የዘንድሮው የዓለም ዋንጫ በምን ቴክኖሎጂ እየታገዘ እንደሆነ ታውቃላችሁ? ⚽️
ተራ የኳስ ጨዋታ ብቻ አይምሰላችሁ፤ ሜዳው በ AI (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ተሞልቷል! ጥቂቶቹን እንመልከት፦
⚽️ ስማርት ኳስ: ኳሷ ውስጥ ማይክሮ-ቺፕ ተገጥሟል። በሰከንድ 500 ጊዜ መረጃን ለኮምፒውተር ይልካል። (ኳሷ መስመር ማለፏን እና ማን እንደነካት በቅፅበት ይታወቃል!)
🤖 AI ዳኝነት በስታዲየሙ ጣሪያ ያሉ 12 ካሜራዎች የእያንዳንዱን ተጫዋች 29 የሰውነት ክፍሎች ይከታተላሉ። ኦፍሳይድ መግባቱን AI በራሱ አውቆ በ3D ያሳያል።
📱 በስልክ : ደጋፊዎች ስታዲየም ውስጥ ስልካቸውን ሜዳው ላይ በመጠቆም ብቻ፣ የተጫዋቾችን ፍጥነት እና የጨዋታውን ዳታ ቀጥታ (Live) ስክሪናቸው ላይ ያያሉ።
👇 ቴክኖሎጂው የእግር ኳስን ውበት አበላሸው ወይስ አዘመነው? አስተያየት መስጫው ላይ እንወያይ! 📲
Share to your friends
👉 @techpluset

👏10🤨1
🚨 ቻይና በአዲስ የኢንተርኔት ፍጥነት የዓለምን ሪከርድ ሰበረች! (51.3 Tbps) 🤯
51.3 Tbps ማለት ምን ማለት እንደሆነ ታውቃላችሁ? በአንድ ሰከንድ ውስጥ ብቻ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ባለከፍተኛ ጥራት (4K) ፊልሞችን Download አድርጎ መጨረስ ማለት ነው! አስቡት... አውርድ ብላችሁ Click ስታደርጉት አብሮ ያልቃል።
😂 ወደ እኛ ሀገር ስንመጣ ደግሞ...
ቻይና በዚህ አስገራሚ ፍጥነት አለምን ስታስገርም፣ እኛ ቴሌግራም ላይ የተላከልንን ፎቶ ለማየት ክብ እየሰራ ሲሽከረከር ስቃያችንን እያየን "ፍርዬ (ኢትዮ ቴሌኮም) ተይ በዳይኖሰር ጊዜ አታኑሪን!!" እያልን እንገኛለን።
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን App MEpass እስካሁን ካልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ! የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.5 ደርሷል።
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8.5) ታገኛላችሁ። 100% ይሰራል እኔ እየሰራሁበት ነው
✅ 10 ሰው እስኪሞላ ሳትጠብቁ፣ 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ክፍያ ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ ፒን ተደርጓል።
link
👇
https://i.mec.me/?c=ujg95ygl

🔥4🎉1
በ WordPress ላይ WP2Shell የተባለ አዲስ የ Security ክፍተት ተገኝቶ Hackers በስፋት ጥቃት እያደረሱበት ይገኛል።
ይህ ክፍተት Hackers ያለ ምንም Password ወደ Website በመግባት የፈለጉትን ኮድ እንዲያዘዙ የሚያስችል አደገኛ ክፍተት ነው።
መፍትሄው 🛠፦
Website ያላችሁ አሁኑኑ ወደ አዲሱ Version Update አድርጉ! በተጨማሪም የምትጠቀሟቸውን Plugins እና Themes ማዘመናችሁን አረጋግጡ።
👇 Website ያላችሁ ጓደኞቻችሁ ይህ አደጋ ከመድረሱ በፊት መረጃው እንዲደርሳቸው Share አድርጉላቸው! 📲
@techpluset

🤓3🎉1🤝1😘1
1 MCE $8 እየተሸጠ ነው 1 MEC
10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ
ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ
👇 👇
https://t.me/techpluset/721
መሸጥ የምትፈለጉ ደሞ አናግሩኝ ከ 0.1 MEC በላይ dm @yitbareeek

