የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ
"ንቁ ዜጋ ደህንነቷ ለተጠበቀ ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመከበር ላይ የሚገኘው የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በገላን ወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ።
በግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮግራሙ ላይ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ እና የሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ከስር ጀምሮ ተማሪዎች ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል፡፡
ይህንን እውን ለማድረግም የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል እንደለበት ሲገለፅ ተማሪዎቹ በተለያየ ጊዜ ተቋሙ በሚሰጠው የሰመር ካምፕ የስልጠና ፕሮግራም ዕድል ማግኘታቸውን ለዚህ ጉዳይ እንደ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተነስቷል፡፡
የትምህርት ቤቱ የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ አቶ አሰፋ ኢባ፤ ቴክኖሎጂን መጠቀም የራሱ የሆነ መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች እንዳሉት አብራርተዋል፡፡ የሳይበር ደህንነት ሁሉንም የቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች የሚመለከት ጉዳይ እንደ መሆኑ መጠን ታዳጊዎችን ትኩረት በማድረግ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ በመምጣታቸው የትምህርት ማህበረሰቡ እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በጋራ በመስራት ጥቃቶችን መከላከል እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም በትምህርት ተቋማት ዘንድ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ስራዎች እንዲጠናከሩ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ከሌሎች ለዘርፉ ቅርበት ካላቸው ተቋማት በኩል የአቅም ግንባታ እና የመሰረተ ልማት አቅርቦት ድጋፎች አስፈላጊ እንደሆኑ አሳስበዋል፡፡
ከውይይቱ ጎን ለጎን በት/ቤቱ የሳይበር ክበብ ለተማሪዎችና ለወጣቶች የተግባር ክህሎታቸውን የሚፈትኑበት የ CTF ውድድር ተካሂዶ ለአሸናፊዎች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡

🤝1
የአሜሪካ ጦር በኢራኗ ቃሽም ደሴት ላይ የመከላከል ጥቃት ፈጸመ
ጥቃቱ፦ ኢራን በአሜሪካ የጦር ሀብቶች ላይ ሚሳኤል መተኮሷን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ጦር በቃሽም ደሴት ላይ "የመከላከል እርምጃ" መውሰዱን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
ዓላማው፦ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እንዳስነበበው፣ ጥቃቱ ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ስጋት እንዳትፈጥር ለመግታት የተወሰዱ ተከታታይ እርምጃዎች አካል ነው።
ወቅታዊ ሁኔታ፦ ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የነበረው ጦርነት መጠናቀቁንና ሰፊ ግጭት እንደሌለ ቢናገሩም፣ የአሜሪካ ኃይሎች በኢላማዎች ላይ አነስተኛ ጥቃቶችን መፈጸማቸውን ቀጥለዋል።

🤝2
💰Btw ከBinance የMobile card እና Package መግዛት እንደምችሉ ታቃላቹ?
ከካርዱ ይልቅ ግን packageኡ በጣም የተሻለ ነው Monthly internet unlimited telebirr ላይ 2000 ብር ነው binance ላይ ግን ወደ 1400 ብር ($8.28 usdt) ነው እና Voice+Internet+SMS በአንድ ላይ ልግዛ ካላቹ binance ላይ በ$10.84 Usdt ታገኙታላቹ ቴሌብር ላይ ግን Voice+Internet ብቻ 2650 ብር ነው የሚሆነው በጣም ትልቅ ልዩነት አለው ።
online በሰራችሁት usdt እዛው በርካሽ package መግዛት ትችላላቹ ይሄን በጣም አሪፍ ብልሀት ነው።
ካርድ ብዙ ጊዜ ሞልቼ አቃለው package ግን ሞክሬው አላቅም so በትንሹ እየገዛቹ ሞክሩት👍
ከወደዳቹት reaction 👍

