Tech+Ethiopia
30.7K subscribers
588 photos
37 videos
33 files
274 links
⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
ቦታውን ለማግኘት እዚጋ ነው
👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኑ አብረን እንስራ

✅ የተለያየ social media እየተጠቀምክ/ሽ ነገር ግን እስከአሁን ገንዘብ እየሰራችሁ ካልሆነ ራሳችሁን ጠይቁ። ስልክ ካለህ በቂ ነው።

✅
ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው Me Pass የሚባለው application ሲሆን ድርጅቱ በኢትዮጵያ የራሱ office ከፍቶ ስራ ጀምረዋል። ብዙዎች ከዚሁ አፕ ገንዘብ እያፈሱ ይገኛሉ። ከ500 እስከ 300,000 የሰሩ ብዙ ልጆች አሉ።

እናንተ የሚያስፈልጋችሁ ስልክ እና National ወይም passport ብቻ እና ብቻ ነው። register በማድረግ verify ማድረግ ከዛ ሰዎች መጋበዝ ብቻ በቂ ነው።

10 ሰው ስትጋብዙ 1000 ብር
100 ሰው ስትጋብዙ 10,000 ብር
1000 ሰው ስትጋብዙ 100,000 ብር

እያለ ይቀጥላል። ስለዚ ዛሬውኑ እድሉን ተጠቀሙ። ወደ office በመምጣት ስምምነት ስትፈራረሙ ደግሞ ከላይ የጠቀስኩላችሁን እጥፍ ታገኛላችሁ።
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

Company Invitation Code & Link

Invitation Code: 9xnqa66y
Invitation Code: 9xnqa66y
Invitation Code: 9xnqa66y

Invitation Link: https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
https://i.mec.me/?c=9xnqa66y

🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኮድ ለማግኘት Get code ማለት አትርሱ።

ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ

✅ verify ማድረግ አለባችሁ

ቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ በየቀኑ መረጃዎች ያግኙ ስለ office ፣ ስለ ተጨማሪ ገቢ እና ሌሎች ነገሮች ያገኛሉ።


ቴሌግራም ✍️✍️✍️✍️👉 https://t.me/mark_Technology ✍️✍️✍️✍️


አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ Me pass ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም። የሚያጭበረብሩ ስላሉ እንዳትሸወዱ። አምስት ሳንቲም ከእናንተ me pass አይጠይቅም።



@marekegn 📱 @marekegn 📱
@marekegn 📱 @marekegn 📱
@marekegn 📱 @marekegn 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1
ጋሽ ትራምፕ በፈረንጆቹ ወርሀ ጥር 2025 ፕሬዚዳንት ከሆነ ጀምሮ

$BTC ከATH በ38% ወርዷል።
$ETH ከATH በ54% ወርዷል።
$XRP ከATH በ66% ወርዷል።
$SOL ከATH በ68% ወርዷል።

ለክሪፕቶ ሰራለው ያለው ፕሬዝዳንት ጭራሽ ማሬኬቱን ገድሎታል ዲሞክራትስ ከዚህ የባሰ የሚያደርጉ አይመስለኝም።
የሳይበር ጉልበተኝነት (Cyber Bullying) ምንነት እና የጥቃት መከላከያ መንገዶች
🤝5
​🧹 አንድሮይድ ስልክ ላይ የተደበቁ ባዶ ፎልደሮችን (Empty Folders) የማጽጃ ዘዴ



​የተለያዩ አፖችን ጭነን በምናጠፋበት ጊዜ ስልካችን ውስጥ ባዶ ፎልደሮችን ጥለው ስለሚሄዱ ፋይል ማኔጀሩን ያጨናንቁታል።


​የችግሩ መነሻ፦ አፖችን Uninstall ስናደርግ አብዛኛውን ጊዜ በ Android/data ስር የተከፈቱ ባዶ ማህደሮች አይጠፉም።



​መፍትሄው፦ በ Google Files (Files by Google) አፕሊኬሽን ውስጥ ገብተው "Clean" የሚለውን ታብ ሲነኩ ስልኩ በራሱ የማይጠቅሙ እና ባዶ የሆኑ አቃፊዎችን ለይቶ ያሳያል።