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም?
በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም።
ሚስጥሩ Faraday Cage የሚባለው የ Physics ህግ ነው።
የአውሮፕላኑ ውጫዊ አካል ከ Aluminum የተሰራ ስለሆነ፣ መብረቅ ሲመታው Electric charge ወደ ውስጥ ሳይገባ በውጭኛው ገፅታ ላይ ብቻ ተሰራጭቶ በክንፉ ወይም በጅራቱ በኩል ይወጣል። በዚህም ውስጣዊ ክፍሉ ሙሉ በሙሉ ይጠበቃል።
ይህ Faraday Cage ቴክኖሎጂ Data centers እና Microwave ውስጥም አላስፈላጊ ሞገድን ለመከላከል በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።
👇 ይህንን መረጃ ለሌሎችም Share አድርጉላቸው! 📲

🔥13👏2🎉2🥰1
ሰዎችን እብደት ውስጥ የሚከተው የዓለማችን ጸጥተኛው ክፍል!
በአሜሪካ Orfield Laboratories ውስጥ 99.99% ድምፅን የሚመጥ ልዩ ክፍል አለ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከ15 ደቂቃ በላይ መቆየት አይቻልም፤ በታሪክ ረጅሙን ጊዜ (45 ደቂቃ) የቆየው ሰው እንኳ አእምሮው መታወክ ጀምሮ ነበር።
ሚስጥሩ ምንድነው?
ውጫዊ ድምፅ ሙሉ በሙሉ ሲጠፋ አእምሯችን የራሳችንን የሰውነት ድምፅ ያጎላዋል። የልብ ምት፣ የሳንባ አየር እና ደም በደም ስር ሲፈስ በከፍተኛ ድምፅ መስማት ትጀምራላችሁ። አእምሮ መረጃ ሲያጣ Hallucination ይጀምራል፤ በዚህም ሰዎች ፍርሃት ገብቷቸው እና ሚዛን መጠበቅ አቅቷቸው መሬት ላይ ይወድቃሉ።
👇 በዚህ ክፍል ውስጥ ሙሉ በሙሉ ጨለማ ተደርጎ ስንት ደቂቃ መቆየት የምትችሉ ይመስላችኋል? Comment ላይ ፃፉልኝ! 📲

🤓4🥰2😘2
Get your iPhone 17pro 256GB from Tommy mobile
☎️09-00-41-83-51
Telegram @Hermi1921
📍Megenagna zefmeshi mobile zone BA025
☎️09-00-41-83-51
Telegram @Hermi1921
📍Megenagna zefmeshi mobile zone BA025
🤝1
ቻይና ቀጣይ ትውልድ የሆነውን እና J-36 የተባለውን ሚስጥራዊ የጦር Jet ወደ ማምረት ምዕራፍ መሸጋገሯ ተሰምቷል።
ይህ ባለ 3 ሞተር እና የኋላ ክንፍ የሌለው ግዙፍ አውሮፕላን፣ በልዩ የ Diamond ቅርፅ Design የተሰራ ነው። አሁን ላይ የቻይና Engineers እና Pilots አውሮፕላኑን በጋራ እየሞከሩት ሲሆን፣ ቻይና በይፋ ባታረጋግጥም Aviation ፕሮጀክቱ በከፍተኛ ፍጥነት እውን እየሆነ ይገኛል።
👇 የቻይናን የጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ እድገት እንዴት ታዩታላችሁ? ሀሳባችሁን Comment ላይ ፃፉልኝ! 📲

🥰1
የመኪናዎን Remote አገጭዎ ስር አስጠግተው ቢጫኑት ምን እንደሚፈጠር ያውቃሉ?
የመኪናዎ Remote ባትሪው አልቆ ወይም ርቀው ሲቆሙ አልከፍት ብሎዎት ያውቃል? ወደ መኪናው ከመሮጥ ይልቅ አንድ ቀላል የ Physics ዘዴ ይጠቀሙ፦ Remote ቁልፉን ወደ አገጭዎ አስጠግተው ይጫኑት!
ሚስጥሩ ምንድነው?
የሰውነታችን አብዛኛው ክፍል ውሃ ስለሆነ፣ Remote ቁልፉን አገጭዎ ስር አድርገው ሲጫኑት ጭንቅላትዎ ልክ እንደ Antenna በማገልገል የቁልፉን Signal ርቀት በአስደናቂ ሁኔታ በእጥፍ ያራዝመዋል።
👇 ይህንን አሰራር አሁኑኑ ሞክሩትና የሰራላችሁ ሰዎች Comment ላይ ፃፉልኝ! መረጃውን ለመኪና ሾፌሮች Share አድርጉላቸው! 📲

