Tech Focus
169 subscribers
94 photos
9 videos
1 file
26 links
Practical tech explainers for the moments when your phone, Telegram, or code starts acting mysterious.
ተክኖሎጂ እንዱስትሪ፤ የሞባይል እና Desktop መረጃዎች፤ financial stablity ትምህርት፤ ጤና(tech)...

FOCUS FOCUS on TECH🕛
@techfocus_chat
@techfocus_hub
Download Telegram
🗣FAM ዛሬ አሪፍ የሆነ information ላጋራቹ 👀
ልክ እንደ YouTube  ነው 🫴


🎬 Long Video በማየት እና በመልቀቅ  ✅
❤️ Like, 💬 Comment, Subscribe በማድረግ ✅


Dollar💵(USDT $) መስራት የምትችሉበት 💵
⚡️ ገራሚ App አለ 🤜

💰በ ፈለጋችሁት ሰዓት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ ✌️

💰Withdrawal proof 100% ✅



💵 App Link 👉  👇👇

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs64d32a500e3440a9a3936f8c98dab0ef

https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs64d32a500e3440a9a3936f8c98dab0ef
❤1👍1
💫Buzzer app አሁን ላይ ከሚከፍላችሁ በተጨማሪ በJune ወር ላይ የራሳቸው ቶከን launch ስለሚያረጉ most probably ቅድሚያ ለገቡ ተጠቃሚዎችና presale ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ኤርድሮፕ ያዘጋጃሉ
Group ከፈለጋችሁ👇👇

https://t.me/dive_4next
👍4
Tech Focus pinned «💫Buzzer app አሁን ላይ ከሚከፍላችሁ በተጨማሪ በJune ወር ላይ የራሳቸው ቶከን launch ስለሚያረጉ most probably ቅድሚያ ለገቡ ተጠቃሚዎችና presale ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ኤርድሮፕ ያዘጋጃሉ Group ከፈለጋችሁ👇👇 https://t.me/dive_4next»
🤩 ስማርት ቲቪዎች እና AI አዲስ ምዕራፍ! 📺🤖

ማይክሮሶፍት ኮፓይሎትን (Microsoft Copilot) ወደ ሳምሰንግ ቴሌቪዥኖች እያመጣ ነው!
ማይክሮሶፍት በይፋዊ ገጹ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረዳቱን ኮፓይሎትን በተመረጡ የሳምሰንግ (Samsung) ስማርት ቲቪዎች ላይ ማካተት መጀመሩን አስታውቋል።
🔥 የትብብሩ ዓላማ ምንድን ነው?
ከSamsung ጋር በመተባበር የቴሌቪዥን ልምድን ይበልጥ ስማርት፣ ለአጠቃቀም ምቹና አዝናኝ ለማድረግ መስራት ነው።
* ✅ ነፃ አገልግሎት: አገልግሎቱ ክፍያ የማይጠይቅ ሲሆን፣
* 🗣️ ቀላል አጠቃቀም: ኮፓይሎትን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል።
ኮፓይሎት ምን ሊያደርግልዎ ይችላል? 🤔
ይህ AI ረዳት በግል ምርጫዎ ላይ ተመስርቶ የቴሌቪዥን አጠቃቀምዎን ግላዊ ያደርገዋል። የሚከተሉትንና ሌሎች ብዙ ነገሮችን መጠየቅ ይችላሉ፦
* ሾዎችን እንዲመክርልዎ (recommend)።
* ጀምረው ያቋረጧቸውን ወይም ያላዩዋቸውን ፊልሞች እንዲገመግምልዎ (review)።
* የተለያዩ ምርጫ ያላቸውን ሰዎች የሚያስማማ ፊልም እንዲያገኝልዎ።
የምሳሌ ጥያቄዎች:
* "ወደ The Crown ተመልሼ መግባት እፈልጋለሁ። ሲዝን 3፣ ክፍል 4 ላይ ነበር ያቋረጥኩት። ከዚያ በፊት ምን ሆነ?"