​ውጤቱ፦ ስልክዎ ፋይሎችን በፍጥነት እንዲፈልግ ይረዳል፤ ሜሞሪ ካርድ ወይም ኢንተርናል ስቶሬጅንም ንጹህ ያደርገዋል።


​#AndroidHacks #FileManagement #StorageClean #TechTips
👏1
ዴሞክራቶች የኮንግረስ አብላጫ ድምፅ በመቆጣጠራቸው በጥር 2027 ፕሬዚዳንት ትራምፕን ከስልጣን ለማስወገድ (Impeach and Remove) ሂደቱን ሊጀምሩ ይችላሉ!
በአሜሪካ መካከለኛ ዘመን ምርጫ (Midterm Elections) ዴሞክራቶች ሁለቱንም የኮንግረስ ምክር ቤቶች መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፣ የፖለቲካ ተንታኞች ትራምፕን በውሳኔ ሃሳብ ከስልጣን የማስወገድ (Impeachment) ዕድሎች ላይ ትኩረት ማድረግ ጀምረዋል።
👏4🤝1
ትራምፕ ሚዲያ (Trump Media) 4,259 ቢትኮይን (በግምት $343.7 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት) ወደ Crypto.com አዛወረ!
ኦን-ቼይን መረጃዎች እንደሚያሳዩት፣ ትራምፕ ሚዲያ ኤንድ ቴክኖሎጂ ግሩፕ (DJT) ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ ከነበረበት የዝምታ ጊዜ በኋላ 4,259 ቢትኮይን ወደ Crypto.com ልውውጥ መድረክ አዘዋውሯል።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
- ይህ ከኮንቨርቲብል ኖት (convertible-note) ዋስትናዎች ጋር በተያያዙ የኪስ ቦርሳዎች የተደረገው ዝውውር፣ ኩባንያው በ 2026 ብቻ ወደ ልውውጥ መድረኮች ያዛወረውን አጠቃላይ የቢትኮይን መጠን ወደ 9,540 BTC (በግምት $713.68 ሚሊዮን ዶላር) ከፍ አድርጎታል።
-የዕዳ ክፍያ እና የጊዜ ገደብ (Debt Deadline):- የገበያ ተንታኞች ይህ እንቅስቃሴ በኖቬምበር 30 ሊጠናቀቅ ለታቀደው የኮንቨርቲብል ኖት ባለቤቶች የሚደረግ የገንዘብ ክፍያ (Cash Repayment) ጋር ሊገናኝ እንደሚችል እና ኩባንያው ንብረቶቹን ለሽያጭ እያዘጋጀ ሊሆን እንደሚችል ግምቶች እየተሰጡ ይገኛሉ።
- የኩባንያው አቋም፦ ትራምፕ ሚዲያ ከዚህ ቀደም የዚህ ዓይነት ዝውውሮችን ከኩባንያው የጥበቃ (Custody) እና የንግድ አስተዳደር (Trading Management) ጋር የተገናኙ መሆናቸውን ቢገልጽም፣ አሁን ያለው ግዙፍ እንቅስቃሴ በገበያው ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ፈጥሯል።
👏2🔥1🎉1
ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች እና የሳይበር ደህንነት ስጋቶች
🔥3
$700 BILLION has been added to US stock market in just 30 minutes after market open.
🤝2
Tech+Ethiopia
$700 BILLION has been added to US stock market in just 30 minutes after market open.
አይይይይ trump😂😂😂
🤣6👏1🤩1
DarkSword ብዙ የክሪፕቶ አካውንቶችን Attack እያደረገ ነው በተለይ የአይፎን ተጠቃሚዎች።

ይሄ ጥቃት እንደ ሌላው ጊዜ አካውንታችሁን ከዌብሳይቶች ጋር በማገናኘታችሁ የሚመጣ አይደለም።

iOS ተጠቃሚዎችን ታርጌት የሚያደርግ ጥቃት ነው ሊንኩን ተሳስታችሁ ከነካችሁ ሙሉ የMetamask,Trust wallet,Phantom እና ሌሎች ተመሳሳይ ዋሌታችሁን ያለ ምንም ተጨማሪ ልፋት Recovery Phrase ማግኘት ይችላሉ።

ይሄ ጥቃት የIphone ተጠቃሚዎችን የሚመለከት ስለሆነ ተጠንቀቁ።

እኔን Android ተጠቃሚ ነኝ 😂
👏5🤩2
😭😭
ማልቀስ ይሻላል 😭😭

😭😭
😢4🤝1
ተቋማት ለሳይበር አደጋዎች ያላቸው ቁመና በምን ይለካል?
 
