Tech+Ethiopia
32.4K subscribers
323 photos
26 videos
31 files
198 links
Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
Congratulations to them..they’ve made history 🥺🥺👏🏽 The new history of human is unlocked!
👏10🤯1
የሰው ልጅ በጠፈር ምርምር ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተው የናሳው **አርቴሚስ II (Artemis II) ተልዕኮ በታላቅ ስኬት ተጠናቋል። አራት ጠፈርተኞችን ያሳፈረችው የኦራይን (Orion) መንኩራኩር፣ ጨረቃን ዙራ ካደረገችው አስደናቂ ቆይታ በኋላ አርብ ምሽት በፓስፊክ ውቅያኖስ ላይ በሰላም አርፋለች።

የዚህን ታሪካዊ ጉዞ ዋና ዋና ኩነቶች እነሆ፦
በምስራቅ አቆጣጠር ከምሽቱ 8 ሰዓት ገደማ መንኩራኩሯ ውቅያኖስ ላይ ስታርፍ፣ የአንድ ዓመት ዝግጅትና የሰባት ቀናት የጠፈር ቆይታ በድል ተደምድሟል።

ተጓዦቹ የሰው ልጅ ከዚህ ቀደም ደርሶበት የማያውቀውን ጥልቅ ህዋ በማሰስ እና ከምድር በጣም ርቆ በመጓዝ አዲስ የዓለም ሪከርድ ማስመዝገብ ችለዋል።

የዚህ ተልዕኮ ስኬት ናሳ የሰው ልጅን በድጋሚ በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ ለሚጠብቀው አርቴሚስ III ተልዕኮ ትልቅ መተማመንን የፈጠረ ሲሆን፣ ወደ ማርስ ለሚደረገው ጉዞም እንደ ትልቅ መነሻ ተወስዷል።

በአሁኑ ወቅት አራቱ ጀግና ጠፈርተኞች በጥሩ ጤንነት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ አስፈላጊው የሕክምና ክትትል ተደርጎላቸው ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ላይ ናቸው።


#ArtemisII #NASA #SpaceExploration #Orion #MoonMission #TechNews #Science #የጠፈር_ምርምር #አርቴሚስ2 #ናሳ
@techpluset
👏4🔥1
ትንሣኤ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !

" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "  


በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !

#techpluet
@techpluset
🔥10🥰3👏3
Your app is great. Your review count? Not so much.

AppYorum is the marketplace where app developers get real reviews — and reviewers get paid for their honest opinions.

App Store · Google Play · Google Maps
Secure payments. Escrow protection. Fair pricing.
Stop waiting. Start growing. 🚀

https://tglink.io/d70fdd79cbcd8e
👏2🔥1
Your app is great. Your review count? Not so much.

AppYorum is the marketplace where app developers get real reviews — and reviewers get paid for their honest opinions.

App Store · Google Play · Google Maps
Secure payments. Escrow protection. Fair pricing.
Stop waiting. Start growing. 🚀

https://tglink.io/d70fdd79cbcd8e
👏4🥰1
USDT መሸጥ እና መግዛት የሚፈልግ DM @yitbareeek
📅 Day 81: 👥 AI Cloning (ክሎኒንግ) — የዲጂታሉ ዓለም "መንታ" ፈጠራ! 🚀
🇪🇹 ከ Tech+Ethiopia 🇪🇹
👋 ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች!
ባለፉት ቀናት AIን ያለ ኢንተርኔት (Offline) ስልካችን ላይ እንዴት እንደምናሰራ አይተናል። ዛሬ ደግሞ ወደ ሌላ አስገራሚ (እና ትንሽ አስፈሪ) የ AI ምዕራፍ እንገባለን።
በአሁኑ ሰዓት ኢንተርኔት ላይ የምታዩት ምስል ወይም የምትሰሙት ድምፅ "እውነተኛ" ላይሆን እንደሚችል ታውቃላችሁ? AI አንድን ሰው በድምፅ እና በምስል 100% አመሳስሎ የመስራት (የመቅዳት) አቅም አለው። ይህ **AI Cloning ይባላል።
እንዴት እንደሚሰራ እና ለምን እንደሚያስፈልገን በጥልቀት እንይ 👇

