TechTalk With Solomon S20 Ep13: የኤሌክትሪክ መኪና እድገር፣ አዲስ የክትባት ሙከራ ለጡት ካንሰር፤ TikTok የገንዘብ ቲፕ ሙከራና ሌሎችም
https://youtu.be/WTFGa09r1p8
https://youtu.be/WTFGa09r1p8
YouTube
TechTalk With Solomon S20 Ep13: የኤሌክትሪክ መኪና እድገር፣ አዲስ የክትባት ሙከራ ለጡት ካንሰር፤ TikTok የገንዘብ ቲፕ ሙከራና ሌሎችም
TechTalk With Solomon S21 Ep2 [Promo]: ቆይታ ከዶ/ር ምስክር አባተ የDoctors4Ethiopia መስራችና የካንሰር ህክምና ተመራማሪ ጋር። አርብ ጥር 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ
https://youtu.be/_5uCOZb6fc0
https://youtu.be/_5uCOZb6fc0
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep2 [Promo]: ቆይታ ከዶ/ር ምስክር አባተ የDoctors4Ethiopia መስራችና የካንሰር ህክምና ተመራማሪ ጋር
አርብ ጥር 13 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ
TechTalk With Solomon S21 Ep3 [Promo]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት? Part 1 አርብ ጥር 20 ከምሽቱ 2:30
https://youtu.be/KK6NOZ2-nXs
https://youtu.be/KK6NOZ2-nXs
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep3 [Promo]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት? Part 1 አርብ ጥር 20 ከምሽቱ 2:30
አርብ ጥር 20 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ
TechTalk With Solomon S21 Ep3 [Part 1]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት?
https://youtu.be/opAA32CNdbs
https://youtu.be/opAA32CNdbs
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep3 [Part 1]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት?
TechTalk With Solomon S21 Ep4 [Promo]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት? Part 2 አርብ ጥር 27 ከምሽቱ 2:30
https://youtu.be/e6oWKl6hprc
https://youtu.be/e6oWKl6hprc
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep4 [Promo]: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት? Part 2 አርብ ጥር 27 ከምሽቱ 2:30
አርብ ጥር 27 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ
One fan called Cg_አዲስ (on FB) reproduced my studio in CGI along with EBS dude dancing and titled it “When no one is in the studio.” 🙂 So many talented kids! Thanks and great work! #cgi #ebs #techtalkwithsolomon
ስለሜታቨርስ ያቀረብኩትን የዛሬውን የክፍል ሁለት ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙን በቴሌቪቭን መከታተል ያልቻላችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ…
https://youtu.be/BW6ShGK7kuw
https://youtu.be/BW6ShGK7kuw
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep4: Metaverse "ሜታቨርስ" ቀጣዩ የዲጂታል አብዮት? Part 2
TechTalk With Solomon S21 Ep5 [Promo]: የላስቬጋሱ CES 2022 ቅኝትና በአገራችን ተግባራዊ ስለሆነው Smart Pole ዳሰሳ አርብ የካቲት 4 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ!
https://youtu.be/WbbJtvkk4wY
https://youtu.be/WbbJtvkk4wY
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep5 [Promo]: የላስቬጋሱ CES 2022 ቅኝትና በአገራችን ተግባራዊ ስለሆነው Smart Pole ዳሰሳ
አርብ የካቲት 4 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ!
ስታጣፊ ስክሪን ላፕቶፕ፣ ከለር ስለሚቀያይረው መኪና፣ በሶላር ሲስተም እና በWiFi ቻርግ ስለሚሆነው ባትሪ አልባ ሪሞት ኮንትሮል፣ የጤናችንን ሁኔታ ስለሚከታተለው ስማርት አምፖል፣ ስለ አዲሱ የቻይና ሰራሽ OnePlus 10 Pro ስማርትፎን፣ እና በአገራችን ተግባራዊ ስለሆነው Smart Pole ዳሰሳ ያቀረብኩትን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደጋለሁ። ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ!
