Forwarded from Tech+Ethiopia
እየገዛሁ ነው
MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek
መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 ብር በላይ አግኙ እኔ ራሴ እገዛለሁ

✨🌟 የኮርሴየር መድረክ በኢትዮጵያ ተጀመረ 🌟✨
🚀 የአርቲፊሻል ኢንቨስትመንት ዘመን ቁልፍ አካል የሆነውን ዓለም አቀፍ አዝማሚያ ተከትሎ የሀብት ጉዞዎን ይጀምሩ! 💫💰
⭐ 1፡ አዳዲስ ተጠቃሚዎች ሲመዘገቡ 120 ብር ያገኛሉ። 🎁✨
⭐ 2፡ አዲስ ተጠቃሚ እንዲመዘገብ እና እስከ 5000 ብር የማሸነፍ እድል ለማግኘት እድለኛ ዕጣ እንዲገባ ይጋብዙ! 🎉🎊🍀
⭐ 3፡ ስለ ተጨማሪ የገቢ እድሎች ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎን በመድረኩ በኩል የእርስዎን የተወሰነ የአካውንት ተወካይ ያነጋግሩ ወይም ኦፊሴላዊውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። 📲💬🌟
💰 ዝቅተኛው ኢንቨስትመንት፡ 1,000 ብር
💳 ዝቅተኛው ገንዘብ ማውጣት፡ 120 ብር
💎✨ እድሉን ይጠቀሙ እና የአርኢ ዘመን እድሎችን ያስሱ! 🚀🌍💫
👉 በስብሰባው ላይ ለመሳተፍ እዚህ ይጫኑ
https://www.firstcorsair.xyz/register/INV25fNS22
📢

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5🎉1👻1
የአፕል (Apple) ተጠቃሚዎች... ስልካችሁ ውስጥ ያለው 'Siri' ሙሉ በሙሉ በአዲስ AI ተቀይሮ መምጣቱን ሰምታችኋል? 🤯
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ትናንት ማታ በተካሄደው የ WWDC 2026 ትልቅ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ፣ Apple የቴክኖሎጂውን ዓለም የሚያነጋግር ግዙፍ (Announcement) አውጥቷል። ይሄውም "Siri AI" እና "Apple Intelligence" የተሰኙት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ናቸው።
እስካሁን የምናውቀው 'Siri' ቀላል ትዕዛዞችን (እንደ አላርም መሙላት ወይም ለሰው መደወል) ብቻ ነበር የሚሰራው። አዲሱ Siri AI ግን የ ChatGPT አይነት ጥልቅ የማሰብ አቅም አለው! በጣም የሚያስገርመው ደግሞ፣ ስልካችሁ ላይ ያሉትን ሜሴጆች፣ ኢሜይሎች፣ እና ፎቶዎች በሙሉ በማንበብ እና በመረዳት (Personal Context) ውስብስብ ስራዎችን መስራት መቻሉ ነው።
ለምሳሌ፡- "ባለፈው ሳምንት ጓደኛዬ የላከልኝን የሆቴል ቡኪንግ ፈልገህ አውጣና ለቤተሰቦቼ ላክ" ብትሉት፣ ራሱ አስቦ ኢሜይላችሁን ይፈልጋል፣ መረጃውን ያወጣል፣ ከዚያም በሜሴጅ ይልካል! ይሄ ሁሉ የሚሆነው ደግሞ የግል መረጃችሁ (Data Privacy) ከስልካችሁ ውጪ ወደ የትኛውም ሰርቨር ሳይላክ በራሱ በስልኩ ውስጥ (On-device) ነው።
ስማርት ቤተሰቦች... አፕል የ AI ቴክኖሎጂን ወደ እያንዳንዳችን ኪስ እያስገባ ነው። እናንተስ ይሄንን አዲሱን Siri AI ለመሞከር ጓጉታችኋል? ወይስ ስልካችን የራሳችንን ኢሜይል እና ሜሴጅ ማንበቡ ለደህንነት ያሰጋል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!
ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና ጠቃሚ ምክሮች ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉 @techpluset
#Apple #WWDC2026 #SiriAI #TechPlusET

🤝4🥰3👏3🤓2
$8 እየተሸጠ ነው 1 MEC
10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ
ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ
👇 👇
10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ
ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰11🔥1
የቪዲዮ (Editing) ስራችሁን በቀጥታ ከ AI አፕሊኬሽን ሳትወጡ መስራት ብትችሉስ? 🎬
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በተለይ ኮንቴንት ለምትሰሩ እጅግ አስደሳች የሆነ ትኩስ የቴክኖሎጂ ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ። ታዋቂው የቪዲዮ ማቀናበሪያ CapCut እና የጉግል Gemini AI አዲስ ታሪካዊ አጋርነት ፈጥረዋል።
በዚህ ውህደት መሰረት፣ ተጠቃሚዎች የ ጀሚናይ አፕሊኬሽን ውስጥ ሆነው ቪዲዮ ወደ ሌላ አፕሊኬሽን መውጣት ሳያስፈልጋቸው፣ በቀጥታ እዛው በ CapCut ማቀናበር እና የፈጠራ ስራዎቻቸውን ማፋጠን ይችላሉ። ፈጣን እና ጥራት ያለው ቪዲዮ ለሚያዘጋጅ ማንኛውም ሰው ይሄ ትልቅ የጊዜ ቁጠባ ነው።
ይህ የሁለቱ ኩባንያዎች ሁለተኛው ትብብር ነው። በ2025 መጨረሻ አካባቢ ጉግል ፎቶስ (Google Photos) ለተጠቃሚዎቹ በቀጥታ ወደ CapCut በመሄድ ፎቶዎችን ለማቀናበር የሚያስችል አቋራጭ መንገድ ማስተዋወቁ ይታወሳል። ምንም እንኳን ይሄኛው አዲሱ የጀሚናይ አገልግሎት መቼ እንደሚለቀቅ እና የተለየ ክፍያ (Premium) ይኑረው አይኑረው ገና ባይገለጽም፣ የ AI አቅም ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ አስገራሚ ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው።
እናንተስ ይህ የ Gemini እና CapCut ውህደት ስራችሁን ምን ያህል ያቀልላችኋል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔
በስልካችሁ ብቻ ዶላር መስራት የሚያስችላችሁን የ MEpass አፕሊኬሽን ላስታውሳችሁ። አሁን ላይ የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8 (ዶላር) ደርሷል! 💸
ይህን አፕሊኬሽን ለየት የሚያደርገው አሰራሩ ነው፦
✅ 10 ሰዎችን በሊንካችሁ ስትጋብዙ በቀጥታ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ እና ምርጡ ነገር (Withdrawal): ክፍያ ለማውጣት የግድ 10 ሰው እስኪሞላ መጠበቅ አያስፈልጋችሁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙ እንኳን፣ ያገኘችሁትን ክፍያ ወዲያውኑ ማውጣት) ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ፣ ቬሪፋይ ማድረግ እና Withdraw ማድረግ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Step-by-step የቪዲዮ ቱቶሪያል ከላይ Pin አድርጌላችኋለሁ፤ አሁኑኑ ገብታችሁ እዩት!
መልካም አርብ!
