Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (ᴾᶦᵏᵒ🦦)
Disadvantages
1. Excessibe supply chain
የshib supply ከቢልዮን እንደሚያልፍ ይነገራል በዚህም ምክንያት አንዷ coin ዋጋዋ በጣም ትንሽ ነው በብዙ zeros የተከበበ ዋጋ ነው ያለው።
2. Limited real world acceptance
ከላይ ከጠቀስዃቸው exchanges ውጪ አላም ላይ shib የሚጠቀሙ በጣም ትንሽ ናቸው ይም በቀላሉ SHIB እንደ ማንኛውም የ regular money ለመጠቀም ከባድ ያረገዋል። እንደነ bitcoin usdt በአለም ላይ ተቀባይነት አግኝቶ regular money ለመሆን ብዙ አመታትን ይፈጃል።
3. SHIB's price volatility
ዋጋው የተረጋጋ አይደለም እንደ አብዛኞቹ meme coins አንዴ ይጨምራል አንዴ ይቀንሳል ይሄም invest ለሚያረጉ ሰዎች ለብዙ risk ያጋልጣቸዋል።
4. Regulatory attention to meme coins
አብዛኛውም መንግስት አሁን ላይ ትኩረቱን እንደ SHIB's ባሉ meme coins ላይ ማድረግ ጀምሯል ይሄም አዳዲስ ህጎች በmeme coins የመውጣታቸውን ዕድል ሰፊ ያረገዋል በዚህም አሁን ላይ shibs trade ለማድረግ ያለው ሂደት በጊዜ ሂደቶች ሊወሳሰብ ይችላል።
5. Risks
SHIB's ላይ invest ማረግ ያሰብ ሰው ሁሉ ለ risk ራሱን ማዘጋጀት አለበት የrules መቀያየር እና የዋጋ ለውጥ invest የሚያረጉ ሰዎችን ለኪሳራ ሊዳርግ ይችላል ስለዚህ ማንኛውም ሰው invest ከማረጉ በፊት በደንብ ጊዜ ሰቶ ማጣራት አለበት።
በጥንቃቄ invest ካረጋችሁ አዋጭ ነው ስሙ የማይጠቀስ የቻናላችን አድሚን ከወራት በፊት shib ላይ invest አርጎ አሁን ላይ በሺዎች የሚቆጠር ትርፍ ላይ ነው🙂↔️
ነገር ግን ይሄን አይታችሁ Invest አርጉ እያልን ሳይሆን ለእናንተ መረጃ ለማድረስ ነው የራሳችሁን research ሰርታችሁ መወሰን ያለባችሁ እናንተ ናችሁ።
@EthioCrypto_433

Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
ከዚ በፊት ስለ Delisting ፖስት አርገን ነበር Delisting ማለት አንድን Crypto ከ የExchange platform ላይ የመሰረዝ ስራ ነው።
የ Crypto Delisting ዋና ዋና ምክንያቶች!!
🔤 ዝቅተኛ የግብይት መጠን(Low trading volume)
cryptocurrency ለረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የግብይት መጠን ካለው exchange እዛ platform ላይ መቀመጡን የማይጠቅም ሆኖ ሊያገኘው ይችላል ዝቅተኛ የ liquidity መጠን ስለሚኖረው አስቸጋሪ ያደርገዋል እና ለተጠቃሚዎች ስጋት ይጨምራል።
🔤 የ Exchange መስፈርቶችን ማሟላት አለመቻል
የክሪፕቶ ምንዛሬ exchange እንደ ደህንነት ግልጽነት እና ቴክኒካል አስተማማኝነት ላሉት crypto ዝርዝር መመዘኛ ደረጃዎችን ያዘጋጃሉ ክሪብቶው እነዚህን መስፈርቶች የማያሟላ ከሆነ ሊሰረዝ ይችላል
3️⃣ የፕሮጀክቱ ተጋላጭነት ወይም hacking
አንድ ፕሮጀክት በኮዱ ውስጥ ወሳኝ የሆኑ ድክመቶች ካሉበት ወይም የጠለፋ ሰለባ ከሆነ ይህ ተጠቃሚዎችን እና ገንዘባቸውን ለመጠበቅ ሲባል ወደ Delisting ሊያመራ ይችላል።
4️⃣ የፕሮጀክቱ መዘጋት ወይም መቋረጥ
ፕሮጀክቱ ከቆመ ቡድኑ ከተበታተነ ወይም ከተቋረጠ የCrypto የወደፊት ዕጣ አጠራጣሪ ስለሆነ exchange ክሪብቶውን ከ trading pair ወይም ከግብይት platform ሊያስወግደው ይችላል
5️⃣ ያልተመቸ የMarket conditions
አንዳንድ ጊዜ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ወይም የገበያ ሁኔታዎች የክሪብቶውን ተፈላጊነት ይቀንሳል ወይም ዘላቂነት የሌለው ያደርገዋል። ለምሳሌ የክሪፕቶ ዋጋዎች ከተወሰነ ደረጃ በታች በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ Delisting ሊፈጥር ይችላል።
6️⃣ የ exchange ህጎችን መጣስ violation exchange
ፕሮጀክቱ እንደ ፍትሃዊ fair play ግልጽነት እና ታማኝነት የሌላቸው ሆነው ከተገኙ ...