#techtalkwithsolomon #ebs https://youtu.be/IEKT2BStwb0
#techtalkwithsolomon #ebs https://youtu.be/IEKT2BStwb0
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep5: የላስቬጋሱ CES 2022 ቅኝትና በአገራችን ተግባራዊ ስለሆነው Smart Pole ዳሰሳ
ታጣፊ ስክሪን ላፕቶፕ፣ ከለር የሚቀያይረው መኪና፣ በሶላር ሲስተም እና በWiFi ቻርግ የሚሆነው ባትሪ አልባ ሪሞት ኮንትሮል፣ የጤናችንን ሁኔታ የሚከታተለው ስማርት አምፖል፣ አዲሱ የቻይና ሰራሽ OnePlus 10 Pro ስማርትፎን፣ እና በአገራችን ተግባራዊ ስለሆነው Smart Pole ዳሰሳ! እነሆ!
TechTalk With Solomon S21 Ep6 [Promo]: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው አርብ የካቲት 11 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ!
https://youtu.be/2JBIJWRHRFY
https://youtu.be/2JBIJWRHRFY
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep6 [Promo]: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው
አርብ የካቲት 11 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ!
53% ያህሉ ያለማችን ህዝብ በከተማ ውስጥ ይኖራል። የከተሜው ቁጥር በያመቱ በ70 ሚሊዮን ሰው እየጨመረ ይገኛል። ዛሬ ላይ 301 ከተሞች ያለማችንን 50% ያህሉ GDP ያመነጫሉ፤ ይሄ ቁጥር ደግሞ በ2025 ወደ 66% ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። ከከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው በተያያዘ ያቀረብኩትን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ይህ የ#TechTalkWithSolomon ዝግጅት በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ! https://youtu.be/V8JF2T4uYKg
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep6: የከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው
53% ያህሉ ያለማችን ህዝብ በከተማ ውስጥ ይኖራል። የከተሜው ቁጥር በያመቱ በ70 ሚሊዮን ሰው እየጨመረ ይገኛል። ዛሬ ላይ 301 ከተሞች ያለማችንን 50% ያህሉን GDP ያበረክታሉ፤ ይሄ ቁጥር ደግሞ በ2025 ወደ 66% ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። ከከተሞች እድገትና የወደፊት ሂደታቸው በተያያዘ ያቀረብኩት ፕሮግራም እነሆ!
TechTalk With Solomon ልዩ ፕሮግራም ከህዳሴ ግድብ ክፍል 1 አርብ የካቲት 19 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስEBS ብቻ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Ethiopia #ህዳሴ
https://youtu.be/60LJRLinle0
https://youtu.be/60LJRLinle0
YouTube
TechTalk With Solomon: [Promo] ልዩ ፕሮግራም ከህዳሴ ግድብ ክፍል 1 አርብ የካቲት 18 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ ብቻ!
እጅግ አስደናቂ እና ግዙፉ ከሆነው የህዳሴ ግድብ ያቀረንብኩትን የዛሬውን የመጀመሪያ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። የዛሬው ፕሮግራም በቴሌቪዥን ላመለጣችሁ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Hidase #Ethiopia #Renewable #RenewableEnergy #Sustainability
https://youtu.be/IoLBxah7iHg
https://youtu.be/IoLBxah7iHg
ልዩ ፕሮግራም ከህዳሴ ግድብ ክፍል 2 አርብ የካቲት 25 ከምሽቱ 2:30 በEBS ብቻ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Ethiopia #ህዳሴ
https://youtu.be/ezL8aq9ZLA8
https://youtu.be/ezL8aq9ZLA8
እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ ያቀረንብኩትን የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Hidase #Ethiopia #Renewable #RenewableEnergy #Sustainability
https://youtu.be/awkxlcUuW2Q
እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ ያቀረንብኩትን የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #GERD #Hidase #Ethiopia #Renewable #RenewableEnergy #Sustainability
https://youtu.be/awkxlcUuW2Q
YouTube
ከህዳሴው ግድብ: TechTalk With Solomon Part 2 ልዩ ፕሮግራም እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ
ክፍል 2 - ልዩ ፕሮግራም እጅግ አስደናቂና ግዙፍ ከሆነው የህዳሴ ግድብ እነሆ
ስለ IoT, smart homes and smart cities ያቀረብኩትን የዛሬውን የመጀመሪያ ክፍል ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ፕሮግራሙ በEBS ላመለጣችሁ ሙሉ ዝግጅቱ እነሆ! #EBS #TechTalkWithSolomon #IoT #smartcities #smarthome
https://youtu.be/GkD0NjUubWM
https://youtu.be/GkD0NjUubWM
YouTube
TechTalk With Solomon S21 Ep9: IoT, Smart Homes and Smart Cities [Part 1]