👏4🥰3
Samsung ተጠቃሚዎች
One UI 9 July 22 ተለቋል ግን ሁሉም ስለኮች አላገኙም መች የናንተም ስልክ እንደሚያገኝ ተመልከቱ
July–August 2026
Galaxy Z Fold8 (Pre-installed)
Galaxy Z Flip8 (Pre-installed)
Galaxy S26
Galaxy S26+
Galaxy S26 Ultra
August–September 2026
Galaxy S25
Galaxy S25+
Galaxy S25 Ultra
Galaxy S25 Edge
Galaxy S25 FE
Galaxy Z Fold7
Galaxy Z Flip7
Galaxy Z Flip7 FE
Galaxy Z TriFold
September–October 2026
Galaxy S24
Galaxy S24+
Galaxy S24 Ultra
Galaxy S24 FE
Galaxy Z Fold6
Galaxy Z Flip6
Galaxy Tab S10 / S10+ / S10 Ultra / S10 FE
October–November 2026
Galaxy S23
Galaxy S23+
Galaxy S23 Ultra
Galaxy S23 FE
Galaxy Z Fold5
Galaxy Z Flip5
Galaxy A56
Galaxy A36
Galaxy A26
Galaxy M56
Galaxy M36
November–December 2026
Galaxy A55
Galaxy A35
Galaxy A25
Galaxy A16
Galaxy A15
Galaxy A07
Galaxy M55
Galaxy M35
Galaxy M16
Galaxy M15
Galaxy Tab S9 series
Other eligible Galaxy A, M, F, XCover, and Tab models still within Samsung’s update policy.

