Tech Focus
168 subscribers
94 photos
9 videos
1 file
26 links
Practical tech explainers for the moments when your phone, Telegram, or code starts acting mysterious.
ተክኖሎጂ እንዱስትሪ፤ የሞባይል እና Desktop መረጃዎች፤ financial stablity ትምህርት፤ ጤና(tech)...

FOCUS FOCUS on TECH🕛
@techfocus_chat
@techfocus_hub
Download Telegram
Forwarded from ELEVATE SKILL
ዲግሪው አለ - ገቢው የለም! ለምን? 🎓📉

በኢትዮጵያ በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ይመረቃሉ፤ ግን አብዛኞቹ ለምን ስራ ያጣሉ? በአስተዳደጋችን ውስጥ የጎደለንን 3 ወሳኝ ነገሮች እንይ።

💡 እውነት ዲግሪ ብቻውን ዋጋ አለው?

ዲግሪው አለ – ለምን ወጣቶች ስራ ይጣሉ?
ዲግሪ ብቻውን ዋጋ አለው? ወጣቶች ስለ ስራ ሜዳ ይወቁ!

          telegram 👉 @elevateskill
📞 Contact us for more info: 
Telegram: @Elevateskillsupport 
Instagram: elevateskill.1
📞 Phone: +251981807055
በጃፓን አንዲት ተማሪ የፈጠረችውና በጣት አሻራ ብቻ የሚከፈተው ይህ አዲስ የቴክኖሎጂ ውጤት በአሁኑ ወቅት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ይህ ልዩ የሆነ የሴቶች የጡት ማስያዣ ልብስ (ብራ) በውስጡ የጣት አሻራን መለየት የሚችል ሴንሰር የተገጠመለት ሲሆን፣ የሚከፈተውም የሴቷ የፍቅር አጋር ወይም የትዳር አጋር በሆነው ሰው የጣት አሻራ ብቻ መሆኑ ለየት ያደርገዋል።
​ይህ የፈጠራ ስራ በዋነኝነት ትኩረት ያደረገው በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ያልተፈለጉ ጥቃቶችን ለመከላከልና በግንኙነት ውስጥ ያለውን ታማኝነት በቴክኖሎጂ ለማረጋገጥ መሆኑ ተገልጿል። በምስሉ ላይ እንደሚታየው ልብሱ በዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ መስመሮች የተዋቀረ ሲሆን፣ በመሃል ላይ የሚገኘው የጣት አሻራ ምልክት ደግሞ የቁልፉን ሚና ይጫወታል።
​ይህ ዜና በፌስቡክና በሌሎች ማህበራዊ ድረ-ገጾች ላይ የተለያዩ አስተያየቶችን እያስተናገደ ይገኛል። ብዙዎች ፈጠራው ለሴቶች ደህንነት ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖረዋል ብለው ሲያደንቁ፣ ሌሎች ደግሞ ቴክኖሎጂው በሰው ልጅ የግል ነፃነትና በግንኙነቶች ላይ ሊኖረው የሚችለውን ተፅዕኖ በጥያቄ ምልክት እያዩት ነው። ያም ሆኖ የጃፓን ተማሪዎች በቴክኖሎጂው ዘርፍ ያላቸውን ጥልቅ ምናብና የፈጠራ ብቃት በድጋሚ ያስመሰከረ አጋጣሚ ሆኖ ተመዝግቧል።

ለጓደኞቻችሁ መረጃውን አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹📲

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
😁4👌1
ቴክኖሎጂ-ቅንጦት-አይደለም

"ቴክኖሎጂ-ቅንጦት-አይደለም" ስንል ቴክኖሎጂ ለጥቂት ባለሃብቶች የሚተው የትርፍ ጊዜ ማሳለፊያ ሳይሆን፤ ለማንኛውም ማህበረሰብ እድገት መሰረታዊ ግብዓት መሆኑን ለማሳየት ነው።

So, today we mostly concern፦
ቴክኖሎጂን ለዕለት ተዕለት ችግር መፍቻነት መጠቀም ላይ፣
ዲጂታል እውቀትን ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ ላይ፣
እና ቴክኖሎጂን እንደ ሀገር ግንባታ ዋና መሳሪያነት መመልከት ላይ ነው።
እዚህ ጋር የምናወራው ስለ ቴክኖሎጂ "አጠቃቀም" ብቻ ሳይሆን ስለ ቴክኖሎጂ "አስፈላጊነት" ነው። we will come back in more.