ይህንን ጠቃሚ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉 @techpluset

🤝3🤓1😘1
ME pass የሰራችሁትን ወዲያው መሸጥ ትችላላችሁ
ያልጀመራችሁ ሰዎች
📱 መጀመሪያ በዚህ ሊንክ APP አውርዱ
👇👇👇👇 👇 👇 👇 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass
💻 INVITATION CODE
szt5ahz9
ሙሉ አሰራሩ video
👇👇👇👇👇
https://t.me/techpluset/721
Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን ቀጥታ
0.1 mec = 50 birr
0.2 mec = 120 birr
0.3 mec = 160 birr
0.4 mec = 250 birr
0.5 mec = 400 birr
0.6 Mec = 520 birr
0.7 Mec = 640 birr
0.8 Mec = 760 birr
0.9 Mec = 880 birr
1 Mec = 1000 birr
Usdt መሸጥ የምፈልጉ አናግሩኝ
✅ Dm :- @yitbareeek
ያልጀመራችሁ ሰዎች
👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xd.metapass
szt5ahz9
ሙሉ አሰራሩ video
👇👇👇👇👇
https://t.me/techpluset/721
Me pass ላይ mec መሸጥ የምፈጉ እኛ እየገዛን ስለሆነ አናግሩን ቀጥታ
0.1 mec = 50 birr
0.2 mec = 120 birr
0.3 mec = 160 birr
0.4 mec = 250 birr
0.5 mec = 400 birr
0.6 Mec = 520 birr
0.7 Mec = 640 birr
0.8 Mec = 760 birr
0.9 Mec = 880 birr
1 Mec = 1000 birr
Usdt መሸጥ የምፈልጉ አናግሩኝ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰1🎉1
🚨 በVideo Call ፊትን እና ድምፅን በቅፅበት የሚቀይረው አደገኛው የ AI ቴክኖሎጂ! 🤯
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው እና በክሪፕቶው አለም ውስጥ ብዙዎችን ጉድ እያደረገ ስላለው እጅግ አስገራሚ እና አደገኛ የ AI ማታለያ (Live Deepfake) እናወራለን።
እስኪ አስቡት... በቴሌግራም ወይም በዋትስአፕ የቪዲዮ ጥሪ ይገባላችኋል፤ ስታነሱት የምታዩት የጓደኛችሁን ወይም የታዋቂ የክሪፕቶ ባለሙያን ፊት ነው፣ ድምፁም የሱው ነው። ፊቱን እያያችሁት "አስቸኳይ ችግር ገጥሞኝ ነው፣ ቶሎ በ USDT ላክልኝ" ይላችኋል። እናንተም አምናችሁ ትልካላችሁ።
ግን ያወራችሁት ከሰውየው ጋር አልነበረም! እንዴት? 🤖👇
አሁን ላይ (Scammers) የሰዎችን ገንዘብ እና ክሪፕቶ ለመስረቅ Real-Time AI Deepfake የተባለ ቴክኖሎጂ እየተጠቀሙ ነው።
🎭 የ AI ጭምብል (Face Swapping): ቴክኖሎጂው የአንድን ሰው ፎቶ ወይም አጭር ቪዲዮ ከሶሻል ሚዲያ ላይ በመውሰድ፣ አጭበርባሪው ካሜራ ፊት ሆኖ የሚያደርገውን የፊት እንቅስቃሴ (ከንፈር፣ አይን መክደን) በቅፅበት ወደዛኛው ሰው ፊት ይቀይረዋል።
🎙 የድምፅ ቅጂ (Voice Cloning): የሰውየውን የ3 ሰከንድ ድምፅ ብቻ በማስገባት፣ አጭበርባሪው የራሱን ድምፅ ሙሉ በሙሉ በሰውየው ድምፅ ቀይሮ በቀጥታ (Live) ያወራችኋል!
💸 የክሪፕቶ ኢላማ: ይህ ማታለያ በተለይ Web3 እና ክሪፕቶ ተጠቃሚዎችን ኢላማ ያደረገ ነው። አጭበርባሪዎች የታወቁ የፕሮጀክት መሪዎችን መስለው በመደወል የሰዎችን ዋሌት (Wallet) እያራቆቱ ይገኛሉ።
መፍትሄው ምንድን ነው? 🛡
በማንኛውም ጊዜ በቪዲዮ ጥሪ የገንዘብ ወይም የክሪፕቶ ጥያቄ ሲመጣላችሁ፣ ሰውየው ፊቱን ወደ ጎን እንዲያዞር ወይም እጁን ፊቱ ላይ እንዲያሳልፍ ጠይቁት (ይህ የ AI ቴክኖሎጂውን ግራ ያጋባዋል)፤ ወይም ስልኩን ዘግታችሁ በሌላ መስመር ደውላችሁ አረጋግጡ!
