Truecaller.apk
8 MB
የሆነ ሰው ደውሎላቹ የደዋዩን ማንነት ለማወቅ ይጠቅማል
@technology_system
@technology_system
ሰላም ጓደኞቼ
አሁን የማሳያችሁ እንዴት አድርገን የሞባይላችን Android
version መጨመር እንችላለን 100%
1.downlod buldpro app
2.open application
3.click edit
4.የስልካችን Android version. Phone model.
Firmware ተዘርዝሮ ይመጣል
5.የነበረውን Android version አጥፍታችሁ
5.1.1ከነበረ 6.1.1 ብላችሁ ታስቀምጣላችሁ
6.save
7.ስልካችሁን reboot ታረጉታላችሁ
8.done your Android version is
increase።።።።።።።
አፑን ወደ ማታ አፕሎድ አረገዋለሁ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@technology_system
አሁን የማሳያችሁ እንዴት አድርገን የሞባይላችን Android
version መጨመር እንችላለን 100%
1.downlod buldpro app
2.open application
3.click edit
4.የስልካችን Android version. Phone model.
Firmware ተዘርዝሮ ይመጣል
5.የነበረውን Android version አጥፍታችሁ
5.1.1ከነበረ 6.1.1 ብላችሁ ታስቀምጣላችሁ
6.save
7.ስልካችሁን reboot ታረጉታላችሁ
8.done your Android version is
increase።።።።።።።
አፑን ወደ ማታ አፕሎድ አረገዋለሁ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@technology_system
love quotes .apk
331.2 KB
ይህ👆👆👆 telegram up date የሆነ ስለሆነ automatic data saver ስላለው ብር💴 💶💵 አይበላም ይጠቀሙት
❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌
Adobe_Premiere_Pro_CC_V13_1_2_9.rar
1 GB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 [Part 1]
Size : 1024MB
Password :
Size : 1024MB
Password :
windows_softwaresAdobe_Premiere_Pro_CC_V13_1_2_9.rar
580.2 MB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 [Part 2]
Size : 580MB
Password :
Size : 580MB
Password :
windows_softwaresAdobe_Premiere_Pro_CC_13_1_2_9_x64.rar
963.5 MB
Adobe Premiere Pro CC V13.1.2.9 x64 Portable
Size : 964MB
Password :
Size : 964MB
Password :
windows_softwaresMicrosoft Visual C++ (All Package).rar
28.3 MB
Microsoft Visual C++ (Including : 2005-2008-2010-2012-2013-2017)
Size : 28MB
Password :
Size : 28MB
Password :
windows_softwaresTelegram አልሰራ ላላቹ
1 INSTALL VPN HOT OR SUPER
2 OPEN VPN CONNECT
3 CHECK VPN CONNECTED
4 OPEN TELEGRAM
THANKS FRIEND
VPN APPLICATION 👇👇👇
1 INSTALL VPN HOT OR SUPER
2 OPEN VPN CONNECT
3 CHECK VPN CONNECTED
4 OPEN TELEGRAM
THANKS FRIEND
VPN APPLICATION 👇👇👇
ኮምፒውተር ማለት በሰውም ይሁን በፕሮግራም በታዘዘው የተለያዩ ትእዛዞች መሰረት ስራ የሚያከናውን ማሽን ነው፡፡ ይህ ስራ ለምሳሌ ሰነድ ለመጻፍ፣ ሂሳብ ለማሰል፣ ኢንተርኔት ለመቅዘፍ፣ ለመጫወት፣ ለመሳል፣ ፎቶና ቪዴወ ለማዘጋጀት ወዘተ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህንን የስራ ክንውን ለመፈጸም ኮምፕዩተር በሶስት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል፡፡ ከታች የቀረቡት ሶስቱ መሰረታዊ ክፍሎች ኮምፕዩተሩ እንደ ኮምፕዩተር እንዲሆንና ትእዛዞቹም እንዲፈጸሙ ያስችሉታል፡፡ በአይነትም ሆነ በትልቅነት የተለያዩ ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ የጭን፣ የቤት፣ የመስሪያ ቤት ኮምፕዩተሮች አሉ፡፡ ከአካል መጠናቸው፣ ከፍጥነታቸውና ከአቅማቸው ልዩነት በስተቀር መሰረታዊ አሰራራቸው ይመሳሰላል፡፡
@technology_system
አንደኛው የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ካዝና፣ RAM ራም ወይም ጊዜያዊ ተሸካሚ፣ Motherboard ዋና ካርድ፣ Sound card የድምጽ ካርድ፣ Video card የቪዴወ ካርድ፣ CPU አማካይ አዛዥ ይገኙበታል፡፡ እና የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ Display ማሳያ፣ Keyboard መጻፊያ፣ CD/DVD-rom የሲዲ/ዲቪዲ ቤት፣ printer ማተሚያ፣ Mouse አይጥ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡
@technology_system
@technology_system
አንደኛው የውስጥ አካላዊ ክፍሎቹ ለምሳሌ Harddrive HD ካዝና፣ RAM ራም ወይም ጊዜያዊ ተሸካሚ፣ Motherboard ዋና ካርድ፣ Sound card የድምጽ ካርድ፣ Video card የቪዴወ ካርድ፣ CPU አማካይ አዛዥ ይገኙበታል፡፡ እና የውጭ አካላዊ ክፍሎቹ ደግሞ Display ማሳያ፣ Keyboard መጻፊያ፣ CD/DVD-rom የሲዲ/ዲቪዲ ቤት፣ printer ማተሚያ፣ Mouse አይጥ፣ ይገኙበታል፡፡ የሁሉም የውስጥና የውጭ አካል የጋራ ስም ደግሞ ሃርድዌር ይባላል፡፡ ይህ ሃርድዌር በአካል የሚታይና የሚነካ ነው፡፡
@technology_system
📱Nahom τєϲн 💻 via @vote
መልካም ማረግ መልካም ነዉ በዚ ሚስማማ
anonymous poll
እዉነት ነዉ – 6
👍👍👍👍👍👍👍 100%
👥 6 people voted so far.
anonymous poll
እዉነት ነዉ – 6
👍👍👍👍👍👍👍 100%
👥 6 people voted so far.