> 💡 ከቴሌቪዥን ውጪም: "ቅዳሜ በዚያ ከተማ ለእግር ጉዞ ጥሩ የአየር ሁኔታ ይኖራል?" ወይም "ከብሬክአፕ በኋላ ደስ እንዲለኝ የሚያደርግ ነገር አድርግልኝ።"
>
ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ የቲቪ አጠቃቀምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ይጠበቃል።
ምን ያህል ተጠቅመውበታል? አስተያየቶን ያጋሩ! 👇

@dive_4next
ሞባይል ስልካችን በሌላ ሰው ቢጠለፍ እንዴት ማወቅ እንችላለን? |
፰፰፰፰፰፰፰
ብዙ ጥያቄዎች ትጠይቁኛላችሁ።
ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል "ሞባይል ስልካችን
ቢጠለፍ፣መጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?" የሚለው
በተደጋጋሚ ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው።
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን
በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ አለ።
ይህ አጭር ኮድ፦ *#21# ነው።
ይህንን ኮድ ለመሞከር ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ፣
1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ትደውላላችሁ።
ከዚያ ልክ በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not
Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት
ነው።
2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ስትደውሉ "Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ
ተጠልፏል ማለት ነው።
3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል
ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ መደወል።
ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding
all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።
በተጨማሪም :-
👉👉 *#62# ወይም
👉👉*#61#
👉👉*#67#
በመጠቀም የድምፅ,የዳታ ፋክስ መሰጅ ዳይቨርት ወይም ፎርዋርድ መደረጉን እና አለመደረጉን ማወቅ ይቻላል::
*#62# - With this, you can know if any of your calls - voice, data, fax, SMS etc, has been forwarded or diverted without your knowledge.
በነገራችን ላይ ይህ ዘዴ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል።
👆👆👆
👍2
የተሰረቀ ስልክዎን እንዴት ማግኘት ይችላሉ ? ይህ መፍትሄ ሊሆን ይችላል!
ስማርት ስልኮች በሚያወጡት ዋጋ እና በሚይዙት ግላዊ መረጃዎች ምክንያት የሌቦችን ትኩረት ይስባሉ፡፡ የተሰረቀ ስልክዎን ትራክ አድርገዉ ማግኘት ሁልጊዜም ስኬታማ ባይሆንም፣ የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ግን ይችላሉ፡፡

🏃🏼‍➡️Read 👇🏻👇🏻
next About Steps:-

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
🙄👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
👍2❤1
Tech Focus
የተሰረቀ ስልክዎን እንዴት ማግኘት ይችላሉ ? ይህ መፍትሄ ሊሆን ይችላል! ስማርት ስልኮች በሚያወጡት ዋጋ እና በሚይዙት ግላዊ መረጃዎች ምክንያት የሌቦችን ትኩረት ይስባሉ፡፡ የተሰረቀ ስልክዎን ትራክ አድርገዉ ማግኘት ሁልጊዜም ስኬታማ ባይሆንም፣ የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ግን ይችላሉ፡፡ 🏃🏼‍➡️Read 👇🏻👇🏻 next About Steps:- FOCUS…
Steps:-
....የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት...👇🏻👇🏻

