Tech+Ethiopia
32.7K subscribers
316 photos
26 videos
31 files
196 links
Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
አሁን ላይ ማህበራዊ ሚዲያዎች እኛን በነጻ መጠቀማቸውን ትተው፣ እኛ ራሳችን ከምናጠፋው ጊዜ ተጠቃሚ ወደምንሆንበት አዲስ ዘመን እየገባን መሆኑን አስተውላችኋል?
ሰሞኑን የቴክኖሎጂውን ዓለም ትኩረት እየሳበ ያለው እና እኔም አሁን ላይ እየሞከርኩት ያለው "Conso Web3" የተባለ አፕ የዚህ ትልቅ ማሳያ ነው። ሀሳቡ በጣም ቀላል ነው፤ አፑን ስትጠቀሙ ቴሌግራም ላይ ከጓደኞቻችሁ ጋር በተጻጻፋችሁ (ቻት ባደረጋችሁ) ቁጥር፣ ሲስተሙ ራሱ የ "CPS" ፖይንቶችን (ወደፊት ወደ ኤርድሮፕ ሊቀየሩ የሚችሉ) ይሰጣችኋል።
ይሄ ቴክኖሎጂ ለምን ትልቅ ትርጉም አለው? ምክንያቱም ድሮ በነጻ እናጠፋው የነበረውን የቻት ጊዜ እና ዳታችንን ወደ ራሳችን የዲጂታል እሴት እየቀየረው ነው። የ Web3 ዋናው አላማም ይሄው ነው፤ የተጠቃሚውን ጊዜ ዋጋ መስጠት እና ኃይሉን ወደ እኛው መመለስ!
ይህንን አዲስ አሰራር ራሳችሁ ገብታችሁ መሞከር እና ማየት ከፈለጋችሁ፣ በቀላሉ Play Store ወይም App Store ላይ ገብታችሁ "Conso" ብላችሁ Search በማድረግ አፑን ማውረድ (Download ማድረግ) ትችላላችሁ።
እርግጥ ነው ገና አዲስ እና ዝግ ያለ (Exclusive) ቴክኖሎጂ ስለሆነ ወደ አፑ ዝም ብሎ መግባት አይቻልም። አፑን አውርዳችሁ ስትከፍቱት እና ወደ ቴሌግራም ቦቱ ሲወስዳችሁ፣ ቻት አድርጋችሁ ፖይንት መሰብሰብ እንድትጀምሩ የግድ የውስጥ ሰው የግብዣ ኮድ (Invite Code) ይጠይቃችኋል። ከእኔ ጋር አብራችሁ ቴክኖሎጂውን መሞከር ለምትፈልጉ የኔን የመግቢያ ኮድ 👉 140605👈 ተጠቅማችሁ ሲስተሙን ማየት ትችላላችሁ።
እንደ ማንኛውም የክሪፕቶ ጅምር ግን አሁንም ስማርት መሆን እና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ፖይንት ለማግኘት ብቻ ብላችሁ ስፓም (Spam) አታድርጉ፣ እንዲሁ በተፈጥሯዊ መንገድ ተጻጻፉበት፤ እንዲሁም ደህንነቱን (Security) በደንብ መከታተል የሁላችንም ኃላፊነት ነው።
ስማርት ቤተሰቦች፣ እንዲህ አይነት የ "Chat-to-Earn" አፖች የወደፊቱን የሶሻል ሚዲያ አጠቃቀማችንን ሙሉ በሙሉ ይቀይሩታል ብላችሁ ታስባላችሁ? ኮዱን ተጠቅማችሁ የገባችሁስ የውስጥ አሰራሩን እንዴት አያችሁት? እስኪ ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አካፍሉኝ! 👇