7️⃣ ከፕሮጀክቱ ቡድን ጥያቄ
በአንዳንድ አጋጣሚዎች የ ፕሮጀክቱ ቡድን በዛ exchange ላይ የንግድ trading ለማቆም ወይም ወደ ሌላ platform ለመሸጋገር ከፈለገ crypto Delisting ውስጥ እንዲገባ ሊጠይቅ ይችላል።
እና trade ማለት Dog ወይም notcoin ገዝታቹ ሲጨምር መሸጥ ብቻ አደለም 😄 ገዝታቹ ሲጨምር እሸጠዋለው ያላቹት crypto ከነጭራሹ ተሰርዞ ልታገኙት ትችላላችሁ።
🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
የ Crypto Delisting ዋና ዋና ምክንያቶች!!
cryptocurrency ለረጅም ጊዜ ዝቅተኛ የግብይት መጠን ካለው exchange እዛ platform ላይ መቀመጡን የማይጠቅም ሆኖ ሊያገኘው ይችላል ዝቅተኛ የ liquidity መጠን ስለሚኖረው አስቸጋሪ ያደርገዋል እና ለተጠቃሚዎች ስጋት ይጨምራል።
የክሪፕቶ ምንዛሬ exchange እንደ ደህንነት ግልጽነት እና ቴክኒካል አስተማማኝነት ላሉት crypto ዝርዝር መመዘኛ ደረጃዎችን ያዘጋጃሉ ክሪብቶው እነዚህን መስፈርቶች የማያሟላ ከሆነ ሊሰረዝ ይችላል
አንድ ፕሮጀክት በኮዱ ውስጥ ወሳኝ የሆኑ ድክመቶች ካሉበት ወይም የጠለፋ ሰለባ ከሆነ ይህ ተጠቃሚዎችን እና ገንዘባቸውን ለመጠበቅ ሲባል ወደ Delisting ሊያመራ ይችላል።
ፕሮጀክቱ ከቆመ ቡድኑ ከተበታተነ ወይም ከተቋረጠ የCrypto የወደፊት ዕጣ አጠራጣሪ ስለሆነ exchange ክሪብቶውን ከ trading pair ወይም ከግብይት platform ሊያስወግደው ይችላል
አንዳንድ ጊዜ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ወይም የገበያ ሁኔታዎች የክሪብቶውን ተፈላጊነት ይቀንሳል ወይም ዘላቂነት የሌለው ያደርገዋል። ለምሳሌ የክሪፕቶ ዋጋዎች ከተወሰነ ደረጃ በታች በከፍተኛ ሁኔታ መቀነስ Delisting ሊፈጥር ይችላል።
ፕሮጀክቱ እንደ ፍትሃዊ fair play ግልጽነት እና ታማኝነት የሌላቸው ሆነው ከተገኙ ...
በአንዳንድ አጋጣሚዎች የ ፕሮጀክቱ ቡድን በዛ exchange ላይ የንግድ trading ለማቆም ወይም ወደ ሌላ platform ለመሸጋገር ከፈለገ crypto Delisting ውስጥ እንዲገባ ሊጠይቅ ይችላል።
እና trade ማለት Dog ወይም notcoin ገዝታቹ ሲጨምር መሸጥ ብቻ አደለም 😄 ገዝታቹ ሲጨምር እሸጠዋለው ያላቹት crypto ከነጭራሹ ተሰርዞ ልታገኙት ትችላላችሁ።
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (𝗖𝗬𝗕𝗘𝗥 𝗧𝗘𝗖𝗛𝗦 ◍○)
🔎 የCrypto wallet ምንድን ነው ? ለምንስ ያስፈልጋል?