👇 ይሄን የ AI ቴክኖሎጂ ደረጃ እንዴት አያችሁት? አሁንስ በቪዲዮ ጥሪ የምናየውንም ሰው ማመን አቅቶናል ማለት ነው? ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አጋሩኝ!
ይህንን ወሳኝ የደህንነት መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር
የ MEpass አፕሊኬሽን ላስታውሳችሁ። አሁን ላይ የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8 (ዶላር) ደርሷል! 💸
ይህን አፕሊኬሽን አሁን ካሉት የሪፈራል አፖች ሁሉ "ስማርት" እና ተመራጭ የሚያደርገው አንድ አበይት ምክንያት አለው፦
✅ 10 ሰዎችን በሊንካችሁ ስትጋብዙ በቀጥታ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ሚስጥር (Instant Withdrawal)፦ ክፍያ ለማውጣት የግድ 10 ሰው እስኪሞላ መጠበቅ አያስፈልጋችሁም! 1 ሰው ብቻ (አንድ ተጠቃሚ ብቻ) ብትጋብዙ እንኳን፣ ያገኘችሁትን ክፍያ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀
በአንድ ሰው መጋበዝ ብቻ ክፍያ ማውጣት የሚፈቅድ ሌላ እንደዚህ አይነት አስተማማኝ አፕሊኬሽን አታገኙም! ስለዚህ ምንም ጊዜ ሳታጠፉ አሁኑኑ ጀምሩ!
እንዴት መመዝገብ፣ ቬሪፋይ ማድረግ እና ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw ማድረግ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Step-by-step የቪዲዮ ቱቶሪያል ቻናሉ ላይ ከላይ Pin አድርጌላችኋለሁ፤ አሁኑኑ ገብታችሁ እዩት!
@techpluset

🥰4🏆2🔥1😢1🤝1
🚨 ገንዘብ ኖሯችሁ ግን ኦንላይን መክፈል አቅቷችሁ ያውቃል?
የሀገር ውስጥ የባንክ ካርዶቻችን እንደ ChatGPT፣ Netflix፣ Spotify፣ Adobe፣ ለኦንላይን ግብይት ወይም ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶች ላይ ክፍያ አልቀበል ሲሉ ብዙዎቻችን ይህ አሰልቺ ችግር ያጋጥመናል።
በቅርቡ በUSDT ቶፕ-አፕ (top-up) በማድረግ ለኦንላይን ክፍያዎች መጠቀም የሚያስችለውን LinkPay የተባለ ቨርቹዋል ዶላር ካርድ (Virtual USD card) ሞክሬው ነበር። በጣም የሳበኝ ማስታወቂያቸው ሳይሆን በእርግጥም ይሰራል ወይ? የሚለው ነበር።
ያገኘሁት ውጤት ይሄን ይመስላል፦
✅ በደቂቃዎች ውስጥ ቨርቹዋል ካርድ ይቻላል
✅ በUSDT በቀላሉ ቶፕ-አፕ ማድረግ (መሙላት)
✅ ካርድ በሚቀበሉ ማናቸውም የኦንላይን መድረኮች ላይ መክፈል
✅ አስፈላጊ ከሆነም ከአንድ በላይ ካርዶችን ማስተዳደር
በጣም የወደድኩት ነገር ቢኖር የካርዱ ዋና አላማ ክፍያዎችን መፈጸም (spending) ላይ ብቻ መሆኑን ነው። ምንም አይነት ስቴኪንግ (staking) ወይም ትርፍ እንሰጣለን የሚል የውሸት ተስፋ የለውም—በቀላሉ በእጃችሁ ያለውን ዶላር (ክሪፕቶ) ለመጠቀም የሚያስችል ትክክለኛ መተግበሪያ ነው።
እንደተለመደው
🔗 link ፦ https://linkpay.io/?ref=1WwGsdyO
🎁 Promo code፦ 1WwGsdyO

Remote TikTok Video Creator (Faceless Tech Content) Amharic Language
About the Role
We are hiring a creative video producer to make engaging, fast-paced, faceless tech videos for a growing TikTok brand. You will handle everything from scripting to the final edit.