1ኛ) የጉግልን አንድሮይድ መሳሪያ መቆጣጠሪያን በመጠቀም የጉግልን Android Device Manager በመጠቀም የተሰረቀ ስልክዎን ማግኘት ይችላሉ፣ አፕሊኬሽኑን በቅድሚያ ባይጭኑትም እንሁን ስልክዎን ትራክ ማድረግ ይችላሉ፡፡
የሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች፡
*የጠፋዉ ስልክ ከጉግል አካዉንት ጋር የተገናኘ መሆን አለበት
*የጠፋዉ ስልክ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ መሆን አለበት፤ ያለ ኢንተርኔት ስልኩን ትራክ ማድረግ አይቻልም
*የ Android Device Manager ስልክዎን ትራክ እንዲያደርገዉ በጉግል አፕ መተግበሪያዉ በኩል ፈቃድ መስጠት ይኖርቦታል(አብዛኛዉን ጊዜ ስልኩን ትራክ የማድረግ ፍቃድ አለዉ)
ይህ አፕሊኬሽን አንድሮይድ ስልክዎን ትራክ ማድረግ እንዲችሉ በጉግል የተሰራ መሳሪያ ነዉ፡፡
መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1)Android Device Manager ብለዉ ጉግል ላይ መጻፍ ከዛም ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
2ኛ)Android Device Manager የሚለዉን ዌብሳይትን ይምረጡ
3)ስልክዎ ላይ የተጠቀሙትን የጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስዎርድ አስገብተዉ የጠፋ ወይም የተሰረቀዉን ስልክ ያለበት ቦታ ማወቅ ይችላሉ፡፡
2) የጉግል ካርታ/ Google Map የመገኛ History በመመልከት የጠፋ ወይም የተሰረቀዉ ስልክ የሚገኝበትን ቦታ በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችሎት
ሌላኛዉ መንገድ ነዉ፡፡ መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1. Google Maps Location History ብለዉ ጉግል ላይ ይጻፋ እና ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
2. ከዛም Calendar ከሚለዉ በታች የሚገኘዉን “Show Time-Stamps” የሚለዉን ይምረጡ እና መረጃዉን የሚፈልጉበትን ቀን ይምረጡ፡፡
3. ስልኩ ጉግል ካርታ ትራክ የተደረገበትን የመጨረሻ አድራሻ ለማወቅ፣ Latest Time Stamp የሚለዉን ይጫኑ፡፡
3) የጠፋዉ ስልክ ላይ ኢንተርኔትን ብቻ በመጠቅም Android Lost App በመጫን የጠፋዉ ወይም የተሰረቀዉ ስልክዎ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ካለዉ እና ከእርስዎ የጉግል አካዉንት ጋር የተገናኘ ከሆነ፤ ስልክዎ እጅዎ ላይ ባይሆንም ኢንተርኔትን በመጠቀም ከ Google Play Store ላይ Android Lost App መጫን ይችላሉ፡፡ መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1) ማንኛዉንም ስልክ በመጠቀም “Android lost register” የሚል ቴክስት ወደ ጠፋዉ ስልክዎ ይላኩ፡፡ ይህን ሲያደርጉ Android Lost App የእርስዎን
ጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስወርድ በመጠቀም እራሱን በራሱ ስልኩ ላይ ይመዘግባል፡፡
2) ከዛም Android Lost website ብለዉ ጉግል ላይ ይጻፋ እና ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
3) Android Lost website ይምረጡ እና የእርስዎን ጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስወርድ ያስገቡ፡፡ ይህን ሲያደርጉ ስልክዎን ካሉበት ቦታ ሆነዉ መቆጣጠር ይችላሉ - ይህም፡
*ወደ ስልክዎ የተላኩ SMS መልእክቶችን ማንበብ ያስችሎታል
*የጠፋዉ ስልክዎ ከፍተኛ ድምፅ ያለዉ አላርም እና ስክሪኑ እንዲያበራ ማድረግ ያስችሎታል
*ስልክዎ ያለበትን አድራሻ ማወቅ ያስችሎታል
*ስልክዎን መቆለፍ እና መክፈት ያስችሎታል
*ግላዊ መረጃዎችዎን ማጥፋት ያስችሎታል
*ሚሞሪ ካርዱ ላይ የተጫኑ መረጃዎችን ማጥፋት ያስችሎታል፡፡
*የፊትለፊት ወይም የኋላ ካሜራ በመጠቀም ስልክዎን የያዘውን ሠው ፎቶ ማንሳት ያስችሎታል፡፡
የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎ ተስፋ ከመቁረጥዎ በፊት ከላይ የተጠቀሙትን መንገዶችን ይጠቀሙ፡፡ ስልክዎን መልሰው ሊያገኙት ይችላሉ!!!