🔥2🎉1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኑ አብረን እንስራ
✅ የተለያየ social media እየተጠቀምክ/ሽ ነገር ግን እስከአሁን ገንዘብ እየሰራችሁ ካልሆነ ራሳችሁን ጠይቁ። ስልክ ካለህ በቂ ነው።
✅ ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው Me Pass የሚባለው application ሲሆን ድርጅቱ በኢትዮጵያ የራሱ office ከፍቶ ስራ ጀምረዋል። ብዙዎች ከዚሁ አፕ ገንዘብ እያፈሱ ይገኛሉ። ከ500 እስከ 300,000 የሰሩ ብዙ ልጆች አሉ።
እናንተ የሚያስፈልጋችሁ ስልክ እና National ወይም passport ብቻ እና ብቻ ነው። register በማድረግ verify ማድረግ ከዛ ሰዎች መጋበዝ ብቻ በቂ ነው።
10 ሰው ስትጋብዙ 1000 ብር
100 ሰው ስትጋብዙ 10,000 ብር
1000 ሰው ስትጋብዙ 100,000 ብር
እያለ ይቀጥላል። ስለዚ ዛሬውኑ እድሉን ተጠቀሙ። ወደ office በመምጣት ስምምነት ስትፈራረሙ ደግሞ ከላይ የጠቀስኩላችሁን እጥፍ ታገኛላችሁ።
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
Company Invitation Code & Link
Invitation Code:
Invitation Code:
Invitation Code:
Invitation Link: https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኮድ ለማግኘት Get code ማለት አትርሱ።
ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ
✅ verify ማድረግ አለባችሁ
ቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ በየቀኑ መረጃዎች ያግኙ ስለ office ፣ ስለ ተጨማሪ ገቢ እና ሌሎች ነገሮች ያገኛሉ።
ቴሌግራም ✍️✍️✍️✍️👉 https://t.me/mark_Technology ✍️✍️✍️✍️
አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ Me pass ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም። የሚያጭበረብሩ ስላሉ እንዳትሸወዱ። አምስት ሳንቲም ከእናንተ me pass አይጠይቅም።
@marekegn📱 @marekegn 📱
@marekegn📱 @marekegn 📱
@marekegn📱 @marekegn 📱
✅ የተለያየ social media እየተጠቀምክ/ሽ ነገር ግን እስከአሁን ገንዘብ እየሰራችሁ ካልሆነ ራሳችሁን ጠይቁ። ስልክ ካለህ በቂ ነው።
✅
እናንተ የሚያስፈልጋችሁ ስልክ እና National ወይም passport ብቻ እና ብቻ ነው። register በማድረግ verify ማድረግ ከዛ ሰዎች መጋበዝ ብቻ በቂ ነው።
10 ሰው ስትጋብዙ 1000 ብር
100 ሰው ስትጋብዙ 10,000 ብር
1000 ሰው ስትጋብዙ 100,000 ብር
እያለ ይቀጥላል። ስለዚ ዛሬውኑ እድሉን ተጠቀሙ። ወደ office በመምጣት ስምምነት ስትፈራረሙ ደግሞ ከላይ የጠቀስኩላችሁን እጥፍ ታገኛላችሁ።
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
Company Invitation Code & Link
Invitation Code:
9xnqa66yInvitation Code:
9xnqa66yInvitation Code:
9xnqa66yInvitation Link: https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኮድ ለማግኘት Get code ማለት አትርሱ።
ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ
✅ verify ማድረግ አለባችሁ
ቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ በየቀኑ መረጃዎች ያግኙ ስለ office ፣ ስለ ተጨማሪ ገቢ እና ሌሎች ነገሮች ያገኛሉ።
ቴሌግራም ✍️✍️✍️✍️👉 https://t.me/mark_Technology ✍️✍️✍️✍️
አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ Me pass ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም። የሚያጭበረብሩ ስላሉ እንዳትሸወዱ። አምስት ሳንቲም ከእናንተ me pass አይጠይቅም።
@marekegn
@marekegn
@marekegn
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1
🧹 አንድሮይድ ስልክ ላይ የተደበቁ ባዶ ፎልደሮችን (Empty Folders) የማጽጃ ዘዴ
የተለያዩ አፖችን ጭነን በምናጠፋበት ጊዜ ስልካችን ውስጥ ባዶ ፎልደሮችን ጥለው ስለሚሄዱ ፋይል ማኔጀሩን ያጨናንቁታል።
የችግሩ መነሻ፦ አፖችን Uninstall ስናደርግ አብዛኛውን ጊዜ በ Android/data ስር የተከፈቱ ባዶ ማህደሮች አይጠፉም።
መፍትሄው፦ በ Google Files (Files by Google) አፕሊኬሽን ውስጥ ገብተው "Clean" የሚለውን ታብ ሲነኩ ስልኩ በራሱ የማይጠቅሙ እና ባዶ የሆኑ አቃፊዎችን ለይቶ ያሳያል።
ውጤቱ፦ ስልክዎ ፋይሎችን በፍጥነት እንዲፈልግ ይረዳል፤ ሜሞሪ ካርድ ወይም ኢንተርናል ስቶሬጅንም ንጹህ ያደርገዋል።
#AndroidHacks #FileManagement #StorageClean #TechTips

👏1