ለጓደኞቻችሁ መረጃውን አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹📲

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
❤3
ይህ በእውነት እጅግ አስገራሚ እና አስተማሪ ጽሁፍ ነው! 🌟 የሰውን ልጅ ድንቅ አፈጣጠር ከ AI ጋር በማነጻጸር ያለውን ሰፊ ልዩነት እንዲህ በአጭሩ እና በስሜት መግለጽ ይቻላል፦

ሰው vs AI፡ የማይነጻጸር ብልጫ! 🧠✨

ተአምረኛው አእምሮህ፡ የሰው ልጅ 86 ቢሊዮን የነርቭ ሴሎች (Neurons) ያሉት ሲሆን፣ ይህን ሁሉ ውስብስብ ስራ ለመስራት የሚጠቀመው ኃይል ከ20 ዋት (ከዜሮ አምፖል) አይበልጥም! 💡 የመፍጠር፣ የመውደድና የስሜት ባለቤትም ነው።

የ AI ጥም፡ AI ለአንዲት ቀላል ጥያቄ ግማሽ ሊትር ውሃ "ይጋታል"። 💧 ማይክሮሶፍት ብቻውን በዓመት 6.4 ቢሊዮን ሊትር ውሃ ሰርቨሮቹን ለማቀዝቀዝ ይጠቀማል። ይህም የአዲስ አበባ ህዝብ ለ100 ዓመት የሚበቃው ነው! 😲

የኃይል ፍጆታ፡ በ2027 AI የሚያስፈልገው ኤሌክትሪክ 7 የህዳሴ ግድቦችን ያህል ኃይል ነው! ⚡️ አንተ ግን በቀን ጥቂት ምግብና ውሃ ብቻ ድንቅ ስራዎችን ትሰራለህ።

ሰው መሆንህ ይበቃል፡ AI መረጃ በማቀነባበር ቢፈጥንም፣ በመረዳትና ስሜትን በማንበብ ግን አንዲት የ6 ዓመት ህፃን ላይ አይደርስም። 👧

ስለዚህ ወዳጄ... ኑሮ ተወደደ ብለህ ከመነጫነጭህ በፊት፣ እንዲህ ያለ ድንቅና ውድ ማንነት በነጻ የሰጠህን ፈጣሪ "አመሰግናለሁ" በል! 🙏 መፈጠርህ ትልቅ ስጦታ ነው! 🎁❤️✨

ለጓደኞቻችሁ መረጃውን አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹📲

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
🔥1🙏1
Guys I've been scared of AI world what showing us🕛. omg what a progress, even like trying to understand your emotion🙄 damm..
👍2🔥1
Tools can generate code, create reels on given prompts.
But they can’t connect the dots.👍

That’s where real software engineers win🤝, when they care deeply about how every feature moves the user, the business, and the product forward.

The more you understand why, the smarter your how becomes.

ለጓደኞቻችሁ መረጃውን አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹📲

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
#TechTips #Feysel#TechFocus
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
Are people still surprised by what AI can do today?🙄 There's no doubt that AI has advanced to an agentic, autonomous stage to provide assistance🤝. Oh my God, what an improvement!🙊
👏2🔥1
One important lesson I learned from writing emails for my summer internship inquiries is that the number of rejections does not define my abilities; rather, it’s the acceptance I finally received that highlights my potential and perseverance💥
🤝2
Eat. Code. Forget what time it is. Repeat. Stepped outside for air and everyone is saying 'Goodnight' while I’m just getting my second wind! ☕️ Couples are out here sharing lives, and I’m just out here sharing bugs. The hustle is real! 💀💻

#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
@techfocus_hub
@techfocus_chat
😭2
ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ይሰውራችሁ። አንድ ላይ እየተጫወቱ ይሄን መራራ እውነት በጥያቄ መልክ ማቅረብ ምን የሚሉት ነገር ነው😭😂
😁2
ohh how you guys understand this?
Forwarded from Birhan Nega
Best career advice l've heard:
Forwarded from JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 (John Legend 😎)
🔥(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች  

https://t.me/John_Tutorial

🔥(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

✅በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች
☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል።
የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው።
አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ አማካኝነት ያገኘናቸው መረጃዎች አዳዲስ ድረ ገፆችን ያስተዋውቁናል።
እነዚህን አዳዲስ ድረ ገፆችም ጠቃሚ ሆነው ስናገኛቸው ለሌላ ጊዜ እንድንጠቀማቸው ቡክማርክ አድረገን እናስቀምጣቸዋለን።

✅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት 10 ድረ ገፆች ግን ምናልባትም አይተናቸው የማናውቃቸው እና የተለየ አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው።