100% ትክክል ነዉ ነገርግን የጎግል አካዉንት ፖስዋርድ ማወቅ አለበት

@dive_4next
@dive_4nextWorld
❤3👍1
👉This is my gift for you today👈

@dive_4next
@dive_nextWorld
👍2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Many people💏 just arguing about their  achievements and rewards they did, but forgot to focus on their own journey👷. Remember, everyone starts somewhere, and comparing yourself to others can distract you from your growth.

Trust your inner voice and beliefs. What you want to achieve is shaped by the actions you take today🕛. Embrace your unique path and celebrate small victories. Every step brings you closer to your dreams🚀!


🙋STOP 🙋STOP..... chasing about them.
DO YOUR OWN PATH👈
@dive_4next
@dive_nextWorld
👍2
ስልክዎ ላይ Application's ሲጭኑ "There was a Problem Parsing The Package" እያላችሁ ለተቸገራችሁ መፍትሔ ⬇️⬇️⬇️

1⃣.USB Debugging On አድርጉት።

Settings➡️ About Phone➡️ Build Number (7ጊዜ ይንኩት)➡️ ወደ Setting ይመለሱና➡️ Developer Options➡️ USB debugging የሚለውን ON ያድርጉት።

2⃣. የጫኑት Antivirus ወይም Cleaner ካለ ለጊዜው Disable ያድርጉት።

3⃣. ያለዎት አፕ Corrupted ወይም Download ተደርጎ ያላለቀ ሊሆን ስለሚችል ከእንደገና Download ያድርጉት።

አፖችን ከPlaystore ብቻ ቢያወርዱ ተመራጭ ነው።

4⃣. የPlay Storeን Cache Cookies Clear ያድርጉት።

Settings➡️ Apps➡️ Playstore ➡️ Clear Cache Cookies `

5⃣. ሊጭኑት ያሰቡት አፕ ካለዎት Operating System ጋር Compatible ሳይሆን ሲቀር።

በተጨማሪም ሌላ የሚፈልገው Hardware Requirements ካለ የአፑን description ያንብቡ


▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ
     ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር።
     
         📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!!
━━━━━━━━━━━━━━━


@dive_4next
@dive_4nextWorld
❤2👍1
Tech Focus pinned a photo
Channel photo updated
Channel name was changed to «Tech Focus»
-->> በቀጣይ ስለ Virus እና ተያያዥ የሚከሰቱ ነገሮች.....👈👈


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🕛FOCUS FOCUS FOCUS on TECH🕛
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_hub
🔥2
Tech Focus
-->> በቀጣይ ስለ Virus እና ተያያዥ የሚከሰቱ ነገሮች.....👈👈 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🕛FOCUS FOCUS FOCUS on TECH🕛 @techfocus_hub @techfocus_hub @techfocus_hub @techfocus_hub
ቫይረስ(VIRUS)👺

--> ማለት ብዙውን ጊዜ መሳሪያዎን የሚጎዳ ወይም ውሂብ(Data) የሚሰርቅ ማንኛውም ተንኮል(malicious) አዘል ሶፍትዌር (ማልዌር Malware) ማለት ሲሆን ይህም እንደ ቀርፋፋ አፈጻጸም፣ ፈጣን የባትሪ ፍሳሽ፣ ከፍተኛ የመረጃ አጠቃቀም፣ ብቅ ባይ እና እንግዳ ባህሪ (እንደ እንግዳ መልእክት መላክ) ያሉ ችግሮችን ያስከትላል። ያልተፈለጉ የጀርባ ስራዎችን በማከናወን፣ መረጃን በመስረቅ ወይም ፋይሎችን በማገት. በተሻለ ደህንነት ምክንያት እውነተኛ ራስን የሚባዙ ቫይረሶች በስልኮች ላይ ብዙም ያልተለመዱ ቢሆኑም፣ እንደ ትሮጃኖች(Trojan)፣ ስፓይዌር(spyware) እና አድዌር(Adware) ያሉ ሌሎች ማልዌሮች(Malware) በውሸት መተግበሪያዎች(scam app)፣ አገናኞች(links) ወይም ማውረዶች እንዲጭኑ የሚያታልሉ የተለመዱ ማስፈራሪያዎች ናቸው።
to be continued.....