What You Will Do
Produce Daily: Create and deliver exactly 1 video every day.
Write Original Scripts: Develop your own concepts (e.g., app reviews, tech trends). No direct copying from other creators.
Edit for Engagement: Use fast cuts and strong 3-second hooks to keep viewers watching.
Review Process: Submit each video daily for feedback and final approval.
Strict Requirements
Length: Between 30 seconds and 2 minutes.
Video Quality: 1080p HD minimum.
Audio Quality: Crystal-clear sound. Poor audio will be rejected immediately.
Reliability: You must be able to meet daily deadlines independently.
Compensation
Probation Period: 5,000 Birr / month.
Regular Salary: 7,000 Birr / month (After successfully passing the probation period).
Bonuses: Additional performance bonuses based on video views and account growth.
How We Hire (No Interview)
1. Apply: Send 2-3 examples of your past faceless videos via Telegram to @techplus_admin.
2. Sample Task: Shortlisted candidates will be given a specific tech video idea to produce. Your work will speak for itself.
3. Contract: If your sample video meets our strict quality standards, we sign a long-term contract and get started.
Position Details
Location: Remote 🌍
Platform: TikTok
Type: Long-Term Collaboration
Diversity Note: Women are highly encouraged to apply!

🤝2
የኤሎን ማስክ (Elon Musk) ኩባንያ የሆነው X (የቀድሞው ትዊተር) የፋይናንስን ዓለም ሙሉ በሙሉ ሊቀይር መሆኑን ይፋ አድርጓል።
ኤሎን ማስክ X ን ወደ "Everything App" የመቀየር ትልቁን ህልሙን እውን እያደረገ ነው። በቅርቡ በሚለቀቀው አዲስ አሰራር መሰረት፣ ተጠቃሚዎች በ X ላይ ልክ ፎቶ ወይም ቴክስት ሜሴጅ እንደሚልኩት ሁሉ፣ እርስ በእርስ በቀጥታ ክሪፕቶ (USDT, Dogecoin እና ሌሎችም) መላላክ ይችላሉ! 🤯
ይህ ማለት ምን ማለት ነው? 👇
💸 ምንም ባንክ አያስፈልግም፦ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ወይም ወደ የትኛውም የዓለም ጥግ፣ ያለ ምንም የባንክ ውጣ ውረድ እና ክልከላ ገንዘብ በሰከንዶች ውስጥ ማስተላለፍ ይቻላል።
🛍 ቀጥታ ግብይት፦ ኮንቴንት Creators በቀጥታ ለመሸለም (Tip ለማድረግ) ወይም ፕላትፎርሙ ላይ ለሚሸጡ እቃዎች በቀጥታ በክሪፕቶ መክፈል ያስችላል።
🔒 የ Web3 ውህደት፦ የራሳችሁን Web3 ዋሌት ከ X አካውንታችሁ ጋር በማገናኘት ሙሉ የገንዘባችሁ ቁጥጥር የራሳችሁ ይሆናል።
ስማርት ቤተሰቦች... የዓለማችን ታላላቅ ሶሻል ሚዲያዎች (ቴሌግራም፣ X) ሙሉ በሙሉ ወደ ክሪፕቶ እየገቡ ነው። ታዲያ እናንተ ይህ የ X አዲስ የክሪፕቶ ክፍያ ስርዓት ባህላዊ ባንኮችን ከጥቅም ውጪ ያደርጋቸዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? ወይስ የደህንነት ስጋት አለው? 🤔 ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አጋሩኝ!
ይህን ወሳኝ ዜና ለክሪፕቶ እና ቴክኖሎጂ አፍቃሪ ጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው!