Share this post with friends interested in technology 🚀

@techpluset
😘3👏2🤝2🥰1
Updated CapCut Pro

Share
@techpluset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰5
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ። ኢድ ሙባረክ! 🌙
በዓላት ቤተሰብ፣ ወዳጅ እና ዘመድ የሚሰባሰብባቸው እጅግ ልዩ ቀናት ናቸው። ቴክኖሎጂ ደግሞ ርቀትን አጥብቦ፣ የትም ሆነን ከምንወዳቸው ሰዎች ጋር በቀላሉ እንድንገናኝ በማድረግ ይህንን የደስታ ጊዜ እጥፍ ያደርገዋል!
ለዛሬ ስልካችንን እና የቴክኖሎጂ እውቀታችንን ከስራ እና ከቢዝነስ ትንሽ ፈቀቅ አድርገን... ርቀው ላሉ ቤተሰቦቻችን እና ጓደኞቻችን በመደወል፣ የቪዲዮ ጥሪ (Video Call) በማድረግ፣ እንዲሁም አብረውን ላሉት ደግሞ ጊዜያችንን በመስጠት የደስታው ተካፋይ እንሁን።
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት እና የበረከት እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!
Share
👉 @techpluset
🤝5
Forwarded from Tech+Ethiopia
vidmate_v5.3602_20260123124113_encrypt.apk
32 MB
ጠፍታ የነበረችው የድሮዋ vidmate update ሲጠይቅ cancel አድርጉት
Share
@techpluset
👏20🥰4
🚀 ኤአይ (AI) ከስክሪን ወጥቶ ወደ እውነተኛው አለም እየመጣ ነው! (Physical AI)
እስካሁን AIን የምናውቀው ፅሁፍ በመፃፍ፣ መረጃ በመፈለግ ወይም ምስል በማዘጋጀት ብቻ ነበር። አሁን ግን ነገሮች ሙሉ በሙሉ ተቀይረዋል! ፊዚካል ኤአይ" (Physical AI / Embodied AI) የተባለው አዲስ ቴክኖሎጂ የቴክኖሎጂውን አለም እያነጋገረ ነው።
#🤖 ፊዚካል ኤአይ (Physical AI) ምንድን ነው?
ኤአይ የራሱ አካል (ሮቦት፣ ሴንሰር ወይም ማሽን) ኖሮት የሰውን ስራ በአካል መስራት ሲጀምር ማለት ነው።
ቀላል ምሳሌ፡-አንድን ሮቦት "ቡና አፍላልኝ" ብትሉት፣ ፅሁፍ ፅፎ አያሳያችሁም። ይልቁንም ኩባያውን በአይኑ ያያል፣ የኩባያውን ልስላሴ እና የፈሳሹን ባህሪ ተረድቶ በጥንቃቄ ያነሳል፤ መንገድ ላይ ህፃን ልጅ ወይም የቤት እንስሳ ካለበት ደግሞ በራሱ አስቦ እያሳለፈ ትእዛዙን በተግባር ይፈፅማል።
#🌟 ይህ ቴክኖሎጂ ለምን አሁን ትልቅ ትኩረት አገኘ?
ከዲጂታል ወደ አካላዊ፡ያለፉት ጊዜያት የቻትቦቶች (Chatbots) ከነበሩ፣ አሁን ግን ኤአይ እውነተኛ አካል (Body) አግኝቷል።
አዳዲስ አቅሞች፡ዘመናዊ ሴንሰሮች እና የኤአይ ሞዴሎች በመዋሃዳቸው፣ ሮቦቶች ልክ እንደ ሰው እጅ እቃዎችን መለየት እና ማንሳት ችለዋል።
አገልግሎቱ፡በፋብሪካዎች ውስጥ ስራን በማፍጠን፣ በግብርና፣ እንዲሁም ለአረጋውያን እንክብካቤ በማድረግ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጣ ይገኛል።
#💡 የዕለቱ ተግባራዊ ምክር (Pro Tip)
ከስልካችሁ ላይ የምትጠቀሙትን የኤአይ አፕሊኬሽን (እንደ Gemini ወይም ChatGPT) በመክፈት ይህንን ጥያቄ ጠይቁት፡-
ፊዚካል ኤአይ (Physical AI) የዕለት ተዕለት የቢሮ ወይም የቤት ውስጥ ስራዬን እንዴት ሊያቀልልኝ እንደሚችል አንድ ተግባራዊ ምሳሌ ስጠኝ።"