🔑 Gentle reminder ፡ እነዚህን የግል ቁልፎች፣ በድብቅ ያዙ።
@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (𝗖𝗬𝗕𝗘𝗥 𝗧𝗘𝗖𝗛𝗦 ◍○)
🖥 ስለ Crypto wallet በጥልቀት በመግባት እንመልከት
🗂 በአይነት ስንከፋፍላቸው ደግሞ: የሶፍትዌር ፣ የሃርድዌር እና የወረቀት Wallet አለ ። እያንዳንዳቸው Hot/Online ወይም Cold/Offline ሊሆኑ ይችላሉ
🫠 ትንሽ ውስብስብ ሊመስል ይችላል but here is the deal የበለጠ ቁጥጥር በፈለጋችሁ ቁጥር Cold Wallet ተጠቀሙ ከHot Wallet ይበልጥ Secure ናቸው ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
በ Crypto ውስጥ Death cross የሚባል system አለ ይሄ ሲስተም ምንድነው? ለምን ይጠቅማል የሚለውን በሰፊው ይዜላቹ መጥቻለሁ
Death Cross በ crypto market ውስጥ Cryptoው የመውረድ አዝማሚያ ሊጀምር እንደሚችል የሚያሳይ ቴክኒካል indicator ወይም አመልካች ነው Death cross የሚከሰተው የአጭር ጊዜ ተንቀሳቃሽ አማካኝ Short term moving በተለይ የ50-ቀን MA(Moving average) ከረጅም ጊዜ አማካይ long term moving በተለምዶ ከ200-ቀን MA በታች ሲሻገር ነው ወይም ሲቀንስ death crossን ያመላክታል
የ death cross ዋና ዋና ምክንያቶች
1️⃣ Sell Signal የሽያጭ ግብይት ማነስ ለdeath cross የCrypto ዋጋ ሊቀንስ እንደሚችል እንደ ማስጠንቀቂያ ይቆጠራል ይህም የውድድር Market መጀመሩን ያመለክታል
2️⃣ Downtrend Confirmation የ50ቀን MA(Moving average) ከ 200ቀን MA በታችጋር ሲወዳደር የአጭር ጊዜ Momentum መዳከምን ካሳየ ይህም ክሪብቶው የመቀነስ እድልን ሊኖረው እንደሚችል ያመለክታል
3️⃣ Volume significance ልክ death cross በሚፈጠርበት ጊዜ crypto ከጨመሩ የመቀነሱን trade market value ያሳያል
በ cryptocurrency ውስጥ death cross ለምን አስፈላጊ ሆነ? Death cross ነጋዴዎች ወይም Trader በጊዜ ያላቸውን crypto እንዲሸጡ ወይም ለዋጋ ቅናሽ እንዲዘጋጁ ይጠቅማል ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም indicator death cross 100% የተረጋገጠ አመላካች አይደለም በተለይም በተለዋዋጭ የ crypto Market ውስጥ ምልክቱን ለማረጋገጥ እና የበለጠ በመረጃ የተደገፈ ውሳኔዎችን ለማድረግ ትሬደሮች ተጨማሪ የትንታኔ መሳሪያዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራሉ።
በቀላል አማረኛ betting ስትጫወቱ ክለቦቹ የተለያየ odd ይሰጣቸዋል የሚሰጣቸውም software የክለቡን ያለፉትን ጨዋታዎች በመገምገም ለክለቡ ይገባዋል የሚለውን odd ይሰጣል ያማለት ክለቡ ጥሩ ስም እና ታሪክ ያለው በዋንጫ ያሸበረቀ ቢሆንም ከዛ ጨዋታ በፊት የነበሩትን ውጤቶች በመገምገም ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል ማለት ነው
death crossም በተመሳሳይ crypto ያለፉትን 50 MV ከ 200ቀን MV(Moving average) ያነሰ ከሆነ ከፍተኛ የዋጋ መቀነስ ሊኖረው እንደሚችል ቀድሞ ያመለክታል crypto ጥሩ ዋጋ ላይ ቢሆንም በቀጣይ ቀናቶች እንደሚቀንስ ማሳያ ነው ያማለት ደሞ አንድ ሰው ጥንቃቄ የተሞላበት crypto invest እንዲያደርግ ያስችላል ማለት ነው።
ስለ Moving average (MV) ከዚ በፊት ፖስት አርጌላቹ ነበር!!
🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Death Cross በ crypto market ውስጥ Cryptoው የመውረድ አዝማሚያ ሊጀምር እንደሚችል የሚያሳይ ቴክኒካል indicator ወይም አመልካች ነው Death cross የሚከሰተው የአጭር ጊዜ ተንቀሳቃሽ አማካኝ Short term moving በተለይ የ50-ቀን MA(Moving average) ከረጅም ጊዜ አማካይ long term moving በተለምዶ ከ200-ቀን MA በታች ሲሻገር ነው ወይም ሲቀንስ death crossን ያመላክታል
የ death cross ዋና ዋና ምክንያቶች
በ cryptocurrency ውስጥ death cross ለምን አስፈላጊ ሆነ? Death cross ነጋዴዎች ወይም Trader በጊዜ ያላቸውን crypto እንዲሸጡ ወይም ለዋጋ ቅናሽ እንዲዘጋጁ ይጠቅማል ይሁን እንጂ እንደ ማንኛውም indicator death cross 100% የተረጋገጠ አመላካች አይደለም በተለይም በተለዋዋጭ የ crypto Market ውስጥ ምልክቱን ለማረጋገጥ እና የበለጠ በመረጃ የተደገፈ ውሳኔዎችን ለማድረግ ትሬደሮች ተጨማሪ የትንታኔ መሳሪያዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራሉ።
በቀላል አማረኛ betting ስትጫወቱ ክለቦቹ የተለያየ odd ይሰጣቸዋል የሚሰጣቸውም software የክለቡን ያለፉትን ጨዋታዎች በመገምገም ለክለቡ ይገባዋል የሚለውን odd ይሰጣል ያማለት ክለቡ ጥሩ ስም እና ታሪክ ያለው በዋንጫ ያሸበረቀ ቢሆንም ከዛ ጨዋታ በፊት የነበሩትን ውጤቶች በመገምገም ላይ ብቻ የተመሰረተ ይሆናል ማለት ነው
death crossም በተመሳሳይ crypto ያለፉትን 50 MV ከ 200ቀን MV(Moving average) ያነሰ ከሆነ ከፍተኛ የዋጋ መቀነስ ሊኖረው እንደሚችል ቀድሞ ያመለክታል crypto ጥሩ ዋጋ ላይ ቢሆንም በቀጣይ ቀናቶች እንደሚቀንስ ማሳያ ነው ያማለት ደሞ አንድ ሰው ጥንቃቄ የተሞላበት crypto invest እንዲያደርግ ያስችላል ማለት ነው።
ስለ Moving average (MV) ከዚ በፊት ፖስት አርጌላቹ ነበር!!
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
በ Crypto ውስጥ Golden cross ምንድነው?
golden cross በCrypto Market ውስጥ ሊፈጠር የሚችለውን እድገት ለመለየት የሚያገለግል ጠቃሚ technical indicator ወይም አመልካች ነው Golden cross የሚከሰተው የአጭር ጊዜ ተንቀሳቃሽ short term average የ50-ቀን MA(Moving average) ከረጅም ጊዜ ተንቀሳቃሽ long term average የ200-ቀን MA) በላይ ሲሻገር Golden cross ያመላክታል ይህም crypto እንደሚጨምር ማሳያ ነው
የ golden cross ዋና ዋና ምክንያቶች
1️⃣ Buy singal የሽያጮ market ሲጨምር Golden cross ሊከሰት እንደሚችል ማሳያ ነው
2️⃣ Trend Confidence: Golden cross የ50ቀን MA እና የ200ቀን MA (Moving average) ስለሚጠቀም የዋጋ ሁኔታውን ለመገምገም ይረዳል የአጭር ጊዜ MA ከረዥም ጊዜ MA(Moving average) በላይ ሲወጣ በዋጋ እድገት ላይ እንድንተማመን ሊያመለክት ይችላል።
3️⃣ trading volume የግብይት መጠን Golden crossን ለማረጋገጥ የግብይት መጠኖችም ወይም trading volume አስፈላጊ ናቸው Golden Cross በሚፈጠርበት ጊዜ የተጨመሩ መጠኖች ቀጣይ የመጨመር እድልን ያጠናክራሉ.