MEpass አሁን ላይ የአንድ MEC ዋጋ $8 ደርሷል! 💸
እንደት መጀመር ቬሪፋይ ማድረግ እና ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw ማድረግ እንዳለባችሁ የሚያሳይ Step-by-step የቪዲዮ ቻናሉ ላይ ከላይ Pin አድርጌላችኋለሁ፡፡

🥰2🤓2🤝1
🚨 ለ50 ዓመታት ቻርጅ (Charge) መደረግ የማይፈልግ ስልክ ቢኖራችሁስ? (የአዲሱ የኒውክሌር ባትሪ እውነታ ሲጋለጥ!) 🤯
ሰሞኑን "ለ50 ዓመት ያለ ማቋረጥ የሚሰራ ባትሪ ተሰራ" የሚለው ዜና ሚዲያውን አጨናንቆታል። የቻይናው Betavolt (ቤታቮልት) ኩባንያ የሰራው ይህ አነስተኛ የኒውክሌር ባትሪ ፕሮቶታይፕ እውነትም የቴክኖሎጂውን አለም ታሪክ የሚቀይር ነው! ግን ሚዲያዎች ያላወሩት ከበስተጀርባው ያለው ትልቁ ሚስጥርስ ምንድን ነው? በእውነት ስልካችን ላይ ይገጠማል? እስኪ ስማርት በሆነ መንገድ እናብራራው👇
🔋 እንዴት ይሰራል? (ደህንነቱስ?)
ይህ ባትሪ (Nickel-63) ከተባለ ራዲዮአክቲቭ አይሶቶፕ የሚወጣውን የተፈጥሮ ሀይል ወደ ኤሌክትሪክ በመቀየር ነው የሚሰራው። "ኒውክሌር" ሲባል የጨረር (Radiation) አደጋ አለው እንዳይመስላችሁ! ቴክኖሎጂው በልዩ የአልማዝ (Diamond) ሴሚኮንዳክተር ንብርብር የተሸፈነ በመሆኑ ምንም አይነት ጨረር ወደ ውጪ አያወጣም፤ እሳት ውስጥ ቢገባም አይፈነዳም፤ ፍፁም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
📱 ስልካችንን ለ50 ዓመት ቻርጅ ሳናደርግ ልንጠቀም ነው? (ትልቁ ሚስጥር!)
እውነታው ይሄ ነው፦ አሁን ላይ የተሰራው የባትሪው ሞዴል ከሳንቲም የሚያንስ ሲሆን፣ የሚያመነጨው ሀይልም እጅግ በጣም አነስተኛ (100 Microwatts ወይም 3 ቮልት) ብቻ ነው። አንድ ስማርት ስልክ ለማሰራት ደግሞ ከዚህ በብዙ ሺህ እጥፍ የሚበልጥ ሀይል ይፈልጋል። ስለዚህ አሁን ላይ ስልካችንን አያሰራም! ነገር ግን አሁን ባለበት አቅም ለህክምና (በሰውነት ውስጥ ለሚቀበሩ የልብ መርጃ መሳሪያዎች) እና ለጠፈር ምርምር ሴንሰሮች እጅግ ወሳኝ ግኝት ነው። ኩባንያው በቀጣይ ዓመታት ሀይሉን በማሳደግ፣ ስልኮችን እና ድሮኖችን ዕድሜ ልክ ቻርጅ ሳያስፈልጋቸው የሚያሰሩ ሞዴሎችን እንደሚያወጣ አሳውቋል

🤝8👻4⚡2
🚨 አለም እሽቅድምድም ላይ ነች! የ "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ዘመን መጥቷል! 🤖
