Tech+Ethiopia
32.6K subscribers
318 photos
26 videos
31 files
197 links
Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
“Bringing the 90s back to life!
I just remaking the legendary ‘ወይ ነብሮ’ with today’s creative AI power.
Tools that made it possible:
⚡️ Gemini Pro
🎛 Nano Banana
🎨 Dreamina AI
🧠 GPT-5
💎 Opal Experiment
Old vibes, new tech Ethiopia meets the future.
#Ethiopian90s #mabiai #ወይነብሮ #Remake #AI
👏1
New video
Tech+Ethiopia pinned «https://pandaroclub6.com/index/auth/signup/invitecode/V6thC9.html»
የመረጃ እርማት እና መረጃ መለወጥ ያላቸውን ልዩነት ያውቃሉ?

1. የመረጃ ለውጥ (Update) የምንለው በምዝገባ ወቅት የሰጡት መረጃ መቀየር ማለት ሲሆን በድረገጻችን id.gov.et/update ወይም በ"Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ በመግባት "የስነ-ህዝብ መረጃዎን ለማደስ" የሚለውን መርጠው የለውጥ ጥያቄ ማቅረብ ወይም በአቅራቢያዎ በሚያገኟቸው እዛው ድረገጽ ላይ በሚታዩት የምዝገባ ማስተካከያ ጣቢያዎች በመሔድ ማስተካከል ይችላሉ።

2. የመረጃ "እርማት" (Correction) የምንለው ደግሞ በምዝገባ ወቅት የተሳሳተ መረጃ ሲሆን በድረገጻችን id.gov.et/update ወይም በ"Fayda ID" ሞባይል መተግበሪያ ላይ በመግባት "የተሳሳተ የስነ-ህዝብ መረጃዎን ለማስተካከል" የሚለውን መርጠው በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል።
IMG_2787.PNG
24.2 KB
what Banana AI can do:
🎨 Generate images & art
🖼️ Edit & enhance photos
🎥 Create & edit videos
🎙️ Text-to-speech & voice cloning
🤖 Build chatbots & assistants
🚀 Run custom AI models fast
Forwarded from Mule D (Múľé)
CRICFy_v4.4.apk
13.9 MB
👆👆👆CRICFy APP

ምርጥ የኳስ አፕ
ባይቢት ነፃ የስኮላርሺፕ (scholarship) ፕሮግራም አዘጋጅቷል! 🎓

👥 ይህም የሚሆነው  ከ100 ለሚበልጡ ሰዎች ሲሆን ባይቢት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ መልካም ተዕኖ መፍጠር ስለሚፈልግ ነው።

በዚህ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ማድረግ  ያለባችሁ ቀላል ሂደቶች:

1. ታሪካችሁን ፣ የምትማሩበት ዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት ዘርፍ (department) የሚያብራራ ከ3 ደቂቃ ያልበለጠ ቪዲዮ መስራት

2. ይህ የነፃ ትምህርት ዕድል (scholarship) እንዴት እንደሚረዳችሁ ማብራራት

3. Tag @BybitAfrica በ X ወይም
@Bybit.Africa  በቲክቶክ#WSOT2025 #ረውርተአንድሻፔ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdTizV84xJs3gYEL6v1gg82Iafx4IukCypD1j7B4auP_gXzBA/viewform?usp=send_form
👏2
የስራ እድል አለኝ ቅድሚያ ለናንተ ነው
🤔3