1️⃣.
10Minutemail.com
ይህ ድረ ገፅ ለ10 ደቂቃ የሚቆይ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችላል።
ድረ ገፁ የተላላክናቸውን መልዕክቶች እና የኢሜል አድራሻውን ከ10 ደቂቃዎች በኋላ ሙሉ በሙሉ ያጠፋዋል።
10Minutemail.com እንደከፈትነው ምንም ምዝገባ ሳያስፈልገን ራሱ የኢሜል አድራሻ ይሰጠናል።
👇👇👇👇
በተጨማሪም Tempmail ለዚህ ይጠቅመናል አጠራጣሪ ድረገጾች ስንከፍት ኢሜል ሲጠይቁን በዚህ መጠቀም እንችላለን

2️⃣. የሀሰት ስም እና አድራሻ ፈጣሪ - Fake Name Generator
በጣም አይነአፋር የሆኑ፣ የግል ጉዳያቸው የሚያስጨንቃቸው እና ትክክለኛ ስማቸውን ይፋ ማድረግ የማይፈልጉ ሰዎች በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የሀሰት ስም እና ዝርዝር መረጃዎችን መፍጠር ይችላሉ።
Fakenamegenerator.com

3️⃣. አንዳንድ ድረ ገፆች የማይከፍቱት እንዳልከፍታቸው ስለታገድኩ ነው ወይስ ስለማይሰሩ? - Down for Everyone or Just Me
አንዳንድ ጊዜ ኮምፒውተርዎ የተወሰኑ ድረ ገፆችን አልከፍት ሊልዎት ይችላል። እናም በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት እውን ይህ ድረ ገፅ አልከፍት ያለዎት ስለማይሰራ ነው አልያስ ሆን ተብሎ እንዳይከፍቱት ስለተደረገ ነው የሚለውን ማረጋገጥ ይችላሉ።
Downforeveryoneorjustme.com

4️⃣. የቀናት ልዩነትን ለማስላት - Date and Time
በዚህ ድረ ገፅ ደግሞ በቀናት እና አመታት መካከል ያሉ ልዩነቶችን ለማስላት ይጠቅማል።
ለአብነትም እድሜያችን በቀናት ለማስላት የተወለድንበትን ቀን፣ ወር እና አመት እና የእለቱን ቀን ወር እና አመት በማስገባት በምድር ላይ ለስንት ቀናት ቆይታ እንዳደረግን ማስላት እንችላለን።
የምናሰላው ቀን በአላትን እና ቅዳሜ እና እሁድን አካቶ አልያም ሳያካትት ስንት እንደሆነም ማወቅ ያስችላል።
timeanddate.com

5️⃣. የድረ ገፆችን የፊት ገፅ ምስል ለማስቀረት - Web Capture
የተለያዩ ድረ ገፆችን የፊት ገፅታ ምስል ለማስቀረት እና ወደ JPG/JPEG፣ PNG አልያም PDF ፎርማት ለመቀየር ይህን ድረ ገፅ ይጠቀሙ።
webcapture.net/

6️⃣. ጎግልን ያለምንም የሀገር ገደብ ለመጠቀም - Google NCR
የጎግል ድረ ገፅን (
google.com) ስንከፍት ጎግል ወደየሀገራችን ዶሜን ያስገባናል። ለምሳሌ ጎግልን በኢትዮጵያ ስንከፍት google.com.et ወደሚለው ያሸጋግረናል። ይህም የሚሆነው ጎግል እንደየሀገራቱ የሚከለክለው እና የሚፈቅደው ስላለው ነው።
እናም ጎግልን ያለምንም የሀገራት ገደብ ለመክፈት
google.com/ncr  ብለን መፈለግ በቂ ነው።

7️⃣. የተላኩልን ፋይሎች በቫይረስ የተጠቁ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ -
Virustotal.com
ከጓደኞቻችን አልያም ከማናውቀው ግለሰብ የሚያጠራጥር ፋይል ከተላከልን እና ከኢንተርነየት በቀጥታ ካወረድነው በዚህ ድረ ገፅ አማካኝነት የተላከልን ፋይል ቫይረስ መያዙን እና አለመያዙን ማወቅ እንችላለን።
ቪሩስቶታል ነፃ የኢንተርኔት የቫይረስ መመርመሪያ (ስካነር) ነው።

8️⃣. በአለማችን እየተከናወኑ ያሉ ወቅታዊ የመረጃ ዘረፋዎችን የሚያሳይ ካርታ - IPviking
በአለም ዙሪያ እየተከናወኑ ያሉ የመረጃ ምንተፋዎች፣ የአይፒ አድራሻዎች፣ የመረጃ ዘራፊዎቹን አድራሻ እና የመሳሰሉ መረጃዎችን
http://map.norsecorp.com/#/ በተባለው ድረ ገፅ ላይ መመልከት ይቻላል።