@techpluset
🤝6👏3🥰2😢1🤩1😘1
የክላውድ (Claude) AI ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ (Anthropic) በቅርቡ ወደ 65 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈንድ በማሰባሰብ የኩባንያውን አጠቃላይ ዋጋ ከ 965 ቢሊዮን እስከ 1 ትሪሊዮን ዶላር አድርሶታል።
ይህ ማለት አንትሮፒክ ለረጅም ጊዜ የ AI ገበያውን ሲመራ የነበረውን OpenAI ( ChatGPT ፈጣሪን) በመብለጥ በዓለማችን እጅግ ውድ እና ትልቁ የ AI ስታርትአፕ ሆኗል ማለት ነው! ክላውድ (Claude) በተለይ በትልልቅ ተቋማት እና ቢዝነሶች ዘንድ ከፍተኛ ተቀባይነትን በማግኘቱ ይህን ግዙፍ ስኬት ሊቀዳጅ ችሏል።
የ AI ፉክክር አሁን ላይ ወደማንገምተው እጅግ አስፈሪ እና ፈጣን ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህ የትሪሊዮን ዶላር ፉክክር የወደፊቱን የቴክኖሎጂ የበላይነት ሙሉ በሙሉ እንደሚቀይረው ምንም ጥርጥር የለውም።
ስማርት ቤተሰቦች፣ ምን ይመስላችኋል? አንትሮፒክ (Claude) አሁን ባለው አስገራሚ ፍጥነት፣ ለወደፊቱ የ ChatGPTን (OpenAI) የበላይነት ሙሉ በሙሉ አሸንፎ ገበያውን ይቆጣጠረዋል ብላችሁ ታስባላችሁ? አጋሩኝ! 👇
Share this post with friends interested in technology 🚀
👉 @techpluset
🥰3👏2🏆1🤝1
🚨ሰበር ዜና ለክሪፕቶ ተጠቃሚዎች! የቴሌግራም ዋሌት (Wallet) በኢትዮጵያ P2P አቆመ!
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! (Binance) እና ባይቢት (Bybit) መውጣት በኋላ ለብዙዎቻችን ትልቅ መተንፈሻ ሆኖ የቆየው የቴሌግራም ክሪፕቶ ዋሌት (Wallet)፣ ከግንቦት 25 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር (ETB) የሚደረጉ ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ እንደሚያቆም በይፋ አሳውቋል።
ምክንያቱም አብዛኛችን በክሪፕቶ፣ በኤርድሮፕ (Airdrop) እና በተለያዩ የኦንላይን ስራዎች የምናገኘውን የ USDT ትርፍ በቀላሉ ወደ ኢትዮጵያ ብር የምንቀይረው በዚሁ የ P2P አሰራር ነበር። አሁን ግን የሀገሪቱን የፋይናንስ ህግ መሰረት በማድረግ፣ ከግንቦት 25 በኋላ አዲስ ማስታወቂያ ማውጣትም ሆነ በብር መገበያየት አይቻልም።
ግን ይሄ የጨለማ ጊዜ ብቻ አይደለም፤ ትልቅ ተስፋም አለው! ብሔራዊ ባንክ አሁን ላይ ህጋዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የዲጂታል ፋይናንስ አሰራር (Regulatory framework) ለማዘጋጀት ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ ማለት ምናልባት በቅርብ ጊዜ ውስጥ ክሪፕቶን በስጋት ሳይሆን፣ በህጋዊ እና ነጻ መንገድ የምንገበያይበት ትልቅ እድል (Future opportunity) ሊፈጠር ይችላል!
