📱Nahom τєϲн 💻
1.36K subscribers
128 photos
4 videos
353 files
39 links
🌹እ ̈́ ን ̈́ ኳ ̈́ ን ̈́ ደ ̈́ ህ ̈́ ና ̈́ መ ̈́ ጡ ̈́ 🌹

🌺
ያ͙ሎ͙ት͙ን͙ ጥ͙ያ͙ቄ͙ ወ͙ይ͙ም͙ አ͙ስ͙ተ͙ያ͙የ͙ት͙ ለ͙መ͙ጠ͙የ͙ቅ͙
@Technical_Probot 📲

የ͒ቴ͒ክ͒ኖ͒ሎ͒ጂ͒ የ͒አ͒ን͒ድ͒ነ͒ት͒ ግ͒ሩ͒ፕ͒ ከ͒ፈ͒ለ͒ጉ͒
@Tech_system_group
Download Telegram
Channel created
Channel name was changed to «📱ᴛᴇᴄʜɴᴏʟᴏɢʏ sʏsᴛᴇᴍ📲»
Channel photo updated
Home

ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል

ሰላም..

ዛሬ ስለ ሞባይል ሃይ ኮፒ ነው ወይስ ኦርጂናል ነው የሚለውን እናስቃኛችዋለሁ

አብዛኞቻችን ሞባይል በጥሩ ዋጋ ያገኘን ይምሰለን እና ኦርጂናል ያልሆኑ እቃዎችን እንገዛለን ስለዚህ እናም ኪሳራ ይገጥመናል ይህንን ለመከላከል ሞባይሎቻችንን በትክክል መለየት ይኖርብናል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያላሟሉ ስልኮች ኦርጂናል አለምሆናቸውን በማወቅ ጥንቃቄ ውሰዱ።

በሃርድዌር፡
በእይታ ሞባይሉ ፎርጅድ ነው ውይስ አይደለም የሚለውን ለማወቅ ቢፈለግ አንድ ኦርጂናል የሆነ ስልክ አብዛኛው ጊዜ የስክሪኑ ስፋት ትልቅ ነው ውይም ደሞ ከጠርዝ እስከ ጠርዝ ነው ፎርጅዱ ላይ ግን ስክሪኑ አነስ ይላል፣ ሌላው ደሞ የተሰራበት ማቴሪያል ሃሪፍ ነው ወይም ደሞ ኳሊቲ አለው ይህ ፎርጅዱ ላይ የለም ወይም ከማይረባ ፕላስቲች ነው ሚሰራው፣ አብዛኛው ጊዜ ኦርጂናል ስልኮች ከፎርጅድ ስልኮች የበለጠ ብርሃን አላቸው

ሌላኛው ደሞ የሞባይሉ አምራች ስም በትክክል አለመዖፉ ነው አብዛኛውን ጊዜ የፎርጅድ ስልኮች ላይ የስፔሊንግ ስህተት እናም ደሞ የሞባይሉ አምራች ስም ሲጫር ስሙ አብሮ ተጭሮ ይነሳል ይህ ግን ኦርጂናል ስልኮች ላይ የለም ወይም ሲጫሩ በቀላሉ አይላጡም፣ ሴንሰሮቹ ደሞ አለምስራታቸው አንዱ መለያ መንገድ ነው

የሞባይሉ ዳር እና ዳር ያሉት በተኖች በትክክል አለምስትራት እና በጣም መራራቅ የስልኩን ፎርጅድነት ሊያሳይ ይችላል።

በሶፍትዌር፡
በጣም አስቸጋሪ እና ቀርፋፋ ናቸው፣ የተለያዩ ጌሞችን በትከፍቱበት ሰአት ስልኩ በደንብ አይፈጥንም ወይም ደሞ ከቶም አይሰራም

ለላው ደሞ በስልኩ ፎቶ አንሱ እና ጥራቱ በጣም ዝቅተኛ ከሆነ ስልኩ ፎርጅድ ነው ማለት ነው

ስልኩን ደሞ አብሮቶ በማጥፋት የስልኩን የመነሳት እና የምዘጋት ፍጥነቱን በማየት መወሰን ይቻላል፣ ስልኩ ጠፍቶ ሲበራ የሚያሳየው አኒሜሽንን በማየት ማወቅ ይቻላል

በመጨረሻም የስልኩ አብሮ የመጡ አብሊኬሽኖች ሎጎዋቸው ትክክለኛ አይመስልም።

በኮዶችት፡ ስልኩ ኦርጂናል ከሆነ እንዚህን ኮዶች በመተግበር የተዘረዘሩትን መረጃዎችን የሰጠናል
Knowing SW Version, PDA, CSC and Modem –

*#1234#Samsung SW & HW Info  *#12580369#Samsung Test mode  *#0*#Samsung Service Mode  *#197328640#Samsung ADC Reading  *#0228#Samsung Bluetooth Test Mode  *#232331#Samsung Bluetooth Address  *#232337#Samsung Ciphering Information
እኛ የምንመክራቹ ነገር ቢኖር ስልኮችን ስትገዙ ከትክክለኛ ቦታ ግዙ የተለያዩ የወረዱ ሱቆችን የሚሸጡ ስልኮች አብዛኛውን ጊዜ ፎርጅድ ናቸው።እናመሰግናለን!
PicsArt Full v11.4.1.apk
38.4 MB
Rarely has a photo-editing application with a large number of users such as PicsArt.
https://t.me/technology_system
Wallpapers Live Backgrounds WALL.apk
4.5 MB
wallpaper image ያገኛሉ
Call Recorder Patched v5.43.11.apk
6.3 MB
call recorder ድምፅ መቀየር ይችላሉ
AppLock Pro v1.39.APK
11.7 MB
App locker አፖችን ይቆልፍልናል
LuckYpatcher 7.0.2.apk
6.2 MB
luckylatcher game block
Ringtone Maker-2.3.4.apk
3.6 MB
ringtone maker መጥሪያ እና ሙዚቃ ለመቁረጥ