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዓለም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለነገዋም አስባ ከፍተኛ በሆነ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ እጅግ በከረረ የውድድር ትንቅንቅ ውስጥ ትገኛለች።
በዚህ የውድድር አለም ውስጥ ደግሞ ያሸነፈ ሽልማቱንም፣ የበላይነቱንም፣ ወሳኝነቱንም በእጁ ያደርጋል። በጣም የሚያሰጋው ግን ይሄ ውድድር የማይመለከተን መስሎን ወይም በማይጠቅመን ጉዳይ ተጠምደን እየዳከርን ያለን ትውልዶች... ማሸነፍ እንኳን ባንችል መከተል ካልቻልን፣ ነገሮች ሁሉ በጣም ከባድ ውጥንቅጥ ውስጥ ይከቱናል።
አሁን ላይ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እጅግ ፈጣን ሽግግር ላይ ደርሷል። አሁን የምንገባበት አዲሱ ዘመን "Agentic AI" (ራስ-ገዝ ሰው-ሠራሽ አስተውሎት) ይባላል።
እስካሁን የምናውቀው AI እኛ ጥያቄ ካልጠየቅነው ወይም ካላዘዝነው ምንም አይሰራም ነበር። አዲሱ የ Agentic AI ትውልድ ግን ሙሉ በሙሉ ራሱን ችሎ (Autonomous) የሚንቀሳቀስ፣ እና እነዚህን 3 አስገራሚ ነገሮች የሚያደርግ ነው፦
🎯 ማቀድ (Planning): አንድ ትልቅ ስራ ስትሰጡት፣ ስራውን ከፋፍሎ የራሱን እቅድ ያወጣል።
🛠 መሣሪያዎችን መጠቀም ኢንተርኔት ገብቶ መረጃ ይፈልጋል፣ አፕሊኬሽኖችን ይከፍታል፣ ኮድ ጽፎ ራን ያደርጋል።
🔄 ስህተትን ማረም (Self-Correction): የሰራው ነገር ከተበላሸ፣ "የት ጋር ነው ያጠፋሁት?" ብሎ ራሱን ገምግሞ ስህተቱን እያረመ ግብ ላይ ይደርሳል!
ለምሳሌ፦ "ለስራዬ የሚሆን ዌብሳይት ስራልኝ" ብትሉት... ራሱ ኮድ ይጽፋል፣ ዲዛይን ያደርጋል፣ ቴስት ያደርጋል፣ ስህተት ካለ ያርማል፣ በመጨረሻም ሙሉ ዌብሳይቱን ሰርቶ ያስረክባችኋል!
ስማርት ቤተሰቦች... ይሄን ፈጣን የቴክኖሎጂ ጉዞ መከተል ካልቻልን ነገራችን ከባድ ነው። እናንተስ ለዚህ አዲስ የ Agentic AI ዘመን ተዘጋጅታችኋል? ይሄ ቴክኖሎጂ ስራችንን ያቀልልናል ወይስ ይወስድብናል ብላችሁ ታስባላችሁ? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!
ይህንን ነቃ የሚያደርግ መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው! 📲

👏3🥰2
🚨 ChatGPT 'Codex' የተባለ አዲስ የኮዲንግ ቴክኖሎጂ አቅርቧል!
ሰላም ቤተሰብ! የDevelopers ስራን እጅግ የሚያቀለው "Codex" አሁን በቀጥታ በ ChatGPT ውስጥ ገብቷል።
Codex ምንድን ነው?