በ cryptocurrency ውስጥ ለምን አስፈላጊ ሆነ? በ cryptocurrency Market ውስጥ Golden cross ለCrypto የዋጋ ሁኔታዎችን ለመለየት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል ምንም እንኳን አስተማማኝነት ቢኖረውም ትሬደሮች ሁልጊዜ የ crypto ገበያን ተለዋዋጭነት ግምት ውስጥ ማስገባት እና ምልክቱን ለማረጋገጥ ተጨማሪ አመልካቾችን በመጠቀም ይበልጥ እርግጠኛ እንዲሆኑም ይመከራል
🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠
@Crypto_433et
@Crypto_433et
golden cross በCrypto Market ውስጥ ሊፈጠር የሚችለውን እድገት ለመለየት የሚያገለግል ጠቃሚ technical indicator ወይም አመልካች ነው Golden cross የሚከሰተው የአጭር ጊዜ ተንቀሳቃሽ short term average የ50-ቀን MA(Moving average) ከረጅም ጊዜ ተንቀሳቃሽ long term average የ200-ቀን MA) በላይ ሲሻገር Golden cross ያመላክታል ይህም crypto እንደሚጨምር ማሳያ ነው
የ golden cross ዋና ዋና ምክንያቶች
በ cryptocurrency ውስጥ ለምን አስፈላጊ ሆነ? በ cryptocurrency Market ውስጥ Golden cross ለCrypto የዋጋ ሁኔታዎችን ለመለየት ብዙ ጊዜ ጥቅም ላይ ይውላል ምንም እንኳን አስተማማኝነት ቢኖረውም ትሬደሮች ሁልጊዜ የ crypto ገበያን ተለዋዋጭነት ግምት ውስጥ ማስገባት እና ምልክቱን ለማረጋገጥ ተጨማሪ አመልካቾችን በመጠቀም ይበልጥ እርግጠኛ እንዲሆኑም ይመከራል
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
(HODLing) በጣም ታዋቂ ከሆኑ ዘዴዎች አንዱ cryptocurrency ለረጅም ጊዜ መግዛት እና መያዝ ነው የHODL ስትራቴጂው የአጭር ጊዜ ውጣ ውረድ ቢኖረውም የcrypto ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር በመጠበቅ ላይ የተመሰረተ ነው
አንድ ብቻ ሳይሆን በተለያዩ ክሪፕቶ Currencዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ኪሳራን ለመቀነስ ይረዳል Diversification ከተለያዩ ምድቦች ለምሳሌ Bitcoin altcoins እና stablecoins መግዛትን ያካትታል።
የክሪፕቶፕ Marketu በተለዋዋጭነቱ የሚታወቅ ሲሆን ብዙ ነጋዴዎች ወይም traders ይህንን ለአጭር ጊዜ trading ይጠቀማሉ ይም ማለት ዋጋቸው ሲወርድ ጠብቆ በመግዛት ከፍተኛ ጭማሪ ሲያሳዩ ይሸጣሉ ይህ ዘዴ Market analysis ወይም የገበያ ሁኔታውን በማየት ፈጣን ውሳኔ መስጠትን ይጠይቃል.
አክሲዮን መግባትና እና Mining ማድረግ ኢንቨስት ከተደረጉ ገንዘቦች የማይንቀሳቀስ ገቢን ይፈቅዳል Staking በብሎክቼን ላይ የStake Proof Mechanism የሚሰራ ሲሆን Mining ደግሞ የስራ ኔትወርኮች ላይ ይሰራል ልክ እንደ airdrop ሁነው እንደሚመጡ ቶክኖች ማለት ነው ሁለቱም ዘዴዎች ኔትወርክን Support በማረግ ገቢ ይሰጣሉ.
invest ከማድረግ በፊት ቴክኖሎጂውን ቡድኑን ግቡን እና እቆዱን ጨምሮ አንድን ፕሮጀክት በጥልቀት መመርመር አስፈላጊ ነው የፕሮጀክት ትንተና ኪሳራን ለመቀነስ ይረዳል።
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
Binance okx bitget የትኛውም exchange ካላቹ trade ሚለው ውስጥ በመግባት ሁሉንም indicator ማየት ትችላላችሁ።
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from 4-3-3 Forex Channel (Barkley🔐)
እንዴት ሰዎች ስልካቸውን ታፕ በማድረግ ወይም farm, mine በማድረግ ብቻ ገንዘብ ሊሰሩ ቻሉ?