9️⃣. Hackertyper
ይህን ድረ ገፅ ከፍተን የተለያዩ ፊደላትን እና ቁጥሮችን ስንጫን መረጃ ዘራፊዎች የሚጠቀሙበትን አይነት ገፅ ይከፍትልናል።
በዚህም ጓደኞቻችን እና ወዳጆቻችን የተለያዩ ድርጅቶችን መረጃዎችን እየሰረቅን ለማስመሰልና ለመሸወድ እንችላለን።
http://hackertyper.net/

🔟. Password Generator
ጠንካራ እና በቀላሉ ብሬክ የማይደረግ የይለፍ ቃል ለፌስቡክ ለኢሜል ለሌሎች ፓስወርድ ለሚጠይቁ በሙሉ ጠንካራ የይለፍ ቃል (ፓስወርድ) ለመመስረት ይጠቅመናል።             

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY
▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
   ⛔️For more  Join us 👇👇👇
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

 
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ በየቀኑ ጠቃሚ መረጃ
         .. ...እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️ 
@John_Tutorial ❇️
      ❇️  
@John_Tutorial❇️
      ╚═══════════╝
💬 Discussion 👉
@Johnastu

📖 Digital Library 👉
@JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
THE SPIRIT OF ADWA🇪🇹

የአድዋ ድል የጥቁር ህዝቦች ኩራት ብቻ ሳይሆን የድል መንገዳችን ማሳያም ነው! ⚔️

Today, we celebrate the legends who refused to settle for anything less than absolute freedom. 🙅‍♂️🛡 They didn't have the most advanced weapons, but they had the STRATEGY, the UNITY, and the COURAGE to change history forever. 💥⛰

We believe your "Adwa" is the personal challenge you face today. Whether it’s financial struggle, a lack of specialized skills, or the fear of the unknown—You have the power to conquer it! ✊🔥

"ድል የቆራጦች ናት!" 🏆

As you enjoy your holiday coffee today, let the aroma of freedom inspire your next big move. ☕️✨ Reflect on our history, honor the sacrifice, and prepare for your own professional victory. 📈🎖

Happy Adwa Day to the entire our Tech Focus Family! 🇪🇹

ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹📲

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
#TechTips #Feysel#TechFocus
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
ባለፈው በጠየቃቹኝ መሰረት ይሄው የተወሰነው አሪፍ አሪፍ Website
እያንዳንዳቸው አት ህይወታችሁን ቀላል የሚያደርጉ ምርጥ መሳሪያዎች ናቸው።

🔹 የፎቶ ባግራውንድ(Background ለማጥፋት:
🔗 remove.bg

🔹 የኢንተርኔት ፍጥነታችሁን ለመለካት:
🔗 fast.com

🔹 ጊዜያዊ የኢሜል አድራሻ ለማግኘት (ለጥንቃቄ):
🔗 temp-mail.org

🔹 የቆዩ ዌብሳይቶችን እና ፋይሎችን ለማግኘት:
🔗 archive.org

🔹 ለሶሻል ሚዲያ በ AI ቪዲዮ/ፖስት ለመስራት:
🔗 predis.ai

🔹 አሪፍ የዌብ ጨዋታዎችን ለመጫወት:
🔗 ankergames.net

🔹 አዳዲስ እና ምርጥ የ AI አፖችን ለማግኘት:
🔗 appalchemy.ai

🔹
🔗 stitch.google.com

📌 ለተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
#TechTips #Feysel#TechFocus
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
Sometime, when you try to start or learn something new, it may not go as you expect. Meanwhile, remember that a person who hasn’t made mistakes hasn’t tried anything before.

So, brother, do not make excuses or be overwhelmed by uncomfortable thoughts in your mind. Believe that this is just the beginning of your journey, and no one can hurt you once you realize you are in the right place on your path.

