Truecaller.apk
8 MB
የሆነ ሰው ደውሎላቹ የደዋዩን ማንነት ለማወቅ ይጠቅማል
@technology_system
@technology_system
ሰላም ጓደኞቼ
አሁን የማሳያችሁ እንዴት አድርገን የሞባይላችን Android
version መጨመር እንችላለን 100%
1.downlod buldpro app
2.open application
3.click edit
4.የስልካችን Android version. Phone model.
Firmware ተዘርዝሮ ይመጣል
5.የነበረውን Android version አጥፍታችሁ
5.1.1ከነበረ 6.1.1 ብላችሁ ታስቀምጣላችሁ
6.save
7.ስልካችሁን reboot ታረጉታላችሁ
8.done your Android version is
increase።።።።።።።
አፑን ወደ ማታ አፕሎድ አረገዋለሁ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@technology_system
አሁን የማሳያችሁ እንዴት አድርገን የሞባይላችን Android
version መጨመር እንችላለን 100%
1.downlod buldpro app
2.open application
3.click edit
4.የስልካችን Android version. Phone model.
Firmware ተዘርዝሮ ይመጣል
5.የነበረውን Android version አጥፍታችሁ
5.1.1ከነበረ 6.1.1 ብላችሁ ታስቀምጣላችሁ
6.save
7.ስልካችሁን reboot ታረጉታላችሁ
8.done your Android version is
increase።።።።።።።
አፑን ወደ ማታ አፕሎድ አረገዋለሁ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@technology_system
love quotes .apk
331.2 KB
ይህ👆👆👆 telegram up date የሆነ ስለሆነ automatic data saver ስላለው ብር💴 💶💵 አይበላም ይጠቀሙት
❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌
Adobe_Premiere_Pro_CC_V13_1_2_9.rar
1 GB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 [Part 1]
Size : 1024MB
Password :
Size : 1024MB
Password :
windows_softwares
Adobe_Premiere_Pro_CC_V13_1_2_9.rar
580.2 MB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 [Part 2]
Size : 580MB
Password :
Size : 580MB
Password :
windows_softwares
Adobe_Premiere_Pro_CC_13_1_2_9_x64.rar
963.5 MB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 Portable
Size : 964MB
Password :
Size : 964MB
Password :
windows_softwares
Microsoft Visual C++ (All Package).rar
28.3 MB
Microsoft Visual C++ (Including : 2005-2008-2010-2012-2013-2017)
Size : 28MB
Password :
Size : 28MB
Password :
windows_softwares
Telegram አልሰራ ላላቹ
1 INSTALL VPN HOT OR SUPER
2 OPEN VPN CONNECT
3 CHECK VPN CONNECTED
4 OPEN TELEGRAM
THANKS FRIEND
VPN APPLICATION 👇👇👇
1 INSTALL VPN HOT OR SUPER
2 OPEN VPN CONNECT
3 CHECK VPN CONNECTED
4 OPEN TELEGRAM
THANKS FRIEND
VPN APPLICATION 👇👇👇
ኮምፒውተር ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ ሰነድ ለመጻፍ፣ ሂሳብ ለማሰል፣ ኢንተርኔት ለመቅዘፍ፣ ለመጫወት፣ ለመሳል፣ ፎቶና ቪዴወ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም ኮምፕዩተር በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ ኮምፕዩተር እንዲሆንና ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡
@technology_system
አንደኛው የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ካዝና፣ RAM ራም ወይም ጊዜያዊ ተሸካሚ፣ Motherboard ዋና ካርድ፣ Sound card የድምጽ ካርድ፣ Video card የቪዴወ ካርድ፣ CPU አማካይ አዛዥ ይገኙበታል፡፡ እና የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ Display ማሳያ፣ Keyboard መጻፊያ፣ CD/DVD-rom የሲዲ/ዲቪዲ ቤት፣ printer ማተሚያ፣ Mouse አይጥ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡

📱Nahom τєϲн 💻 via @vote
መልካም ማረግ መልካም ነዉ በዚ ሚስማማ
anonymous poll
እዉነት ነዉ – 5
👍👍👍👍👍👍👍 100%
👥 5 people voted so far.
anonymous poll
እዉነት ነዉ – 5
👍👍👍👍👍👍👍 100%
👥 5 people voted so far.
Free software

There are free programs available for almost any purpose you can imagine. If you're looking for free software for a specific task or want to find a free alternative to an expensive commercial program, it's probably somewhere on the Internet. Often, the most difficult part is finding the safest, most reliable free programs among the thousands of other free programs.
@technology_system
Usually, the best way to find free software for Windows is to do an Internet search. On Android and iOS devices, the best way to find free software is to search in the Play Storeor App Store for apps that are listed as free. For Mac OS, both the App Store and Internet searches are effective methods for finding free software.

#bitcoin ሲባል ሰምታችኋል ፤ ጥያቄም ፈጥሮባችሁ ይሆናል ፤ አልያም ደግሞ ደንገርገር ብሏችኋል።
እስቲ ስለ ቢትኮይን ምንነት ለግንዛቤ የሚሆን አንድ አንድ ንነገሮች እናንሳ
ቢትኮይን BITCOIN አሁን ባለንበት ሰዓት አብዛኛው የአለም ህዝብ ለመገበያየት የሚጠቀመው ገንዘብን ነው። #bitcoin ደግሞ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተቀባይነትን እያገኘ የመጣ የክሪፕቶግራፊ ቴክኖሎጂን የሚጠቀም #ዲጂታል_ገንዘብ ነው ማለት ይቻላል።
@technology_system
ራሱን #ሳቶሺ_ናካሞቶ በማለት የሚጠራው፣ ነገር ግን በአካል ማንነቱ በማይታወቅ ግለሰብ በ2009 ዓ.ም. የተፈጠረው ቢትኮይን ማንም በነጻ የሚጠቀመው “open-source” software በመሆን አገልግሎት አገልግሎት ላይ ከዋለ ሰንበትበት ብሏል።
@technology_system
መቼም የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ናችሁ። ወደ ባንክ ለወዳጆቻችሁ በአካውንታቸው ገንዘብ ለመላክ ጎራ ብላችሁም ይሆናል። ገንዘቡን ለመላክ የሚይስፈልጋችሁ 2 ነገር ብቻ ነው ፤ የአካውንት ቁጥር እና የሚልኩለት ወዳጅ ስም። የ #bitcoin አሰራርም ከዚህ ጋር በትንሹ ይመሳሰላል። የሚለየው #bitcoin’ን በመጠቀም የሚደረጉ ዝውውሮች ድብቅ እና ዝውውሩን የሚያካሂዷቸውም ሰዎች ስም አልባ ናቸው ማለትም 1 ሰው ለሌላ ሰው #bitcoin ማስተላለፍ ቢፈልግ ልክ እንደ
#bank_account_number ቁጥር ያለ
#bitcoin_address ተብሎ የሚታወቅ አካውንት ቁጥር አለ፤ ነገር ግን ይህ #የbitcoin አካውንት ቁጥር በትክክል የማን እንደ ሆነ ከባለቤቱ ውጪ ማንም ስለማያውቅ የሚደረገው ዝውውር ከ1 #bitcoin_address ወደ ሌላ #bitcoin_address ብቻ ይሆናል ማለት ነው።