እስከዛው ግን እጅግ ከፍተኛ የሳይበር ደህንነት (Cybersecurity) ጥንቃቄ ያስፈልገናል። ህጋዊ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የ P2P መድረኮች ሲዘጉ፣ አጭበርባሪዎች በውስጥ መስመር "ብር ላክልኝ እና ኮይን ልላክልህ" እያሉ መምጣታቸው አይቀርም። ማንም የማታውቁት ሰው እንዳያጭበረብራችሁ እና ያጠራቀማችሁትን እንዳትበሉ ንቁ ሁኑ!
ስማርት ቤተሰቦች፣ ሁሉም ትልልቅ የ P2P መድረኮች ከተዘጉ በኋላ... ያላችሁን ክሪፕቶ ለመገበያየት ምን አዲስ አማራጭ (Alternative) ለመጠቀም አስባችኋል? 🤤
Share this post with friends interested in technology 🚀
👉 @techpluset
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥9🥰3👨‍💻1
ሁላችንም ስለ ChatGPT እና Claude እያወራን፣ በጀርባ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር እያተሙ ያሉትን ኩባንያዎች ታውቃላችሁ?🚀
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት የቴክኖሎጂውን ዓለም ያነቃነቀው ዜና የሶፍትዌር ሳይሆን (Hardware) ነው!
ታላላቆቹ የሜሞሪ ቺፕ አምራቾች የሆኑት SK Hynix እና Micron በሚገርም ፍጥነት አድገው የ 1 ትሪሊዮን ዶላር የገበያ ዋጋ (Market cap) በይፋ ተቀላቅለዋል።
ለዚህ ግዙፍ ስኬት ምክንያቱ ምንድነው?
ሚስጥሩ High Bandwidth Memory (HBM) የተባሉት ልዩ የሜሞሪ ቺፖች ላይ ነው። አሁን ላይ ያለው የ AI ቴክኖሎጂ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዳታዎችን በሰከንዶች ውስጥ ለማንበብ እና ለማስላት፣ ልክ እንደ Nvidia ግራፊክስ ካርዶች (GPUs) ሁሉ፣ እነዚህ እጅግ ፈጣን የሆኑ የሜሞሪ ቺፖች ግድ ይሉታል። ያለ እነሱ AI ምንም መስራት አይችልም!
የ AI ሃርድዌር አብዮት፡
ይሄ ብቻ አይደለም፤ ታዋቂው የኮምፒውተር እና ሰርቨር አምራች Dell በ AI ሰርቨር ሽያጭ ታይቶ የማይታወቅ ከፍተኛ ገቢ አስመዝግቧል። በአጭሩ... አሁን ላይ የ AI ሃርድዌር ዘርፍ ልክ እንደ ገንዘብ ማተሚያ ማሽን ሆኗል። የተሻለ እና ፈጣን ሜሞሪ የማምረት ፉክክሩ የዘመናችን ትልቁ የቴክኖሎጂ ጦርነት ሆኗል።
ስማርት ቤተሰቦች፣ ይህንን ሁኔታ ስታዩት አሁን ባለው የ AI እሽቅድምድም ውስጥ እውነተኛው አሸናፊ ማን ነው ትላላችሁ? የቺፕ አምራቾቹ ወይስ እንደ OpenAI ያሉት የ AI ቱል ፈጣሪዎች?
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇

Join @techpluset
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
֎ አዲስ ነገር፡ የChatGPT ተጠቃሚዎች አሁን በቀጥታ ከቻት ላይ ትክክለኛ አፖችን መስራት ይችላሉ!
የChatGPT መተግበሪያ መደብር (App store) አሁን AppDeploy አካቷል፤ ይህ ደግሞ በነፃ አካውንቶችም ጭምር ይሰራል!
ምን መስራት እንደሚፈልጉ ብቻ ይግለፁ፤ ChatGPT ኮዱን ይፅፋል፣ AppDeploy ደግሞ በዛው ቻት ውስጥ ወዲያውኑ አፑን ወደ ኢንተርኔት ይለቀዋል (Deploy ያደርገዋል)። በመጨረሻም ወዲያውኑ የሚሰራ የአፑን ሊንክ ይሰጥዎታል።
AppDeploy ለትክክለኛ አፖች የሚያስፈልጉትን የተሟሉ (Infrastructure) በውስጡ አካቷል፦
🔐 የተጠቃሚ መግቢያ (User login) እና የደህንነት ፈቃዶች
🗄 ማከማቻ (Storage)፣ ዳታቤዝ (Database)፣ የቀጥታ (Realtime) ማመሳሰል እና ኖቲፊኬሽኖች
🤖 አብረው የተካተቱ የAI ችሎታዎች
☁️ ሙሉ (Full backend)፣ ስራዎች እና ቀጠሮ የተያዘላቸው ተግባራት
🧪 ለእያንዳንዱ ለውጥ አውቶማቲክ ፍተሻ (QA) እና የቨርዥን (Versioning) መቆጣጠሪያ
🌐 የራስዎ ዶሜይን (Custom domains)፣ የሚስጥር መረጃዎች አያያዝ እና ሌሎችም...
ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው!ምንም አይነት ወርሃዊ ክፍያ (Subscription) ወይም ክሬዲት ካርድ አይጠይቅም።


👉 Install AppDeploy in ChatGPT and launch your first app in a few minutes
🥰6🔥2🤓2🤝1
ዩቲዩብ በ AI ቪዲዮዎች ላይ ጦርነት አወጀ! 4.7 ቢሊዮን እይታ ያላቸው ቻናሎች ተሰረዙ!
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ ለሁላችንም Content Creators ትልቅ ትምህርት እና ማስጠንቀቂያ የሚሆን ዜና ወጥቷል። የዓለማችን ትልቁ የቪዲዮ መድረክ የሆነው ዩቲዩብ (YouTube)፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ብቻ በጅምላ የሚመረቱ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ቻናሎችን ያለምህረት እየዘጋ ነው።
እስካሁን ሙሉ በሙሉ የተሰረዙት እነዚህ ቻናሎች፣ ከመዘጋታቸው በፊት ከ 4.7 ቢሊዮን በላይ እይታ (Views)ነበራቸው!
🛑 ዋናው ምክንያት ምንድን ነው?
እኛ AIን የቪዲዮ ጥራትን ለመጨመር፣ ኤዲት ለማድረግ እና ስራችንን ለማሳለጥ (እንደ Short.ai ወይም Kaze AI ያሉትን) እንጠቀምበታለን። ነገር ግን እነዚህ የተዘጉት ቻናሎች ምንም አይነት የሰው ልጅ የፈጠራ ተሳትፎ ሳያደርጉ፣ ፕሮግራሞችን ብቻ ተጠቅመው በጅምላ (Spam) ቪዲዮ እያመረቱ ፕላትፎርሙን በማጨናነቃቸው ነው።
ይህ የዩቲዩብ እርምጃ ጥራት የሌላቸውን እና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለማጥፋት ያለመ ነው።
ስማርት ቤተሰቦች... የእናንተ አስተያየት ምንድን ነው? 🤔
የዩቲዩብ እርምጃ የጥራት ተቆጣጣሪነት ነው? ወይስ የ AI ቴክኖሎጂ ፈጠራን የሚያደናቅፍ እርምጃ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇
Join @techpluset
👏14🤓3🤝1
🇪🇹 በኢትዮጵያ የካፒታል ማርኬት ላይ አክሲዮኖችን (Stocks) እና ቦንዶችን (Bonds) በመግዛትና በመሸጥ
የግድ ወደ ኢንቨስትመንት ባንኮች በአካል መሄድ፣ ረጅም ሰለፍ መሰለፍ ያለብን ይመስለናል። ነገር ግን ሁሉንም ነገር በሞባይል ስልካችን መጨረስ እንችላለን ፡፡
በኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) ላይ ለመሳተፍ እና መገበያየት ለመጀመር የመጀመሪያው እና ዋናው እርምጃ የ Investor Account መኖር ነው። ይህ አካውንት ከሌላችሁ መግዛትም ሆነ መሸጥ አትችሉም።
ይህን ወሳኝ አካውንት ያለ ምንም ሰው እርዳታ፣ በቤታችሁ ሆናችሁ በስልካችሁ ብቻ እንዴት በደቂቃዎች ውስጥ መክፈት እንደምትችሉ የሚያሳይ ሙሉ በቪዲዮ አዘጋጅቼላችኋለሁ።

