Tech+Ethiopia
30.7K subscribers
588 photos
37 videos
33 files
274 links
⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
ከ $1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የክሪፕቶ ንብረት በቅጽበት በመዳመጡ (Liquidations) ገበያው ከባድ ውድቀት አስተናገደ! 📉

በክሪፕቶ ገበያ ላይ በተፈጠረው ድንገተኛ እና ግዙፍ የሽያጭ ግፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ $1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የሌቨሬጅ ፖዚሽን (Leveraged Positions) መውደሙ ተረጋግጧል። ይህንን ተከትሎ ዋና ዋና ዲጂታል ንብረቶች ታሪካዊ ወሰኖቻቸውን ሰብረው ወርደዋል፦

₿ Bitcoin ($BTC): ከ $74,000 በታች አሽቆልقሏል።
Ξ Ethereum ($ETH): ከ $2,125 በታች ወርዷል።
XRP ($XRP): ከ $1.10 በታች ወርዷል።
Ⓢ Solana ($SOL): ከ $90 በታች አሽቆልቁሏል።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ፦ ከቤተሰባቸው የክሪፕቶ ኩባንያ (World Liberty Financial) ጋር ከተያያዙ የዩኤኢ (UAE) ኢንቨስትመንቶች ጋር በተያያዘ "ምንም እንደማያውቁ" ገለጹ!

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ፣ ቤተሰባቸው ከሚመራው World Liberty Financial (WLFI) የክሪፕቶ ኩባንያ እና ከበርካታ ሚሊዮን ዶላር የዩኤኢ (የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች) ጋር ከተያያዙ ኢንቨስትመንቶች ዙሪያ ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።

ዋና ዋና ነጥቦች፦
-ፕሬዚዳንቱ ኩባንያውን በባለቤትነት (co-owner) እንደሚጋሩ ቢረጋገጥም፣ ከዩኤኢ ጋር የተገናኙትን የኢንቨስትመንት ስምምነቶች በተመለከተ ግን ምንም ዕውቀት እንደሌላቸው እና ጉዳዩን ሙሉ በሙሉ ልጆቻቸው እንደሚያስተዳድሩት አስታውቀዋል።

-ኩባንያውን ወንዶች ልጆቹ እያስተዳደሩት እንደሆነ በመጥቀስ፣ “ፕሬዚዳንት ስለሆንኩ ብቻ ልጆቼ ለአራት ዓመታት ምንም እንዳሥሩ መከልከልከባድ ነው” በማለት የቤተሰባቸውን የንግድ እንቅስቃሴዎች አሟግተዋል።
🤝1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏3
ሁላቹም እያወረዳቹ Rate ስጡት Playstore ላይ 🙏🙏

እንዲሁም Editors ካላቹ ተዘጋጁ የ 50,000💸💸 ብር Challenge ይኖራል በዚ Application Video በመስራት 🔥🔥

https://play.google.com/store/apps/details?id=et.glomarket.app
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1
ማይክሮስትራቴጂ (Strategy) ባለፉት ሰባት ቀናት ውስጥ ተጨማሪ 1,037 ቢትኮይን በመግዛት አጠቃላይ የያዘውን መጠን ወደ 850,364 BTC ከፍ አደረገ!

በአሜሪካ ሴኪዩሪቲስ ኤንድ ኤክስቼንጅ ኮሚሽን (SEC) አዲስ ፋይሊንግ መሠረት፣ የቢትኮይን ግዙፍ ግምጃ ቤት ባለቤት የሆነው ማይክሮስትራቴጂ (Strategy) የኢንቨስትመንት መጠኑን ማሳደጉን ቀጥሏል።
🤝2
⚠️አስቸኳይ ማሳሰቢያ ለAndroid ተጠቃሚዎች!