🤔 1. AI Cloning ምንድነው?
ክሎኒንግ ማለት የአንድን ሰው ተፈጥሯዊ ባህሪያት (ድምፅ፣ የፊት እንቅስቃሴ፣ አነጋገር) በ AI አማካኝነት በዲጂታል መልክ መልሶ መፍጠር ማለት ነው።
Voice Cloning የአንድን ሰው ድምፅ ጥቂት ሰከንዶች ሰምቶ፣ ያ ሰው በህይወቱ ተናግሮት የማያውቀውን ነገር ልክ እንደሱ አድርጎ መናገር።
Deepfake (Video Cloning):የአንድን ሰው ፊት ሌላ ሰው ላይ መለጠፍ ወይም ሰውየው ያልተናገረውን በቪዲዮ ሲናገር ማስመሰል።

⚙️ 2. እንዴት ነው የሚሰራው? (እንዴት ክሎን እንሆናለን?)
አሁን ላይ የራስን ድምፅ ክሎን ለማድረግ የሆሊውድ ስቱዲዮ አያስፈልግም፦
1. ለ AIው መመገብ (Data Input):እንደ ElevenLabs ወይም HeyGen ላሉ አፖች የ1 ደቂቃ የድምፅ ወይም የቪዲዮ ሪከርድ ትሰጡታላችሁ።
2. ማጥናትAI-ው ድምፃችሁ እንዴት እንደሚወጣ፣ የት ጋር ትንፋሽ እንደምትወስዱ፣ እና ፊታችሁ እንዴት እንደሚንቀሳቀስ ያጠናል።
3. ውጤት አንዴ ካጠና በኋላ፣ እናንተ የፈለጋችሁትን ጽሁፍ ብትሰጡት የእናንተን ድምፅ ተጠቅሞ በሰከንዶች ውስጥ ያነበዋል።
3. በጎ ጎኑ (የቢዝነስ ጥቅሙ)
ለስራ ፈጣሪዎች ያለው ጥቅም እጅግ ከፍተኛ ነው፦
ለይዘት ፈጣሪዎች (Content Creators):ቪዲዮ በሰራችሁ ቁጥር ማይክ ይዞ መጮህ አይጠበቅባችሁም። ድምፃችሁን ክሎን አድርጋችሁ ጽሁፉን ብቻ በመስጠት ስራውን AIው ይጨርሰዋል።
ለቋንቋ ትርጉም:የእናንተን ድምፅ ክሎን አድርጎ፣ እናንተ ፈጽሞ የማታውቁትን ቋንቋ (ለምሳሌ ፈረንሳይኛ ወይም ቻይንኛ) የእናንተን ድምፅ ተጠቅሞ እንዲናገር ማድረግ ይቻላል።
⚠️ 4. ጥቁር ጎኑ እና አደጋው (The Danger)
እንደተማርነው ቴክኖሎጂ ሁለት ገጽታ አለው። አጭበርባሪዎች ይህን ቴክኖሎጂ ተጠቅመው የቤተሰባችሁን ድምፅ በመምሰል (ስልክ ደውለው) ብር ሊጠይቋችሁ ይችላሉ።

💬 ለጓደኞቻችሁ እና ቤተሰቦቻችሁ Share 📤 አድርጉላቸው!
👉 @techpluset🚀
🔥5👏5🤩2😘2
TEDDY AFRO New Music ተልቀቀ
🔥4🍌2
አርጤምስ 2
ምን አዲስ ተስፋ ይዞል መጣ?


🏆🎉 ተሳክቷል! የአርጤምስ ታላቅ ድል እና የሰው ልጅ አዲስ ተስፋ!**
👋 **ሰላም የ Tech+Ethiopia ስማርት ቤተሰቦች!* የሰው ልጅን ታሪክ ወደሚቀይረው እና በቅርቡ በተሳካ ሁኔታ ወደተጠናቀቀው ታላቅ የህዋ ጉዞ... (Artemis 2 ሚሽን
ለመጨረሻ ጊዜ የሰው ልጅ ጨረቃ ላይ የረገጠው ከ50 ዓመታት በፊት ነበር። NASA ይህን ታሪክ ለመቀየር የጀመረው የመጀመሪያው ምዕራፍ (Artemis I) ያለ ሰው በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። ይህ ጉዞ ለሰው ልጅ ምን አዲስ ተስፋ ይዞ መጣ? 👇