Crypto Currency ምንድነው?
ዋሌት ምንድነው?
ብሎክ ቼይን ምንድነው?
Airdrop ምን ማለት ነው?
ፅሁፉ እረዝም ስለሚል በትግስት ለማንበብ ሞክሩ።
ክሪብቶ ካረንሲ ማለት "የምዕናብ ገንዘብ ወይም የምዕናብ መገበያያ" ማለት ነው የምዕናብ ሲባል የማይጨበጥ የማይዳሰስና በኢንተርኔት ላይ የተቀመጠ ገንዘብ ሚለውን ለመግለፅ እንጅ እንደው ዝምብሎ የሕልምሀብት ማለት አይደለም
ለምሳሌ የሞባይል ካርድ ገዝተን አየር ሰዓት ስንሞላ የሞላነው አየር ሰዓት ማይዳሰስ እና ማይጨበጥ ነው ነገር ግን ሲም ካርዳችን ላይ ሚቀመጥ ሀብታችን ነው አየርሰዓት ሲም ካርድ ላይ ሚቀመጥ ሀብታችን ሲሆን ክሪፕቶ ደግሞ ኢንተርኔት ላይ ሚቀመጥ ሀብታችን ማለት ነው።
ይበልጥ እንዲቀለን ክሪብቶን በእንጀራ መስለን እንመልከተው
ለምሳሌ ክሪፕቶ ማለት እንጀራ ነው ብላችሁ አስቡት ለምሳሌ ነው!
ክሪፕቶ ከጀርባው እጅግ በረቀቁ ሚስጥራዊና ውስብስብ ኮዶች የተጠበቀ ነው እንጀራም እንጀራ ሆኖ ከመውጣቱ በፊት የተለያዩ የረቀቁ የመብላላት ሂደቶችን አልፎ ሚመጣ ሲሆን የእንጀራውን ጣዕም ሚጠብቁ እና ሚወስኑ የረቀቁ ኮዶች ብላችሁ ውሰዱት
ክሪፕቶከረንሲ የባንክ ተቃራኒ ነው አንድ የበላይ ተቆጣጣሪ የለውም ሁሉም ነገር ሚመራው በተጠቃሚው ስምምነት ብቻ ነው በተመሣሣይ እንጀራም ተቆጣጣሪ የለውም አንዱን እንጀራ መርጦ ምርጥ ነው ብሎ ተፈላጊነቱ እንዲጨምር ሚያደርገውም ሆነ አልፈልገውም ብሎ ሚያራክሰው ተጠቃሚው ሕብረተሰብ ነው።
airdrop ምንድነው?
Airdrop ማለት በክሪፕቶ ካረንሲ ገበያ ታትሞ የሚለቀቀ አዲስ መገበያያ ዲጅታል ሳንቲም ማለት ነው እንደምሳሌ ስንመለከት በtelegram የተጀመረው ኖትኮይን ነበር ከNotcoin በፊት እነ ቢትኮይን ኢቴሪየም Toncoin ነበሩ ለሁሉም airdrop ጀማሪው Notcoin ስለሆነ ኖትኮይንን እንደምሳሌ ወስደን airdrop ምን ማለት እንደሆነ እንመልከት!