🤝6🏆1😘1
🚨 Nuclear Energy: አለማችንን የሚቀይረው ሚስጥራዊ ሀይል!
ዛሬ አብዛኛው ሰው በስህተት ስለሚረዳው እና የ Tech አለምን ሙሉ በሙሉ እየቀየረ ስላለው Nuclear Energy ጊዜ ወስዳችሁ አንብቡት!
1. Basics: Nuclear Energy ምንድነው?
Nuclear Energy የሚሰራው Nuclear Fission በሚባል ሳይንሳዊ ሂደት ነው። ይሄ ማለት አንድን ትልቅ Atom (በዋናነት Uranium) በውስጡ በማጋጨት መሰንጠቅ ማለት ነ ው። ይሄ መሰንጠቅ እጅግ ከፍተኛ የሆነ Heat ይፈጥራል። ያ Heat ደግሞ ውሃን በማፍላት ወደ Steam ይቀይረውና ግዙፍ Turbines በማሽከርከር የኤሌክትሪክ ሀይል ያመነጫል።
ለምን Uranium ተመረጠ? Uranium እጅግ ከፍተኛ Energy Density አለው። በጣት የምታክል አንዲት የ Uranium እንክብል፣ 1 ቶን Coal (የድንጋይ ከሰል) የሚያመነጨውን ኤሌክትሪክ ማመንጨት ትችላለች!
2. Safety: Nuclear Bomb እና ማመንጫው አንድ ናቸው?
ብዙ ሰው Nuclear ማመንጫ ልክ እንደ ቦምብ ሊፈነዳ ይችላል ብሎ ይፈራል። ግን የ Physics እውነታው ይሄ ነው፦ Nuclear Bomb ለመስራት የ Uranium Enrichment ከ90% በላይ መሆን አለበት። ነገር ግን ኤሌክትሪክ ለሚያመነጩ Reactors የሚያስፈልገው ከ 3% እስከ 5% Uranium ብቻ ነው። ስለዚህ፣ ምንም አይነት አደጋ ቢፈጠር እንኳን ማመንጫው እንደ ቦምብ ሊፈነዳ አይችልም!
3. Everyday Life: Radiation ምን ያህል አደገኛ ነው?
Radiation ስንሰማ ሞት ብቻ ይመስለናል። ነገር ግን በየቀኑ ከፀሀይ፣ ከአፈር፣ እና ከምንበላው ምግብ ተፈጥሯዊ Radiation እናገኛለን። ሆስፒታል ውስጥ X-rays እና CT scans ስንነሳም Radiation እንጠቀማለን። አደገኛ የሚሆነው መጠኑ ከተፈጥሮ ውጪ ሲበዛ ብቻ ነው። ዘመናዊ ማመንጫዎች ይህንን Radiation ወደ ውጭ እንዳይወጣ አድርገው ነው የሚገነቡት።
4. History: Chernobyl እና Fukushima ለምን ተፈጠሩ?
እነዚህ ታሪካዊ አደጋዎች የተፈጠሩት በድሮ Technology፣ በ Design ስህተት እና በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ነው። የ Chernobyl አደጋ በሰው ስህተት እና ደህንነቱ ባልተጠበቀ Design የተፈጠረ ነው። አሁን ላይ ሳይንሱ ስላደገ SMR (Small Modular Reactor) የተባሉ አነስተኛ ማመንጫዎች መጥተዋል። እነዚህ አዳዲስ ማመንጫዎች አደጋ ቢፈጠር እንኳን የሰውን እርዳታ ሳይፈልጉ በራሳቸው ጊዜ ቀዝቅዘው የሚጠፉበት Passive Safety ሲስተም አላቸው።
5. The Tech Connection: ለምን ትልልቆቹ የ Tech ኩባንያዎች Nuclear ይፈልጋሉ?
Artificial Intelligence እና ግዙፍ Data Centers 24 ሰአት ያለማቋረጥ የሚሰራ እና ምንም በካይ ጋዝ የማያወጣ (Zero Emission) ኤሌክትሪክ ይፈልጋሉ። Solar እና Wind ሀይል ማመንጨት የሚችሉት ፀሀይ ሲኖር እና ንፋስ ሲነፍስ ብቻ ስለሆነ አስተማማኝ የሆነ Baseload Power የላቸውም። ለዚህም ነው እንደ Microsoft እና Amazon ያሉት ኩባንያዎች በቢሊዮን ዶላር የራሳቸውን Nuclear ማመንጫዎች እየገዙ ያሉት።
የ Tech እና የ Crypto መፃኢ እድል ያለው ከ Energy ጋር ነው። ይህንን እውነታ በሚገባ ተረዱት!
👇 ከነዚህ የሳይንስ እውነታዎች ውስጥ ይበልጥ ያስገረማችሁ የቱ ነው? ጓደኞቻችሁም እንዲማሩበት Share አድርጉላቸው! 📲

🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጁላይ 23፣ 2026 ከ Xichang የተተኮሰ አንድ የቻይና Rocket መሬት ለቆ እንደተነሳ ብዙም ሳይቆይ በመብረቅ ተመትቶ ነበር።
ይህ አስደንጋጭ የመብረቅ ምት ቢኖርም፣ ማምጠቁ የተሳካ የነበረ ሲሆን Satellite በሰላም Orbit ላይ ደርሷል።
@techpluset
ይህ አስደንጋጭ የመብረቅ ምት ቢኖርም፣ ማምጠቁ የተሳካ የነበረ ሲሆን Satellite በሰላም Orbit ላይ ደርሷል።
@techpluset
🥰1
ለጦርነት የታጠቁ Humanoid Robots የጦር ሜዳ ላይ ተሰማሩ! 🤖💥
በታወቁ የ Technology ተቋማት እና ባለሀብቶች የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ አንድ ሚስጥራዊ ኩባንያ፣ ሙሉ በሙሉ መሳሪያ የታጠቁና በራሳቸው ውሳኔ መስጠት የሚችሉ (Autonomous) የሰው መልክ ያላቸው Robots ለውጊያ አዘጋጅቷል።
እነዚህ Robots ከባድ በሆኑ የጦር ቀጠናዎች ውስጥ በሙከራ ደረጃ ስራ ላይ የዋሉ ሲሆን፣ ይህ የ AI እና Robotics እድገት የዓለም ኃያላን ሀገራትን የ Military ውድድር ወደ አዲስ ምዕራፍ አሸጋግሮታል።
👇 Technology ጦርነትን እንዴት የሚቀይረው ይመስላችኋል? አደገኛ ነው ወይስ ዘመኑ ያመጣው እድገት?
Join