Tech+Ethiopia
30.9K subscribers
561 photos
36 videos
32 files
268 links
⚡ Tech Tips | Apps | News
📱 Honest App Reviews & Hidden Features
🧠 Learn Smart Tech
🚀 Stay Updated, Stay Ahead
📩 Promotions & Collabs: DM
👥 @yitbareeek
Download Telegram
የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ

"ንቁ ዜጋ ደህንነቷ ለተጠበቀ ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ   በመከበር ላይ የሚገኘው የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በገላን ወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ።
በግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮግራሙ ላይ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ እና የሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ከስር ጀምሮ ተማሪዎች ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል፡፡

ይህንን እውን ለማድረግም የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል እንደለበት ሲገለፅ  ተማሪዎቹ በተለያየ ጊዜ ተቋሙ በሚሰጠው የሰመር ካምፕ  የስልጠና ፕሮግራም  ዕድል ማግኘታቸውን ለዚህ ጉዳይ እንደ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተነስቷል፡፡

የትምህርት ቤቱ የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ አቶ አሰፋ ኢባ፤ ቴክኖሎጂን መጠቀም የራሱ የሆነ መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች እንዳሉት አብራርተዋል፡፡ የሳይበር ደህንነት ሁሉንም የቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች የሚመለከት ጉዳይ እንደ መሆኑ መጠን ታዳጊዎችን ትኩረት በማድረግ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ በመምጣታቸው የትምህርት ማህበረሰቡ እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በጋራ በመስራት ጥቃቶችን መከላከል እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡

በተጨማሪም በትምህርት ተቋማት ዘንድ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ስራዎች እንዲጠናከሩ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ከሌሎች ለዘርፉ ቅርበት ካላቸው ተቋማት በኩል የአቅም ግንባታ እና የመሰረተ ልማት አቅርቦት ድጋፎች አስፈላጊ እንደሆኑ አሳስበዋል፡፡
ከውይይቱ ጎን ለጎን በት/ቤቱ የሳይበር ክበብ ለተማሪዎችና ለወጣቶች የተግባር ክህሎታቸውን የሚፈትኑበት የ CTF ውድድር ተካሂዶ ለአሸናፊዎች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡
🤝1
lookonchain የተባለ የblockchain መረጃ analyst ወደ gate exchange ከ$250k በላይ deposited መደረጉን ማሳወቁን ተከትሎ፤ gate ከbinance የhack ጉዳይ  ጋር ግንኙነት አላቸው ብሎ ያሰባቸዉን 2 አካውንቶች ማገዱን አስታውቋል።
🤝1
😁😁
💔3🤝1
BREAKING: 🇧🇷 Brazil's Mercado Bitcoin exchange with 4.8 Million users GOT HACKED by over $40 million.

The exchange is now suspending deposits and withdrawals.

#brazil #bitcoin
የአሜሪካ ጦር በኢራኗ ቃሽም ደሴት ላይ የመከላከል ጥቃት ፈጸመ


​ጥቃቱ፦ ኢራን በአሜሪካ የጦር ሀብቶች ላይ ሚሳኤል መተኮሷን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ጦር በቃሽም ደሴት ላይ "የመከላከል እርምጃ" መውሰዱን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።


​ዓላማው፦ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እንዳስነበበው፣ ጥቃቱ ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ስጋት እንዳትፈጥር ለመግታት የተወሰዱ ተከታታይ እርምጃዎች አካል ነው።


​ወቅታዊ ሁኔታ፦ ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የነበረው ጦርነት መጠናቀቁንና ሰፊ ግጭት እንደሌለ ቢናገሩም፣ የአሜሪካ ኃይሎች በኢላማዎች ላይ አነስተኛ ጥቃቶችን መፈጸማቸውን ቀጥለዋል።
🤝2
የማንነት ስርቆት (Identity Theft) እና የደህንነት ማስጠበቂያ ስልቶች
💰Btw ከBinance የMobile card እና Package መግዛት እንደምችሉ ታቃላቹ?

