስለ IoT, smart homes and smart cities ያቀረብኩትን የዛሬውን የመጀመሪያ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #IoT #smartcities #smarthome

https://youtu.be/GkD0NjUubWM
ስለ IoT, smart homes and smart cities ያቀረብኩትን የዛሬውን የ2ኛ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #IoT #smartcities #smarthome

https://youtu.be/lsUFO76BXfg
Channel photo updated
ሩሲያ ነዳጇን በቢትኮይን ክሪፕቶከረንቺ ለመሸጥ መፈለጓ፣ ከጋዝ መወደድና የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ከሚወጡ ህጎች የተነሳ የኤሌክትሪክ መኪኖች ተፈላጊነት መጨመር፣ በአፍሪካ በ3D ህትመት የሚገነቡ ቤቶች ስለመጀመራቸውና ኢትዮ ቴሌኮም WTTx የተሰኘ አዲስ አይነት የቤት ውስጥ ዋየርለስ ኢንተርኔት አገልግሎት ስለመጀመሩ የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ መጋቢት 23 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ:: https://youtu.be/GLdEJ1jYNxc
ሩሲያ ነዳጇን ለወዳጅ አገራት በቢትኮይን ለመሸጥ ስለመፈለጓ፣ ከጋዝ መወደድና የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ከሚወጡ ህጎች የተነሳ የኤሌክትሪክ መኪኖች ተፈላጊነት ስለመጨመራቸው፣ በአፍሪካ በ3D ህትመት የሚገነቡ ቤቶች ስለመጀመራቸው እና ኢትዮ ቴሌኮም WTTx የተሰኘ አዲስ አይነት የቤት ውስጥ ዋየርለስ ኢንተርኔት አገልግሎት ስለመጀመሩ የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ላመለጣሁ ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ! https://youtu.be/Vd9_kSaXZUA
በሳይንስ ፊክሽን የምናያቸው አንዳንድ ነገሮች ወደ እውነታ እየተቀሩ ነው - ስማርት ኮንታክት ሌንስ፣ በራሪ ባይክ፣ የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ መጨመር፣ የኢላን መስክ የትዊተር ሴር ባለቤትነት፣ የመረጃ ማዕከል (data center) ጥቅምና ኢትዮ ቴሌኮም በዚህ ዙሪያ እየሰጠ ያለው አገልግሎት። የምዕራፍ 12 የመዝጊያ ፕሮግራም አርብ መጋቢት 30 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ።
https://youtu.be/JLO-5IHQfV4
በሳይንስ ፊክሽን የምናያቸው አንዳንድ ነገሮች ወደ እውነታ እየተቀሩ ነው - ስለ ስማርት ኮንታክት ሌንስ፣ ስለ በራሪ ባይክ፣ የክሪፕቶከረንሲ ዋጋ መጨመር፣ የኢላን መስክ የትዊተር ሼር ባለቤትነት፣ ስለ የመረጃ ማዕከል (data center) ጥቅምና ኢትዮ ቴሌኮም በዚህ ዙሪያ እየሰጠ ስላለው አገልግሎት የሚያስቃኘውን የዛሬውን የምዕራፍ 12 የመዝጊያ ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ላመለጣችሁ ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ! https://youtu.be/ZjUxLMppZ18 
የግዜው መፍጠን ትላንት የጀመርኩት እስኪመስለኝ፣ የቴክቶ ዊዝ ሰለሞን 10 ዓመት መሙላት እኔንም ያስገርመኛል! ቴክቶክ ዊዝ ሰለሞን የሄለን ሾውን ተከትሎ በኢቢኤስ ረዥም ዓመት ያስቆጠረ ፕሮግራም እንደሆነስ ያውቃሉ? በነዚህ ዓመታት ውስጥ አብረውኝ የነበሩትን ተመልካቶቼን፣ የኢቢኤስ ቤተሰቦቼን፣ እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶቼን ላመሰግን እወዳለሁ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ፈጣሪን ላመሰግን እሻለሁ! ፕሮግራሙን ለማዘጋጀት በርካታ እልቅልፍ አልባ ሌሊቶች፣ እንዲሁም ለቀረጻ በርካታ ቅዳሜዎች እና ጉዞ ቀላል ባይባልም፣ የቴክቶክ ጉዞዬን እወደዋለሁ፤ ይህን ፕሮግራም አዘጋጅቶ ማቅረብ እኔንም ብዙ አስተምሮኛል። ለሁላችሁም ማለት የምፈልገው ማድረግ የምትወዱትን መልካም ነገር በንጹህነትና በፍቅር ሳታቋርጡ በትጋት ሆናችሁ ከማድረግ እንዳታቆሙ ነው! እስኪ ከቴክቶክ የሁልጌዜ ምርጫችሁ ሰለሆነው ሾው ወይንም ከማይረሳችሁ ትዝታ #TechTalkWithSolomon10th የሚለውን ሃሽታግ በመጠቀም አካፍሉን።