🚀 1. ሮኬቱ እና መንኮራኩሩ ተፈትነው ሰርተዋል!**
ይህ ሚሽን ያለ ሰው የተጓዘበት ዋና አላማ የሰው ልጅ ለመሸከም የተሰሩትን ሁለት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ለመፈተን ነበር፦
*SLS ሮኬት (Space Launch System):በታሪክ ከተሰሩት እጅግ ሀይለኛ ሮኬቶች አንዱ ሲሆን፣ በተሳካ ሁኔታ መንኮራኩሯን ወደ ህዋ አምጥቋታል።
*Orion መንኮራኩር (Orion Spacecraft):የህዋ ተመራማሪዎች የሚቀመጡባት ይህች መንኮራኩር፣ ለ10 ቀናት በህዋ ውስጥ በመቆየት ወደ ጨረቃ ሄዳ በተሳካ ሁኔታ ወደ መሬት ተመልሳለች።

🌍 2. የአዲሱ ርቀት ሪከርድ (Distance Record) ተሰብሯል!
የሰው ልጅ እንዲጓዝበት ተብሎ ከተሰራ መንኮራኩር ውስጥ፣ Orion ታሪካዊ ሪከርድ ሰብራለች።
*አስገራሚው ሪከርድ፦** Orion ከዚህ በፊት የሰው ልጅ ከደረሰበት ርቀት እጅግ በጣም ርቃ በመሄድ አዲስ የርቀት ሪከርድ ሰብራለች! ከምድር ወደ 430,000 ኪሎሜትር ርቃ በመጓዝ ወደ መሬት ተመልሳለች!
👩‍🚀 3. ለሰው ልጅ አዲስ ተስፋ (New Hope for Humans):
"አርጤምስ l ያለ ሰው ቢጓዝም፣ በውስጡ በሰው ልጅ ምትክ የተቀመጡ ድንቅ መሳሪያዎች ነበሩ። እነዚህ መሳሪያዎች የሚከተሉትን ወሳኝ መረጃዎች አግኝተዋል👇
የጨረር መከላከያ (Radiation Shielding):በህዋ ውስጥ ያለው ኃይለኛ ጨረር ለሰው ልጅ አደገኛ ነው። Orion መንኮራኩር ይሄን ጨረር የመከላከል አቅሟን በተሳካ ሁኔታ አረጋግጣለች። ይሄም ቀጣዩን ጉዞ ለተመራማሪዎች ደህንነቱ የተጠበቀ አድርጎታል።
ውሃ እና በረዶ (Water Ice):በጨረቃ ደቡብ ዋልታ (South Pole) ላይ በረዶ (ውሃ) መኖሩን በድጋሚ በማረጋገጥ፣ ቀጣዮቹ ተመራማሪዎች በጨረቃ ላይ የራሳቸውን ቤዝ (Moon Base) ሰርተው እንዲኖሩ ትልቅ በር ከፍቷል።
🤔 4. ቀጣዩስ ምንድነው? (Artemis II)
"አርጤምስ I" ስኬት በመሆኑ፣ አሁን የሰው ልጅ ቀጣዩን ምዕራፍ ለመጀመር ሙሉ እምነት አግኝቷል፦
አርጤምስ 2)፦አሁን የሰው ልጅ ቀጣዩን ምዕራፍ ለመጀመር ሙሉ እምነት አግኝቷል። Artemis II 4 የህዋ ተመራማሪዎችን ጭኖ ወደ ጨረቃ በመሄድ ከጨረቃ ጀርባ ዞረው ወደ መሬት ይመለሳሉ።
ለጓደኞቻችሁ Share 📤 በማድረግ እንዲያውቁት አድርጉ
👉 @techpluset🚀
🔥6😁3🤝2🤷1
1$-5$ ከቴሌግራም ሳትወጡ ልትሰሩበት ትችላላችሁ video እሰራለሁ ቀላል ነው ሞክሩት
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=MzQwMjI2ODA4XzE%3D
👏8