በቀጣይ
about የ#Virus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው
FUCUS FOCUS FOCUS on TECH👈👈
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_hub
👍2❤1🔥1
Tech Focus
ቫይረስ(VIRUS)👺 --> ማለት ብዙውን ጊዜ መሳሪያዎን የሚጎዳ ወይም ውሂብ(Data) የሚሰርቅ ማንኛውም ተንኮል(malicious) አዘል ሶፍትዌር (ማልዌር Malware) ማለት ሲሆን ይህም እንደ ቀርፋፋ አፈጻጸም፣ ፈጣን የባትሪ ፍሳሽ፣ ከፍተኛ የመረጃ አጠቃቀም፣ ብቅ ባይ እና እንግዳ ባህሪ (እንደ እንግዳ መልእክት መላክ) ያሉ ችግሮችን ያስከትላል። ያልተፈለጉ የጀርባ ስራዎችን በማከናወን፣ መረጃን በመስረቅ…
የVirus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው👺

1.  ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ
የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው

2.  በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ

ስልካችን ላይ ሆነ  MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)
ለምሳሌ 👇👇👇👇
Music Photo Video Application Document  ያለ ምንም ምህረት ያጠፋል (Format) ያደረጋቸዋል ያለኛ ትዛዝ እና ፍቃድ

3.  ስልካችንን በማናውቀው Password ወይም Pattern መቆለፍ እና መዝጋት
ይህ ማለት ስልካችንን የዘጋንበትን የሚስጥር Password ይቀይርና  የራሱን Password
በማስገባት ይቆልፍብናል ማለትም ስልካችንን
ሙሉ በ ሙሉ በራሱ ቁጥጥር ስር ያደርገዋል እኛ ስልኩን ማዘዝ አንችልም ማለት ነው

4.  ስልካችንን(OS)Operating System ስራ   ማዛባት እና ስልኩ እንዲዘባርቅ ማድረግ
ይህ ማለት ስልካችን ስራውን በትክክል እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናል ይህ ማለት እኛ ስልኩን
ሳንነካው ሳናዘው በራሱ (File)መክፈት መዝጋት
ስልኩን Flight Mode ላይ ማድረግ
ስልኩን Switch Off ማድረግ ከዛ ስልኩን መልሶ መክፈት.   ሌላም ብዙ ብዙ ነገሮችን በራሱ ይሰራል

5.  Software File ማጥፋት
የ ስልካችንን Software File Delete ማድረግ
=> Software File Delete  ከሆነ ስልኩን ማስተካከል ከባድ ይሆናል

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ያለ እናንተ ፍቃድ በራሱ መብት ይሰራል.
ስለ #ቫይረስ አደገኛነት ጉዳት እና አላማ ይህን ካልን ስለ መከላከያው እና ስለ መፍትሄው ደግሞ እናውጋ💏

🕛በቀጣይ --> እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን💁

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
👍1🔥1
That feeling when you realize that "Free 1 Million Dollar" link was a trap, but your common sense (and a good scanner) saved the day! 😅🛡️
Don’t let digital bugs ruin your mood. Stay smart, stay safe, and keep your phone happy!👌

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH🕛
#MobileSafety #TechTips #VirusFree #GoodVibes
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
😁2👍1
Tech Focus
የVirus ዋና አላማው እና ስራው ምን ምን ናቸው👺 1.  ስልካችንን ማበላሸት (Damage) ማድረግ የስልኩን Software ቫይረሱ በሚያጠቃበት ግዜ ስልኩ Dead ይሆናል ይህ ማለት ስልካችን Samsung ከሆነ ስንከፍተው Samsung ይልና ቀጥ ብሎ ይቆማል አይከፈትም ማለት ነው 2.  በጣም ጠቃሚ ፋይል ማጥፋት እና መደበቅ ስልካችን ላይ ሆነ  MemoryCard ላይ ያሉትን ማንኛውም (File)…
እንዴት አድርገን ስልካችንን ከአደገኛ ቫይረስ መጠበቅ እና መከላከል እንችላለን
⚠️PerCaution ⚠️

