BREAKING: 🇺🇸🇰🇵 FBI በBinance ላይ የተፈጸመውን $6.3 billion crypto hack ሰሜን ኮሪያ እንደፈጸመችው አረጋግጧል።
🤝8🎉4👏1
⚡ የኮምፒውተርዎን የበይነመረብ ግንኙነት (Wi-Fi/LAN) ፍጥነት በቅጽበት መፈተሻ ዘዴ
ኢንተርኔት እየተንቀራፈፈ ሲያስቸግርዎ ችግሩ ከራውተሩ ነው ወይስ ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ለማወቅ ይህን ፈጣን መንገድ ይጠቀሙ፦
ቀላሉ ድረ-ገጽ፦ ብራውዘር ከፍተው fast.com ወይም speedtest.net ብለው ይግቡ።
ምን ማየት አለብዎት?፦
Download Speed፦ ቪዲዮዎችን ለማየት እና ፋይሎችን ለማውረድ የሚወስደው ፍጥነት (በሜጋቢት በሰከንድ / Mbps)።
Latency (Ping)፦ የመልዕክት ምላሽ ፍጥነት ሲሆን፣ ቁጥሩ ዝቅተኛ (ከ 50ms በታች) በሆነ ቁጥር ኔትወርኩ ይበልጥ ፈጣን እና የተረጋጋ ነው።
ጥቅሙ፦ የሚከፍሉበትን ትክክለኛ የፓኬጅ ፍጥነት እያገኙ መሆኑን ያለምንም አፕሊኬሽን በሰከንዶች ውስጥ ያረጋግጣል።
#InternetSpeed #SpeedTest #TechTips #ITBasics

የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ገላን የወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ
"ንቁ ዜጋ ደህንነቷ ለተጠበቀ ሀገር!" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በመከበር ላይ የሚገኘው የ7ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ በገላን ወንዶች አዳሪ ት/ቤት ተካሄደ።
በግንዛቤ መፍጠሪያ ፕሮግራሙ ላይ የሳይበር ደህንነትን ለማረጋገጥ እና የሀገራችንን የዲጂታል ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ ከስር ጀምሮ ተማሪዎች ላይ መስራት አስፈላጊ መሆኑ ተነስቷል፡፡
ይህንን እውን ለማድረግም የተጀመረው እንቅስቃሴ ተጠናክሮ መቀጠል እንደለበት ሲገለፅ ተማሪዎቹ በተለያየ ጊዜ ተቋሙ በሚሰጠው የሰመር ካምፕ የስልጠና ፕሮግራም ዕድል ማግኘታቸውን ለዚህ ጉዳይ እንደ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተነስቷል፡፡
የትምህርት ቤቱ የፈጠራ እና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ አቶ አሰፋ ኢባ፤ ቴክኖሎጂን መጠቀም የራሱ የሆነ መልካም አጋጣሚዎችና ስጋቶች እንዳሉት አብራርተዋል፡፡ የሳይበር ደህንነት ሁሉንም የቴክኖሎጂ ተጠቃሚዎች የሚመለከት ጉዳይ እንደ መሆኑ መጠን ታዳጊዎችን ትኩረት በማድረግ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶች እየተበራከቱ በመምጣታቸው የትምህርት ማህበረሰቡ እና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በጋራ በመስራት ጥቃቶችን መከላከል እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም በትምህርት ተቋማት ዘንድ የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ስራዎች እንዲጠናከሩ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር እና ከሌሎች ለዘርፉ ቅርበት ካላቸው ተቋማት በኩል የአቅም ግንባታ እና የመሰረተ ልማት አቅርቦት ድጋፎች አስፈላጊ እንደሆኑ አሳስበዋል፡፡
ከውይይቱ ጎን ለጎን በት/ቤቱ የሳይበር ክበብ ለተማሪዎችና ለወጣቶች የተግባር ክህሎታቸውን የሚፈትኑበት የ CTF ውድድር ተካሂዶ ለአሸናፊዎች ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡

🤝1
የአሜሪካ ጦር በኢራኗ ቃሽም ደሴት ላይ የመከላከል ጥቃት ፈጸመ
ጥቃቱ፦ ኢራን በአሜሪካ የጦር ሀብቶች ላይ ሚሳኤል መተኮሷን ተከትሎ፣ የአሜሪካ ጦር በቃሽም ደሴት ላይ "የመከላከል እርምጃ" መውሰዱን ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።
ዓላማው፦ ዘ ዎል ስትሪት ጆርናል እንዳስነበበው፣ ጥቃቱ ኢራን በሆርሙዝ ወሽመጥ በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ ስጋት እንዳትፈጥር ለመግታት የተወሰዱ ተከታታይ እርምጃዎች አካል ነው።
ወቅታዊ ሁኔታ፦ ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የነበረው ጦርነት መጠናቀቁንና ሰፊ ግጭት እንደሌለ ቢናገሩም፣ የአሜሪካ ኃይሎች በኢላማዎች ላይ አነስተኛ ጥቃቶችን መፈጸማቸውን ቀጥለዋል።

🤝2
💰Btw ከBinance የMobile card እና Package መግዛት እንደምችሉ ታቃላቹ?
ከካርዱ ይልቅ ግን packageኡ በጣም የተሻለ ነው Monthly internet unlimited telebirr ላይ 2000 ብር ነው binance ላይ ግን ወደ 1400 ብር ($8.28 usdt) ነው እና Voice+Internet+SMS በአንድ ላይ ልግዛ ካላቹ binance ላይ በ$10.84 Usdt ታገኙታላቹ ቴሌብር ላይ ግን Voice+Internet ብቻ 2650 ብር ነው የሚሆነው በጣም ትልቅ ልዩነት አለው ።
online በሰራችሁት usdt እዛው በርካሽ package መግዛት ትችላላቹ ይሄን በጣም አሪፍ ብልሀት ነው።
ካርድ ብዙ ጊዜ ሞልቼ አቃለው package ግን ሞክሬው አላቅም so በትንሹ እየገዛቹ ሞክሩት👍
ከወደዳቹት reaction 👍

🔥2🎉1