ከካርዱ ይልቅ ግን packageኡ በጣም የተሻለ ነው Monthly internet unlimited telebirr ላይ 2000 ብር ነው binance ላይ ግን ወደ 1400 ብር ($8.28 usdt) ነው እና Voice+Internet+SMS በአንድ ላይ ልግዛ ካላቹ binance ላይ በ$10.84 Usdt ታገኙታላቹ ቴሌብር ላይ ግን Voice+Internet ብቻ 2650 ብር ነው የሚሆነው በጣም ትልቅ ልዩነት አለው ።

online በሰራችሁት usdt እዛው በርካሽ package መግዛት ትችላላቹ ይሄን በጣም አሪፍ ብልሀት ነው።

ካርድ ብዙ ጊዜ ሞልቼ አቃለው package ግን ሞክሬው አላቅም so በትንሹ እየገዛቹ ሞክሩት👍

ከወደዳቹት reaction 👍
🔥2🎉1
ቦታውን ለማግኘት እዚጋ ነው
👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኑ አብረን እንስራ

✅ የተለያየ social media እየተጠቀምክ/ሽ ነገር ግን እስከአሁን ገንዘብ እየሰራችሁ ካልሆነ ራሳችሁን ጠይቁ። ስልክ ካለህ በቂ ነው።

✅
ዛሬ ይዘንላችሁ የመጣነው Me Pass የሚባለው application ሲሆን ድርጅቱ በኢትዮጵያ የራሱ office ከፍቶ ስራ ጀምረዋል። ብዙዎች ከዚሁ አፕ ገንዘብ እያፈሱ ይገኛሉ። ከ500 እስከ 300,000 የሰሩ ብዙ ልጆች አሉ።

እናንተ የሚያስፈልጋችሁ ስልክ እና National ወይም passport ብቻ እና ብቻ ነው። register በማድረግ verify ማድረግ ከዛ ሰዎች መጋበዝ ብቻ በቂ ነው።

10 ሰው ስትጋብዙ 1000 ብር
100 ሰው ስትጋብዙ 10,000 ብር
1000 ሰው ስትጋብዙ 100,000 ብር

እያለ ይቀጥላል። ስለዚ ዛሬውኑ እድሉን ተጠቀሙ። ወደ office በመምጣት ስምምነት ስትፈራረሙ ደግሞ ከላይ የጠቀስኩላችሁን እጥፍ ታገኛላችሁ።
🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇

Company Invitation Code & Link

Invitation Code: 9xnqa66y
Invitation Code: 9xnqa66y
Invitation Code: 9xnqa66y

Invitation Link: https://i.mec.me/?c=9xnqa66y
https://i.mec.me/?c=9xnqa66y

🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
ኮድ ለማግኘት Get code ማለት አትርሱ።

ገንዘብ ማግኘት ከፈለጋችሁ የግድ

✅ verify ማድረግ አለባችሁ

ቴሌግራም ቻናላችን ተቀላቀሉ በየቀኑ መረጃዎች ያግኙ ስለ office ፣ ስለ ተጨማሪ ገቢ እና ሌሎች ነገሮች ያገኛሉ።


ቴሌግራም ✍️✍️✍️✍️👉 https://t.me/mark_Technology ✍️✍️✍️✍️


አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ Me pass ምንም አይነት ገንዘብ አይጠይቅም። የሚያጭበረብሩ ስላሉ እንዳትሸወዱ። አምስት ሳንቲም ከእናንተ me pass አይጠይቅም።



@marekegn 📱 @marekegn 📱
@marekegn 📱 @marekegn 📱
@marekegn 📱 @marekegn 📱
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🤝1
ጋሽ ትራምፕ በፈረንጆቹ ወርሀ ጥር 2025 ፕሬዚዳንት ከሆነ ጀምሮ

$BTC ከATH በ38% ወርዷል።
$ETH ከATH በ54% ወርዷል።
$XRP ከATH በ66% ወርዷል።
$SOL ከATH በ68% ወርዷል።

ለክሪፕቶ ሰራለው ያለው ፕሬዝዳንት ጭራሽ ማሬኬቱን ገድሎታል ዲሞክራትስ ከዚህ የባሰ የሚያደርጉ አይመስለኝም።
የሳይበር ጉልበተኝነት (Cyber Bullying) ምንነት እና የጥቃት መከላከያ መንገዶች
🤝4