1. ማንኛውንም Application ከሰው ስንቀበል
ስለ Applicationኑ ምንነት እና ስራ በደንብ መረዳት አለብን ይህ ማለት Applicationኑ ጎጂ ሆነ ጥሩ የሚለውን እንድናውቅ ይረዳናል
ስለዚህ ማንኛውንም Application ስልካችን
ላይ ከመጫናችን እና ከ መቀበላችን በፊት ስለ
Applicationኑ በደንብ መገንዘብ ያስፈልጋል

2. Wifi በምንጠቀምበት ግዜ ከባድ ጥንቃቄ ማድረግ
Wifi ከፍተን በምንጠቀምበት ሰአት ብዙ
Notification ወደ ስልካችን ይገባሉ በዚህ ግዜ
ወድያውኑ Notificationኑ ፍቃድ ይጠይቀናል
(Allow or Decline) ብሎ ይጠይቀናል ?
Notificationኑ ቫይረስ ይሁን አይሁን እኛ
አናውቅም ነገርግን እኛ ችላ በማለት ወይም ትኩረት ባለመስጠት (Allow) ብለን እንፈቅዳለን በዛን ሰአት Notification መስሎ የመጣው #ቫረስ በፍጥነት ወደ ስልካችን በመግባት ስልካችንን ያበላሻል ስለዚህ ማንኛውንም Notification
ወደ ስልካችን ሲመጣ ዝምብለን ከመክፈት መታቀብ አለብን

3. ስልካችን ላይ ያሉትን ሁሉኑም Application #Update ማድረግ ለምን ቢባል አንዳንድ
Applicationኖች ከ ቆይታ ብዛት የተነሳ ወደ ቫይረስ ይቀየራሉ ስለዚህ ሁሉኑም Application በየጊዜው Update ማድረግ አለብን
ስልካችን ላይ ያሉ Applicationኖችን Update ለማድረግ መጀመሪያ ወደ PlayStore ላይ እንገባለን ከዛ (My APP) ዉስጥ እንገባለን ከዛ Update መሆን ያለበት Application ካለ እራሱ ይህን Application Update አድርግ ብሎ ይጠቁመናል ከዛ Update የሚለውን Click ማድረግ

4. ቫይረስ በዋናነት ከሚገባበት መንገድ አንዱ በ #Email እና በ #G-mail ነው
Email እና በ G-mail በምንጠቀምበት ግዜ ከማናውቃቸው ሰወች #Link ሲላክልን ቶሎ መክፈት የለብንም ምክንያቱም የተላከው ከ #Hackerሮች (Linkኩም) ቫይረስ ሊሆን ስለሚችል በፍፁም መክፍት የለብንም

5. ትክክለኛ እና #Original Antivirus መጠቀም
ስልካችን ላይ ያለውን ሁሉኑም Application እና File #Scan ማድረግ Scan በምናደርግበት ግዜ Virus ያለበት Application ወይም File ከተገኘ ወዲያውኑ ማጥፋት #Remove ማድረግ
እነዚህን Original Antivirus
ከ PlayStore በ ማዉረድ ተጠቀሙ
➷➷➷➷➷➷
➊#Norton Antivirus
➋#KasperskyAntiVirus
➌#BT Virus Protect: Mobile Anti-Virus & Security App
👆👆እነዚህ Antivirusሶች የሚሰሩት በ Data እና በ Wifi Connection

🕛በቀጣይ --> 💁Last Part

FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
#MobileSafety #TechTips
#VirusFree #GoodVibes
👇👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat
@techfocus_chat
🔥2❤1