Tech+Ethiopia
32.6K subscribers
319 photos
26 videos
31 files
197 links
⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
አዳማ አካባቢ ለሚኖር በሀራጅ ዋጋ የሚሸጡ ምተሮች
ብዛት 4
Suzuki ts185
183 cc
ከ NGO በጫረታ የተገዙ ሙሉ ዶክመንት ያላቸው
ባሉበት የሚሸጡ አራቱንም በጋራ
120,000 birr

0917578452
Channel name was changed to ÂŤTechplus_ethiopiaÂť
Call for Bid 📢

The National ID Program is looking for eligible suppliers for 3,000 sets of biometric registration kits with accessories along with ensured delivery within the specified timeframe.

Ready to bid?

Read https://projects.worldbank.org/en/projects-operations/procurement-detail/OP00326299 for details.

#Fadya #DigitalID #BiometricKit #Inclusive

Follow us on our social media platforms ፡ Facebook | X | LinkedIn | Telegram | YouTube | TikTok | Website
ፋይዳ ለልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች

ባሳለፍነው ሳምንት ከ80 የሀገሪቷ ክልል ከተሞች ከተውጣጡ አመራሮች እና ተወካዮች ጋር የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ለልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ያለው ጠቀሜታ እና በጋራ ስለሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሔደ።

በውይይቱም ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን በተሳለጠ መልኩ ከመለየት ጀምሮ መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ የሚያስችል ሁኔታ ከመፍጠር አኳያ እና፣ የተጠቃሚዎችን አስተማማኝ እና ሁሉን አቀፍ የመረጃ ቋት ለማቋቋምና አካታችነትን ለማሳደግ፣ እንዲሁም በተቋማቱ መካከል የስርዓት ትስስር ለመፍጠር ይረዳ ዘንድ ወደ ስራ ለማስገባት የሚደረግ ሒደት ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሒዷል።

#Fayda #DigitalID #rPSNP #ፋይዳምዝገባ #ፋይዳለኢትዮጵያ