በ Neway የ Ethiopia capital Market App ላይ Investor አካውንት እንዴት እንደሚከፈት | Neway App ESX Tutorial
https://youtu.be/-5eFSFSi5-4
🎁 የቅርብ ጊዜውን እና በጣም ሞቃታማውን የኖቫኤክስ AI የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት በማጋራት ላይ!

አሁኑኑ ይቀላቀሉ እና $1,000 የሚያወጡ የNEX ቶከኖችን በቀላሉ ያግኙ።

💰ጓደኛ ይጋብዙ = እያንዳንዱ ጓደኛ 10,000 የNEX ቶከኖችን (እስከ $1,000 የሚያወጡ) ይቀበላል።

የማህበረሰብ ተግባራትን በማጠናቀቅ የበለጠ የNEX ቶከኖችን ያግኙ!

🚀የNEX ቶከኖች ዝርዝር ቀን፡ ሐምሌ

👉 ለመቀላቀል እዚህ ጠቅ ያድርጉ፡ https://m.novaexai.com/register?inviteCode=42MAqG

ዝርዝሮችን ከዚህ በታች ይመልከቱ👇

ኦፊሴላዊ የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/NovaEx_Ai

ይህ የተረጋገጠ እና ውጤታማ የአየር ድሮፕ ፕሮጀክት ነው
🤝📢
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
አፕል (Apple) Siri Google Gemini ጋር አዋህዶ ሊያቀርብ ነው! 🍏🤖
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ በቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ አጀንዳ የሆነውን እና የሁላችንንም ትኩረት የሳበ ትኩስ መረጃ ላካፍላችሁ።
በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው ታላቁ የ WWDC 2026 ዝግጅት ላይ፣ አፕል የራሱን የድምፅ ረዳት Siri ሙሉ በሙሉ ከ Google Gemini AI ጋር በማዋሃድ በአዲስ መልክ ሊያቀርበው መሆኑ ተረጋግጧል!
ይህ ማለት ለኛ ምን ማለት ነው?
ከዚህ በኋላ Siri ተራ ጥያቄዎችን (እንደ አየር ንብረት እና ሰዓት) ከመመለስ አልፎ፣ ረጅም ውይይቶችን ማድረግ የሚችል፣ ውስብስብ መረጃዎችን የሚያዘጋጅ፣ እና ከኢንተርኔት ውጭም (Offline) ቢሆን የላቀ አገልግሎት የሚሰጥ እጅግ ስማርት የሆነ AI ይሆናል። የስልካችን አጠቃቀም ሙሉ በሙሉ ሊቀየር ነው! 📱 
በሌላ በኩል ዛሬ በታይፔ በይፋ በተከፈተው Computex 2026 ታላቅ የቴክኖሎጂ ኤግዚቢሽን ላይ፣ ግዙፍ ኩባንያዎች አዳዲስ የ AI ኮምፒውተሮችን (AI PCs) እና እጅግ ፈጣን የሜሞሪ ቺፖችን እያስተዋወቁ ይገኛሉ። የ AI አብዮት ከሶፍትዌር አልፎ ሃርድዌሩንም ሙሉ በሙሉ እየተቆጣጠረው ነው!
ስማርት ቤተሰቦች... ይህ የ Apple እና Google (Gemini) ታሪካዊ ውህደት በስማርት ስልኮቻችን ላይ ምን አይነት ትልቅ ለውጥ ያመጣል ብላችሁ ታስባላችሁ? አሁንስ አፕል ወደ AI ዓለም በሙሉ ኃይሉ መግባቱ ገበያውን እንዴት ይቀይረዋል?
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇
መልካም ስራ ይሁንላችሁ
#Apple #Gemini #Siri #WWDC2026 #TechNews #TechPlusET
Join @techpluset
🥰3🤝3🤓2👻1
ላፕቶፕ ወይም ኮምፒውተራችሁ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳይፈልግ ከባድ የ AI ሞዴሎችን ቢያሰራላችሁስ? 🚀
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! በዚህ ሳምንት በ Computex 2026 የቴክኖሎጂው ዓለም ትልቅ ታሪካዊ ሽግግር እያስተናገደ ነው። አሁን ላይ ኢንተርኔት እና Cloud ላይ ብቻ ከሚመሰረተው የ AI ዘመን አልፈን፣ እውነተኛ የ Local AI PCs ዘመን ላይ ደርሰናል። ታላላቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች የኮምፒውተሮችን የ NPU አቅም ከ 50+ TOPS (Trillions of Operations Per Second) በላይ ያሳደጉ አዳዲስ ፕሮሰሰሮችን በይፋ አስተዋውቀዋል።
ታዲያ ይሄ ለኛ ስራ ምን ይጠቅማል? እስካሁን ድረስ ከባድ የሆኑ የ AI ቱሎችን ለመጠቀም ወይም ቪዲዮዎችን በ AI ለማቀነባበር ፈጣን ኢንተርኔት እና የራሳችንን ዳታ ወደ ውጪ ሰርቨር መላክ ግድ ይለን ነበር። አሁን ግን አዲሶቹ ሃርድዌሮች ከባድ የሆኑ የ Neural Networks ስሌቶችን፣ ኮዲንግን (Coding) እና ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የሚዲያ ስራዎች ሙሉ በሙሉ Offline ማቀነባበር ይችላሉ።