'Notcoin' ልክ ከዚህ በፊት ኑሮ እንደማያውቅ በዓይነቱ የተለየ 'አዲስ እንጀራ' አድርገን እንውሰደው
እንደ ኖትኮይን ያለ አዲስ ክሪፕቶካረንሲ ለመፍጠር ጥልቅ የሆነ የፕሮግራሚንግ ዕውቀት ይጠይቃል ልክ እንደዚሁ እስካሁን ከተለመዱት እንጀራዎች ሁሉ ፍፁም የተለየ Component እና አስተጋገር ያለው እንጀራ መፍጠርና ተቀባይነት ማግኘት በጣም ጥልቅ የስነ ምግብ ዕውቀት ይፈልጋል
አዲስ ክሪፕቶ (ለምሳሌ ኖትኮይን) ሲታተም ወደግብይት እንዲገባ ፍቃድ ሚሰጠውም ሆነ ሚከለክለው የበላይ አካል የለም ልክ እንደዚሁ አዲስ እንጀራ ፈጥራችሁ ወደ ገበያ ብታስተዋውቁ ሚከለክላችሁ የለም ሁለቱም ላይ ትልቁ Challenge ሚሆነው የፈጠራችሁትን አዲስ ካረንሲ ወይንም እንጀራ ሚጠቀም ሰው ማግኘት ነው።
በክሪፕቶ ውስጥ ዋሌት ሚባል ነገር አለ። ዋሌት ማለት ያገኛችሁትን ማንኛውም ክሪፕቶ ካረንሲ ምታስቀምጡበት ቦታ ማለት ነው እንጀራ ስትጋግሩም የጋገራችሁትን እንጀራ ምታኖሩበት መሶብ ያስፈልጋችኋል እሱ Wallet ነው
ሁሉም ዓይነት ክሪፕቶካረንሲዎች ሁሉም ዋሌቶች ላይ መቀመጥ አይችሉም በተመሣሣይ ሁሉንም ዓይነት እንጀራ ሁሉም መሶብ ላይ አታስቀምጡም የበቆሎ እንጀራ ብቻ በጥሩ Condition እንዲያስቀምጥ ተደርጎ የተሰራ አለ ለጤፍ እንጀራ ብቻ የተሰራ አለ ለዳጉሳ እንጀራ ብቻ የተሰራ አለ እንዲሁም ደግሞ ሁሉንም የእንጀራ ዓይነት በጥሩ Condition ሚያስቀምጥ መሶብ አለ ይህን ሚወስነው መሶቡን የሰራው ሰውዬ ነው ልክ እንዚሁ ወደ ዋሌት ሚገባውን ክሪፕቶ ካረንሲ ዓይነት ሚወስነው ዋሌቱን የፈጠረው ሰውዬ ነው ለምሳሌ ቴሌግራም ላይ ያለው ዋሌት ማይቀበላቸው ካረንሲዎች አሉ በተቃራኒው ደግሞ ሁሉንም ካረንሲዎች ሚቀበል 'Guarda' ሚባል ዋሌት ደግሞ አለ
እንዴት የስልክ Screen Tap በማድረግ ወይም farm በማድረግ ገንዘብ ለማግኘት ተቻለ?
ቅድም እንዳነሳነው አዲስ ኮይን ወይንም አዲስ እንጀራ ከፈጠራችሁ በኋላ ዋነኛው ችግር ተጠቃሚ ማግኘት ነው ስለዚህ በቀላሉ ተጠቃሚ ለማግኘት የተለያየ ሲስተም መጠቀም ግድ ነው ከዚህ መሀል አንዱ አዲሱን ኮይን በነፃ መስጠት ወይንም ከአዲሱ እንጀራ ላይ Sample እየሰጡ ሰዎች እንዲለምዱት ማድረግ ነው ይህንን ነው Airdrop ብለን ምንጠራው ሰዎች በነፃ ለትንሽ ግዜ ከወስዱ በኋላ ነፃ መስጠቱ ይቆማል በዚህ ግዜ መጀመርያ ላይ በነፃ ተበትኖ የነበረውን አዲሱን ኮይን ወይንም እንጀራ ብዙ ሰው ከወደደው ተፈላጊነቱ ስለሚጨምር ዋጋውም አብሮ ይጨምራል ዋጋው በሚጨምርበት ግዜ ደግሞ አዲሱን ኮይን ወይም እንጀራ የፈጠረው ሰውዬ ከሁሉም በተሻለ መልኩ አብዛኛውን መጠን በእጁ የማስቀመጥ ዕድል ስላለው ቀን ጠብቆ በውድ በመሸጥ ብዙ ትርፍ ያገኛል ስለዚህ አዲስ ዲጅታል ኮይን ሚፈጥር ፕሮግራመር ከአሰልቺ ልፋት በኋላ ሚያገኘው ዋነኛ ጥቅሙ ይኀው ነው።