▶️በቅርቡ የተለቀቀውን Google Play System Update ለጊዜው ስልካቹ ላይ እንዳትጭኑ።በተለይ Playstore ላይ ነው አብዛኞቻችን Update የምናደርገው

✅አንዳንድ ተጠቃሚዎች ይህን Update ከጫኑ በኋላ ስልካቸውን Restart ሲያደርጉ ስልኩ በተደጋጋሚ እየበራ እየጠፋ (Boot Loop) ላይ እንደሚቆይ እየተናገሩ ይገኛል።
ስለዚህ ችግሩ በይፋ እስኪረጋገጥና መፍትሄ እስኪቀርብ ድረስ ይህን Update ከመጫን ተቆጠቡ።

⚠️ ይህ Update የሚገኘው Setting>Security and privacy>Updates ላይ Google Play system update የሚለው ዉስጥ ነዉ።

⚠️ይህን መረጃ ለሌሎች Android ተጠቃሚዎችም በማጋራት አስጠንቅቁ!
🥰4
ባይናንስ ወደ Mexc withdraw ማቆሙን ይፋ አድርጓል። Deposit ማድረግም አይቻልም አጋጣሚ ወደ ባይናንስ ብትልኩትም ፍሪዝ ይደረጋል ይሄ ነገር ከተደጋገመ ደግሞ እስከ Account Ban የሚያስከትል ይሆናል።
👏4🙊2
BREAKING: 🚨Binance announces it has now covered 100% of the losses from the $6.3B crypto hack 👏

The exchange says all affected assets have been fully replenished using its own financial resources.

Binance has also published a new Proof of Reserves snapshot, with zero-knowledge verification underway.

ይመቻቸው አስመለሱት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏4
10ቀን ነው የቀረው

Arif sera new belen enasebalen arif sera kehon habetam lenhon enechilalen

https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700
https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700


Just start በሉ እና Tg የ ከፈታችሁበትን ጊዜ አይቶ , ይሰጣችኋል

እንደ Dog or notcoin ሊሆን ይችላል


https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700
👏3🎉2🤩2
UI 9
I don't like this version 😭
Charge 😭
Don't update system
🤝6
10ቀን ነው የቀረው

Arif sera new belen enasebalen arif sera kehon habetam lenhon enechilalen

https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700
https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700


Just start በሉ እና Tg የ ከፈታችሁበትን ጊዜ አይቶ , ይሰጣችኋል

እንደ Dog or notcoin ሊሆን ይችላል


https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700
Third party Tiktok App
for this trend feature
🥰2
​🔥 7 ቀን ብቻ ነው የቀረው! እንዳያመልጣችሁ! 🔥


​ይህ ፕሮጀክት ልክ እንደ DOGS ሊሆን ይችላል፤ ትልቅ እድል ስላለው እንዳትሸወዱ!


​እኔ Airdrop መስራት ትቼ ነበር፤ ነገር ግን ይህንን "አሪፍ ስራ ይሆናል" ብዬ ስላመንኩበት እየሰራሁት ነው።


​✅ እንዴት ይሰራል? (በጣም ቀላል ነው):

​ከታች ያለውን ሊንክ ተጭነው Start ይበሉ።


​ቴሌግራም የከፈታችሁበትን ጊዜ (Account Age) አይቶ ወዲያውኑ ሽልማት ይሰጣችኋል።


​እንደገባችሁ Wallet Connect አድርጉ።
​ቀላል የሆኑ Task-ኦችን ስሩ (ብዙ Task ስላለው ነጥባችሁን ማሳደግ ትችላላችሁ)።


​👇 አሁኑኑ ጀምሩ (7 ቀን ብቻ ነው የቀረው):


https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700

​👉
https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700


​እድል እብድ ነች፤ ጊዜው ሳያልቅ ተጠቀሙበት! 🚀💰

https://t.me/MyAgeApp?startapp=r1016446700
🤝5🎉1
Be kerebu emigerem negr tebeku beteley ye coding or hacking feker lalachu this week....
🔥8