ይህ ማለት ስራችሁ ላይ ምንም አይነት የኔትወርክ መቆራረጥ (Zero latency) አይኖርም፣ የተሻለ የባትሪ ቁጠባ አለው፣ እንዲሁም የግል መረጃዎቻችሁ (Data privacy) ደህንነቱ እጅግ የተጠበቀ ይሆናል ማለት ነው። ከዚህ በኋላ በ Cloud ሱፐርኮምፒውተሮች እና በእጃችን ላይ ባለው ላፕቶፕ መካከል ያለው ልዩነት እየጠፋ ነው። 💻
እናንተስ በቅርቡ ስራችሁን ለማፋጠን ወደነዚህ አዳዲስ የ AI PC ኮምፒውተሮች Upgrade የማድረግ ሀሳብ አላችሁ? ወይስ አሁን ያሉት የ Cloud AI ቱሎች ለእናንተ በቂ ናቸው? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ! 👇
#Computex2026 #AIPCs #TechInnovation
Join @techpluset
😢4🏆2
Careld ስማርት ትራስ የማንኮራፋት ችግርን በራሱ የሚፈታ ቴክኖሎጂ ይዞ ገበያ ላይ ውሏል። 🛌
በMarch 2025 በይፋ ለገበያ የቀረበው ይሄው Careld Smart Pillow፣ ከተለመዱት የእንቅልፍ መከታተያ መተግበሪያዎች በተለየ መልኩ በሰውነታችን ላይ ቀጥተኛ አካላዊ ማስተካከያ የሚያደርግ አዲስ የጤና ቴክኖሎጂ ይዞ መጥቷል።
ይህ ስማርት ትራስ በውስጡ በተገጠሙ ሴንሰሮች (Sensors) አማካኝነት ሌሊት ስንተኛ የአተነፋፈስ ስርዓታችንን፣ የልብ ምታችንን እና የማንኮራፋት ድምጽን ያለማቋረጥ ይከታተላል። ዋናው ስራው የሚጀምረው የማንኮራፋት ወይም የአተነፋፈስ መቆራረጥ ሲያጋጥም ሲሆን፣ በትራሱ ውስጥ ያለው አውቶማቲክ የአየር ከረጢት በራሱ በመንፋት የትራሱን ከፍታና አቅጣጫ ያስተካክላል። ይህ ለውጥ እንቅልፍ ሳይረብሽ የአየር ቧንቧችን ክፍት እንዲሆንና አተነፋፈሳችን እንዲስተካከል ያደርጋል። ⚙️
ተጠቃሚዎች ጠዋት ሲነሱ ሙሉ ሌሊቱን የነበረውን የእንቅልፍ ዑደት እና የጤና መረጃ በስልካቸው ላይ ባለው መተግበሪያ (App) አማካኝነት መገምገም ይችላሉ። ትራሱ የተሰራበት የሜሞሪ ፎም ጥሬ እቃ ለማንኛውም የመኝታ አቀማመጥ (በጎን፣ በጀርባ ወይም በሆድ) እንዲስማማ ተደርጎ የተነደፈ ነው።
ይህ አዲስ ምርት አሁን ላይ የቴክኖሎጂው አለም መረጃ ከመመዝገብ ባለፈ፣ ለሰውነታችን የጤና ሁኔታ አፋጣኝ ምላሽ የሚሰጡ ዘመናዊ መገልገያዎችን ወደ ማምረት እየተሸጋገረ መሆኑን የሚያሳይ ትልቅ ማረጋገጫ ነው። 📊
እንዲህ አይነት በእንቅልፍ ወቅት በራሳቸው ማስተካከያ የሚያደርጉ ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ስለመጠቀም የእናንተ አስተያየት ምንድነው? 👇
#TechNews #HealthTech #SmartHome
Join @techpluset
🥰4
መንገድ ላይ ሆናችሁ በቴክስት (Text) ብቻ የቤታችሁን ኮምፒውተር ከባድ ስራ ብታሰሩትስ? 🤯
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ የ AI ቴክኖሎጂን ወደ አዲስ ምዕራፍ ስላሸጋገረው Autonomous Agent የ AI ረዳት) እና ይህንን እውን ስለሚያደርገው አዲሱ የ NVIDIA RTX Spark ቺፕ እናወራለን።
እስኪ አስቡት... እናንተ መንገድ ላይ ወይም ሌላ ሩቅ ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ለቤታችሁ ኮምፒውተር መልዕክት ትልኩለታላችሁ። "ይህን የኮዲንግ (Coding) ስራ ጨርስ" ወይም "ይህን የዲዛይን ሀሳብ ስራበት" ብላችሁ ታዙታላችሁ። ኮምፒውተራችሁ ምንም የሰው እርዳታ ሳይፈልግ፣ በራሱ ውስጥ ያሉትን አፕሊኬሽኖች እና ቱሎች ከፍቶ ስራውን መስራት ይጀምራል። እናንተ ከኮምፒውተራችሁ ርቃችሁ እሱ እንደ አንድ ፕሮፌሽናል ሰራተኛ ስራውን ያከናውናል፣ ውጤቱንም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል!
ይህ የሳይንስ ልብወለድ ፊልም አይደለም፤ ይሄ በአዲሱ የ NVIDIA RTX Spark ቺፕ እውን እየሆነ ያለ አስገራሚ ብቃት ነው! 🚀
እስካሁን AIን የምናውቀው ጥያቄ ስንጠይቀው እንደሚመልስልን ረዳት (Chatbot) አድርገን ነበር። አሁን ግን የቴክኖሎጂው አቅጣጫ ተቀይሯል። አዲሶቹ ሃርድዌሮች ኮምፒውተሮቻችንን ትዕዛዝ ተቀብለው ራሳቸው አስበው የሚሰሩ Autonomous Agents እያደረጓቸው ነው። በአጭሩ፣ ስራችሁን የሚሰራላችሁ ቨርቹዋል (Virtual) ሰራተኛ በቤታችሁ ቀጠራችሁ ማለት ነው! 💻
ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
ቻናላችንን ተቀላቀሉ