Stay focused. Never go back. Prepare yourself for another beautiful day.
🔥3
✏️Telegram hack🖋
ቴሌግራማችሁን ሀክ እንዳትደረጉ ማድረግ ያለባችሁ maximum security እና privacy level

✅ ማንኛውንም link ነክታችሁ Telegram login አድርጉ ቢላችሁ በፍፁም Login እንዳታደርጉ።
✅ Device Passcode ተጠቀሙ።
ማንኛውም ሰው ስልካችሁን አንስቶ የተላላካችሁትን ሚሴጅ እንዳያይ ወይም ቴሌግራም የሚልከውን የሚስጠር ቁጥር እንዳያገኝ እናንተ ብቻ የምታውቁት የሚስጢር ቁጥር ይኑራችሁ።
ይህን ለማስተካካል
Settings - privacy and security - passcode

✅ 2-step verification ተጠቀሙ።
2-step verification የማይጠቀም ሰዉ ሀክ የመደረግ እድሉ ከፍተኛ ነው።
Settings - privacy and security - 2-step verification ላይ በመግባት on አድርጉት።
ምናልባት ሀክ ብትደረጉ አካውንታችሁን መልሳችሁ ለማግኘት recovery email መሙላት አለባችሁ።

✅ ከ2 በላይ device ላይ አትጠቀሙ።
Login ያደረገችሁበት device በጨመረ ቁጥር ሀክ የመደረግ እድላችሁ ይጨምራል።
ስለዚህ privacy and security -device ላይ ግቡና የተዘረዘሩት ዲቫይሶችን terminate sessions እያላችሁ ቀንሷቸው።

✅ በDesktop ስትጠቀሙ official የDesktop ሶፍትዌሩን ተጠቀሙ እንጂ web ላይ አትጠቀሙ።

✅ ከofficial የtelegram አፕሊኬሽኖች ውጪ ሰዉ በላከላችሁ Link ላይ login ለማድረግ አትሞክሩ።

✅ የቴሌግራም ኮንታክታችሁን ለሰዎች ስትሰጡ username ወይም የአካውንታችሁን qr-code Share አድርጉ እንጂ ስልክ ቁጥር አትስጡ።

✅ ለማታቁትና ለማታምኑት ሰዉ ፎቷችሁን፣ የድምፅ መልዕክት እንዲሁም ሌሎች ሚስጢራዊ የሆኑ መጃዎችን በፍፁም መላክ የለባችሁም። የግድ መላክ ካለባችሁም በsecret message ወይም self destruct ( የተላከለት ሰው ካያቸው በኋላ የሚጠፉ) ሚሴጆችን ላኩ።

✅ የስልካችሁ status bar ላይ notification እንዳይታይ off አድርጉት።

✅ በመጨረሻም የPrivacy settings ላይ በዚህ መልኩ አስተካክሉ።
Phone number - Nobody
Last seen & online - My contacts
Profile photos - My contacts
Forwarded message - Nobody
Calls - My contacts
Group & channels - Nobody


📌 ለተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
#TechTips #Feysel#TechFocus
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
Guys በ2052 (in 2060) በዓለም ላይ ካሉ መኪኖች ይልቅ አንድሮይድ (Androids) በሁለት እጥፍ ይበልጣሉ! How?🙄

ባንክ ኦፍ አሜሪካ (Bank of America) እንዳወጣው መረጃ ከሆነ፣ ወደ 62% ገደማ የሚሆኑት ሂውማኖይድ ሮቦቶች (2 ቢሊዮን ገደማ) በሰዎች መኖሪያ ቤት ውስጥ "ይኖራሉ" ተብሎ ይጠበቃል።

ምንም እንኳን ቴክኖሎጂው በአሁኑ ወቅት በስራ ቦታዎችም ሆነ በቤቶች ውስጥ ገና በስፋት ባይገባም፣ ተንታኞች ግን የሮቦቶች በብዛት ጥቅም ላይ መዋል የማይቀር መሆኑን ይናገራሉ። ዋናው ምክንያቱም የማይቀረው "የሰራተኛ እጥረት" ነው።

💰 ይሁን እንጂ ተንታኞች ከ20 ዓመታት በኋላ እንኳን ሮቦቶች የሰውን ልጅ ሙሉ አቅም ይተካሉ የሚል እምነት የላቸውም። ነገር ግን ፍጹም የሆነ ሮቦት ለማንም አያስፈልግም—ዋናው ፍላጎት ከሰው ሰራተኛ ያነሰ ክፍያ የሚጠይቅ እና በደመወዝ ማነስ ምክንያት ስራ የማይለቅ ሮቦት ማግኘት ነው።

እናንተስ የቤት ረዳት ሮቦት ትገዛላችው?

👍 — አዎ፣ ባገኘሁት የመጀመሪያ አጋጣሚ
🔥 — አይ፣ አሁን ካሉኝ ጋጄቶች (Gadgets) በላይ አልፈልግም

📌 ለተጨማሪ ጠቃሚ መረጃዎች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
ለጓደኞቻችሁ አጋሩ! ቴክኖሎጂውን በብልጥነት እንጠቀም! 🇪🇹

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
#TechTips #Feysel#TechFocus
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
🔥2