ሀገራችን ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂን በመተግበር ሰፊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ላይ ትገኛለች። የዚህ ሁሉ አጠቃላይ ሂደት ስኬት የሚወሰነው ደግሞ በተቋማት የሳይበር ደህንነት ቋሚ ዝግጁነት ላይ ነው። ከዚህ አኳያ ተቋማት የሳይበር ደህንነት ዝግጁነታቸውን የሚመዘኑባቸውን አምስቱ ዓለም አቀፍ መለኪያዎች፣ ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ፣ ከሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች ጋር እንመለከታለን።
 
1. የሳይበር ደህንነት ፖሊሲ እና ስትራቴጂ (Cyber Security Policy and Strategy)
ተቋማት የዲጂታል ሀብቶቻቸውን ለመጠበቅ፣ አደጋዎችን ለመከላከል እና በድንገተኛ አደጋ ጊዜ የሚወሰዱ እርምጃዎችን በግልጽ የሚያሳይ የተዋቀረ ስትራቴጂካዊ ሰነድ ሊኖራቸው ይገባል። ፖሊሲው ከከፍተኛ አመራር ጀምሮ እስከ ታችኛው ሰራተኛ ድረስ የሚጠበቅባቸውን የደህንነት ሃላፊነት መደንገግም ይኖርበታል።
 
2. የሳይበር ደህንነት ባህል እና ማህበረሰብ (Cyber Security Culture and Society)
የሳይበር ደህንነት የቴክኖሎጂ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የባህርይና የስነ-ምግባር ጉዳይ ጭምር ነው። በሰራተኞች ዘንድ "የሳይበር ደህንነት የሁሉም ሃላፊነት ነው" የሚል የጋራ ግንዛቤ እና የስነ-ልቦና ዝግጁነት በቀጣይነት መፍጠር ያስፈልጋል።
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://web.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
🔥1👏1
የኢራን ጦርነትን ተከትሎ የአሜሪካ የነዳጅ ዋጋ በግពል 40% ጭማሪ በማሳየት ወደ $4.15 ከፍ አለ፤ ይህም የምርጫ ቀኑን እጅግ ውድ አድርጎታል!
በቀጠለው የኢራን ግጭት እና በፋርስ ባህረ ሰላጤ የኢነርጂ አቅርቦት መስተጓጎል ሳቢያ የአሜሪካ የነዳጅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱ ተረጋግጧል።
🔥1
Me pass ቶከን መሸጥ የምትፈልጉ በ አሪፍ ዋጋ እየገዛሁ ነው DM @marekegn አድርጉልኝ።
ያልጀመራቹ ደሞ አስጀምረኝ ሀሉኝ
🔥1
የዩናይትድ ስቴትስ የስለላ ድርጅቶች የኤንቪዲያ (Nvidia) ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄሰን ሁአንግ ከቻይና ሰላዮች ጋር የፍቅር ግንኙነት ነበረው ብለው እንደሚያምኑ ሪፖርቶች ወጡ! 🇺🇸🇨🇳

​በአሜሪካ የቴክኖሎጂ እና የብሔራዊ ደህንነት ክበቦች ውስጥ ከፍተኛ መነጋገሪያ የፈጠረ አዲስ የስለላ ማስታወሻ (Intelligence Memo) እንደሚያሳየው፣ የዓለም ግዙፉ የAI ቺፕ አምራች ኩባንያ Nvidia ዋና ስራ አስፈፃሚ ጄሰን ሁአንግ (Jensen Huang) ከቻይና የስለላ አውታር ጋር ግንኙነት ካላት ሴት ሥራ አስፈፃሚ ጋር የጠበቀ (romantic/close) ግንኙነት ነበረው ተብሎ ተጠርጥሯል።
🥰2👏1
ፕሬዚዳንት ትራምፕ፦ "በመካከለኛ ዘመን ምርጫ ውጤት ሳቢያ የአሜሪካ አክሲዮን ገበያ በአንድ ቀን ውስጥ $3 ትሪሊዮን ዶላር አጥቷል!"

Trump የዋጋውን መውረድ በ ዲሞክራቶች አሳቧል
🤩5🎉3🔥1🤝1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እኛና crypto ያለንበት ሁኔታ
🤣4🥰2👏1
ከ $1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የክሪፕቶ ንብረት በቅጽበት በመዳመጡ (Liquidations) ገበያው ከባድ ውድቀት አስተናገደ! 📉

በክሪፕቶ ገበያ ላይ በተፈጠረው ድንገተኛ እና ግዙፍ የሽያጭ ግፊት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ $1 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የሌቨሬጅ ፖዚሽን (Leveraged Positions) መውደሙ ተረጋግጧል። ይህንን ተከትሎ ዋና ዋና ዲጂታል ንብረቶች ታሪካዊ ወሰኖቻቸውን ሰብረው ወርደዋል፦

₿ Bitcoin ($BTC): ከ $74,000 በታች አሽቆልقሏል።
Ξ Ethereum ($ETH): ከ $2,125 በታች ወርዷል።
XRP ($XRP): ከ $1.10 በታች ወርዷል።
Ⓢ Solana ($SOL): ከ $90 በታች አሽቆልቁሏል።