👉 @techpluset
@techpluset
@techpluset
#NVIDIA #AutonomousAI #TechInnovation #TechPlusET
🤓3🤝2🙉1
የ 10,000 ዓመቱን ስሌት በ 200 ሰከንድ! የ Quantum Supercomputers አብዮት ምን ይዞልን መጣ? 🤯
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ የቴክኖሎጂውን አለም፣ በተለይም የ AI እና የ Crypto ዘርፍን ሙሉ በሙሉ ስለሚቀይረው Quantum Computing እናወራለን።
መደበኛ ኮምፒውተሮቻችን መረጃን በ '0' እና '1' (Bits) ሲያነቡ፣ የኳንተም ኮምፒውተር ግን Qubits የተሰኘ ቴክኖሎጂ ይጠቀማል። ይህ ማለት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ስሌቶችን በአንዲት ቅፅበት ማሰላት ያስችለዋል!
AI ፍጥነት በሺህ እጥፍ ያድጋል፦ አሁን የምናውቃቸው የ AI ሞዴሎች የማሰብ አቅማቸው እጅግ የላቀ ይሆናል።
Web3 እና Crypto ፈተና፦ የኳንተም ኮምፒውተር ግዙፍ አቅም አሁን ያለውን የብሎክቼይን (Blockchain) የደህንነት ጥበቃ በቀላሉ ሊሰብረው ስለሚችል፣ የክሪፕቶ አለም አዳዲስ የሴኪዩሪቲ ሲስተሞችን ለመፍጠር እየተገደደ ነው።
ስማርት ቤተሰቦች... የኳንተም ቴክኖሎጂ አለማችንን ወደ ተሻለ መንገድ የሚቀይረው ይመስላችኋል? ወይስ ለዲጂታል ደህንነት ትልቅ ስጋት ነው? 🤔 ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!
ይህንን መረጃ ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና ጠቃሚ ምክሮች ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉 @techpluset
🔥4🤝3🤓1
ከ 7,000 በላይ የአሜሪካ አክሲዮኖች እና ETFs በይፋ ወደ ክሪፕቶ (USDT) ገቡ! 🤯
ሰላም ስማርት ቤተሰቦች! ዛሬ የፋይናንስን እና የክሪፕቶን ዓለም ሙሉ በሙሉ እየቀየረ ነው ።
Real World Assets) ወይም Tokenized Stocks አብዮት አማካኝነት፣ አሁን ላይ ከ 7,000 በላይ የሆኑ በአሜሪካ ገበያ የተመዘገቡ ንብረቶችን (U.S.-listed stocks) እና ታዋቂ የ Exchange-Traded Funds በቀጥታ በ Web3 ቴክኖሎጂ መግዛት ተችሏል። ETFs ማለት በአንድ ጊዜ የበርካታ ኩባንያዎችን ስብስብ በአንድ ላይ የምንገዛበት አስተማማኝ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ነው።
እስካሁን የ Google፣ Apple፣ Tesla ወይም የ 500 አሜሪካ ኩባንያዎች ስብስብ የሆነውን S&P 500 አክሲዮን ለመግዛት የግድ የውጪ ባንክ አካውንት ወይም ህጋዊ ብሮከር ያስፈልግ ነበር። አሁን ግን የዓለማችን ትልቁ የክሪፕቶ መተግበሪያ Binance ይህንን ታሪክ አድርጎታል! ማናቸውንም ከ 7,000 በላይ የሆኑ ንብረቶች በቀጥታ በ USDT ወይም USDC መገበያየት እንችላለን። 🚀
ይህ ታሪካዊ ክስተት ለኛ ምን ማለት ነው?
በክፍልፋይ መግዛት (Fractional Ownership)፦ ውድ የሆነ አክሲዮን ሙሉ በሙሉ መግዛት አያስፈልግም፤ ከ $5 (USDT) ጀምሮ የፈለጋችሁትን ኩባንያ ባለድርሻ መሆን ይቻላል።
ወሰን የለሽ ግብይት ከየትኛውም የአለም ጥግ ሆናችሁ፣ ያለምንም የባንክ ክልከላ የዓለም አቀፍ ካፒታል ገበያው ተሳታፊ ያደርጋችኋል።
የትርፍ ክፍፍል (Dividend)፦ እናንተ የኩባንያውን አክሲዮን በ Token ገዝታችሁ ስታስቀምጡ፣ ኩባንያው ትርፍ ሲያከፋፍል ምንም ደላላ ሳያስፈልግ የትርፍ ድርሻችሁ በማይሳሳተው የ Smart Contract ቴክኖሎጂ አማካኝነት በቀጥታ በ USDT ገቢ ይደረግላችኋል! 💸
አሁን የዓለም አቀፍ አክሲዮን መግዛት ልክ እንደ ቢትኮይን መግዛት ቀላል ሆኗል። ትክክለኛ Passive Income በቀጥታ ወደ ስልካችሁ ይመጣል! ታዲያ እናንተ ከእነዚህ 7,000+ አማራጮች ውስጥ የትኛውን መግዛት ትመርጣላችሁ? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ አጋሩኝ!
ይህንን ወሳኝ ዜና ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ!
ለአዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃዎች እና ጠቃሚ ምክሮች ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉 @techpluset
#CryptoNews #TokenizedStocks #RWA
🥰4😢1🤝1😘1
Forwarded from Tech+Ethiopia
እየገዛሁ ነው

MEpass ላይ ሰርታችሁ MEC 0.1 ብላይ ካላችሁ እየገዛሁ ነው dm @yitbareeek
መስራት ያልጀመራችሁ አሰራሩ pin ያደረኩት ቪዲዮ አለ ጀምሩ invite እያደለጋችሁ በ 1 ሰው ከ 100 ብር በላይ አግኙ እኔ ራሴ እገዛለሁ