ሙሉ በሙሉ የሶፍትዌር እና የኮዲንግ ስራዎችን የሚሰራ የ AI Agenet ነው። አሁን ላይ በአዲሱ GPT-5.5 ሞዴል ነው የሚሰራው።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
ሙሉ ፕሮጀክት ይሰራል፦ ኮድ መፃፍ ብቻ ሳይሆን፣ አፕሊኬሽን እና ዌብሳይት ከነ ሙሉ እቅዱ ሰርቶ ያጠናቅቃል።
ስህተት ያርማል (Debugging)፦ በኮዳችሁ ላይ ያለውን ስህተት (Bug) ራሱ ፈልጎ ያስተካክላል።
በቀላሉ ይገኛል፦ በ ChatGPT ዌብሳይት፣ በስልክ አፕሊኬሽን፣ እና Desktop ላይ በቀጥታ ይሰራል፤ ከኮድ ኤዲተሮችም ጋር ይገናኛል።
ኮዲንግ ባትችሉ እንኳን፣ በፅሁፍ ብቻ በማዘዝ የራሳችሁን አፕሊኬሽን መስራት ትችላላችሁ! ኮዲንግ ለምትማሩ እና ለምትሰሩ ሰዎች ደግሞ ምርጥ አጋዥ ነው።
እናንተስ ChatGPTን ለኮዲንግ ተጠቅማችሁት ታውቃላችሁ? ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇
🚨 MEpass
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8.2 ዶላር ደርሷል።
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ወዲያውኑ ማውጣት ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል።
ሊንኩ https://i.mec.me/?c=szt5ahz9 👉
Referal code ✅ szt5ahz9

👏2
🚨 ስልካችሁ በድብቅ የምታወሩትን እየሰማ (እየጠለፈ) እንደሆነ ታውቃላችሁ? 🤯
ሰላም ቤተሰብ! መልካም እሁድ ይሁንላችሁ። እስኪ ይሄን ነገር አስተውላችሁት ታውቃላችሁ... ከጓደኛችሁ ጋር ስለ አንድ እቃ (ለምሳሌ ስለ ጫማ ወይም ላፕቶፕ) ታወራላችሁ። ከዛ ትንሽ ቆይታችሁ ፌስቡክ፣ ቴሌግራም ወይም ቲክቶክ ስትከፍቱ፣ ልክ ቅድም ያወራችሁትን እቃ ማስታወቂያ (Ad) ያመጣባችኋል!
ይሄ አጋጣሚ ወይም ድግምት አይደለም!
እንዴት ነው የሚሰማን?
ስማርት ስልካችን ላይ አፕሊኬሽኖችን ስንጭን፣ ሳናነበው የድምፅ ማጉያ (Microphone) ፍቃድ እንሰጣቸዋለን። እነዚህ አፖች እኛ የምናወራቸውን ቁልፍ ቃላት (Keywords) በድብቅ ይሰሙና፣ ልክ የፈለግነውን ነገር አውቀው ማስታወቂያ ያመጡብናል።
መፍትሄውስ?
ይሄን ለማቆም ስልካችሁ ላይ Setting ውስጥ ግቡ፣ ከዛ Apps የሚለውን መርጣችሁ Permissions (ፍቃዶች) ውስጥ ግቡ። በመቀጠል Microphone የሚለውን ነክታችሁ፣ አፖቹ ድምፃችሁን እንዳይሰሙ መዝጋት (Don't allow) ወይም አፑን ስትጠቀሙ ብቻ (Only while using the app) ማድረግ ትችላላችሁ።
እናንተስ ይሄ ነገር አጋጥሟችሁ ያውቃል? ምን አወራችሁና ምን ማስታወቂያ መጣባችሁ? እስኪ ኮሜንት ላይ ንገሩኝ! 👇
(MEpass) 🚨
በስልካችሁ ብቻ ዶላር የምትሰሩበትን MEpass አፕሊኬሽን አሁኑኑ ጀምሩ! አሁን የአንድ MEC ኮይን ዋጋ $8 ዶላር ደርሷል።
አሰራሩ በጣም ቀላል ነው፦
✅ 10 ሰው በሊንካችሁ ስትጋብዙ 1 MEC ($8) ታገኛላችሁ።
✅ ትልቁ ጥቅሙ፣ ክፍያ ለማውጣት 10 ሰው እስኪሞላ አትጠብቁም! 1 ሰው ብቻ ብትጋብዙም ያገኛችሁትን ወዲያውኑ Withdraw (ወደ ዋሌታችሁ ማውጣት) ትችላላችሁ! 🚀
እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ የሚያሳይ ቪዲዮ ከላይ Pin ተደርጓል።
ሊንኩ ይኸው ጀምሩ👇
https://i.mec.me/?c=szt5ahz9

🥰3
MEpass ላይ በዚህ ሳምንት የሰራነው 🤓
1 MEC 8.33$ መድረሱን እነዳትረሱ
እሰካሁን ያልጀመራችሁ pin ያደረኩት ቪድዮ አለ እሱን እያያችሁ ጀምሩ link
https://i.mec.me/?c=szt5ahz9
Referral code : szt5ahz9