አዲስ ምዕራፍ ደግሞ በቅርብ ይጀምራል! ቺርስ ለሌላ 10ኛ ዓመት!

#TechTalkWithSolomon10th #cosistancy #persistence #dicipline #journey #EBS #TechTalkWithSolomon
Channel photo removed
Channel photo updated
ዛሬ ያቀረብኩትን የ #TechTalkWithSolomon አዲሱ የምዕራፍ 22 የመጀመሪያ ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

I hope everyone enjoyed today's #TechTalkWithSolomon new season 22 premier. If you missed it, here is the full show

https://youtu.be/DsirXN4W2JE
ስለ ቭላድሚር ዘለንስኪ እና ኢላን መስክ የቅርብ ዲፕፌክ ቪዲዮዎች፣ አዲስ ስለተሰራ የሳይበርሴኪዩሪቲ AI based ሶፍትዌር፣ 250 ሚሊዮን ዶላር ስለሚያወጣው የሽቅብ እርሻ (vertical farming) ኩባንያ እና ስለ 5G በሃገራችን መጀመር ክፍል ሁለት ያቀረብኩትን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!

https://youtu.be/vz0cxcfji4M

I will speak at TEDx in Addis next Sunday June 19 (Sene 12). A wonderful group of young non-paid volunteers organized this platform to spread the power of ideas and make them accessible to give us a new perspective on things and ultimately spark a conversation. I hope you can join. See RSVP link below

በአዲስ አበባ በሚቀጥለው እሁድ ሰኔ 12 በሚካሄደው የTEDx መድረክ ላይ ሃሳብ አጋራለሁ። ትጉ ወጣቶች ሳይከፈላቸው ባስተባበሩት በዚህ ግሩም መድረክ ላይ ሃሳቦች ቀርበው ብዙዎች እንዲሰሙት በማመቻቸት ለነገሮች አዲስ አይታ እንድናገኝ እና ውይይት በመሃላችን እንዲያጭሩ ያግዛል። ለፕሮግራሙ ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

https://forms.gle/96VQMaK9LdG2U7uk7
ክሪፕቶከረንሲ እና የሚሰራበት ቴክኖሎጂ ማለትም ብሎክቼይን በአለም ኢኮኖሚ ላይ ወሳኝ እየሆኑ መጥተዋል። Digital assets የምንላቸው በ2021 መጨረሻ ላይ $3 trillion ማርኬት ካፒታላይዜሽን ላይ በመድረስ ከፍተኛ ሪከርድ አሰመዝግበዋል። ባንጻሩ የክሪፕቶ ዋጋ እጅግ በጣም የቀያየራል። ለምሳሌ የክሪፕቶዎች ቁንጮ የሆነው ቢትኮይን ነገ ላይ 100 ሺህ ዶላር ወይንም ደግሞ 100 ዶላር ሊገባም ይችላል።

ስለ ክሪፕቶከረንሲ፣ የክሪፕቶ ማጭበርበሮች፣ በኢትዮጵያም Bitclub Network በሚባል ቡድን እየተካሄደ ስለነበረ የማጭበርበር ወንጀል፣ ይህን የወንጀለኛ ቡድን ወክላ ተቀማጭነቷን ደቡብ አፍሪካ አድርጋ ስትንቀሳቀስ ስለነበረችው ሃና ፒንድዛ አሁን ደሞ ራሷን ሃና ለምጂ ብላ ሰለምትጠራ ኢትዮጵያዊት፣ እንዲሁም ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ስለተለቀቀው መግለጫ ባሁኑ አርብ ሰኔ 10 ከምሽቱ 2:30 በኢቤኤስ ብቻ እንዳያመልጣችሁ።

https://youtu.be/rX1BxkIQSbA