ለምሳሌ ኢትዮ ቴሌኮም ድሮ "0911...ብሎ ሚጀምር" ሲም ካርድ ሲሸጥ ሲሙን ለሚገዙ ደንበኞች የ15 ብር ካርድ አብሮ ይሸልም ነበር ዛሬ ላይ ግን 11 ቤት ሲም በጣም ተፈላጊ ሆኗል ቀድመው 11 ቤት ሲም እየተሸለሙ የገዙ ዛሬ ሲሙን በሺ ብሮች መሸጥ ይችላሉ ከሁሉም በተሻለ ደግሞ እራሱ ቴሌ በጣም ብዙ 11 ቤት ሲም በእጁ ስለሚገኝ ከሁሉም የተሻለ ትርፍ ያገኛል እንበልና ቴሌ 15 ብር እየሸለመ ያደለው ሲም ፈላጊ ቢያጣ ይከስር ነበር።
ከዚህ በተጨማሪ አዲስ ኮይን ሚፈጥሩ ፕሮግራመሮች ኮይናቸው ተፈላጊ እንዲሆን ከተለያየ Service ጋር ያገናኙታል። ለምሳሌ ኖት ኮይን በToncoin በኩል ከቴሌግራም ጋር ስምምነት ፈጥሮ ነበር ወደ ሰዎች ብቅ ያለው ስለዘህ ቴሌግራም ላይ ግዢ ለመፈፅም እና ልውውጥ ለማድረግ ሲፈልጉ ሊጠቀሙት ስለሚችሉ ዋጋው ይጨምራል ተብሎ ይታሰባል አዲስ እንጀራ የሚፈጥረውም ሰው ዝም ብሎ አዲስ እንጀራ ከሚፈጥር ይልቅ ከክትፎ ጋር ሲበላ ጥሩ ጣዕም ሚሰጥ እንጀራ ወይንም ደግሞ ከሽሮ ጋር ሲበላ ጥሩ ጣዕም ሚሰጥ እንጀራ ቢፈጥር በቀላሉ የሰዎችን የመጠቀም ፍላጎት ሊያገኝ ይችላል። እዚ ጋር ብዚ ተጠቃሚ ሲኖረው ዋጋው ይቀንሳል ልትሉም ትችላላችሁ በቀላሉ ለማስረዳት ያህል ልክ እንጀራውን ልታከፋፍሉበት ምታስቡት ብር አለ የመደባቹት ከዛ በላይ ሰው ከበዛ ወፍራም እንጅራ ምታቀርቡ ከነበር ለሁሉም እንዲዳረስ ስስ ታረጉታላቹ ጤፉን ለመቆጠብ ይሄን በairdrop total supply ብለን እንጠራዋለን ከመደቡት በላይ ሁኖ ከተገኘ በወፍራሙ ሊሰጡት የነበረውን ቶክን ለሁሉም እንዲዳረስ ስስ ማረግ ይጀምራሉ ማለት ነው!
Blockchain ምንድነው?
ሌላው በክሪፕቶ ውስጥ ያለ Concept Blockchain ይባላል Blockchain በጣም ሰፊ ርዕስ ሲሆን በደፈናው ግን እያንዳንዱ የክሪፕቶ ልውውጥ የሚመዘገብበት 'መዝገብ' ማለት ነው ለምሳሌ ባንኮች ጋር ስትሄዱ እያንዳንዱን Transaction ባንኮች ይመዘግባሉ ነገር ግን መዝገቡ ሚኖረውም ሆነ የሁሉንም ሰው ገንዘብ ዝውውር ሚያውቁት ባንኮች ብቻ ናቸው ለክሪፕቶ ሲሆን ከዚህ ይለያል እያንዳንዱ ሚደረገው Transaction Blockchain ላይ ሚመዘገብ ሲሆን የመዝገቡ ኮፒ በሁሉም የክሪፕቶ ተጠቃሚ Computer ወይም ስልክ ላይ ይቀመጣል ስለዚህ እያንዳንዱ ሚፈፀመው Transaction ግልፅ እና ሁሉም ሰው ሚመለከተው ይሆናል ለማጭበርበርም አይታሰብም።

Crypot ውስጥ Pumping Crypto የተባለ system አለ ምድነው ለምን ይጠቅማል?
pumping crypto ማለት ትሬደሮች ወይም በባለሀብቶች ቡድን የተቀናጁ የ crypto ዋጋን በሰው ሰራሽ መንገድ ማለትም እራሳቸው የተቀናጁት ሰዎች የሚጨምሩበትን መንገድ ነው።
የፓምፑ ዋና ግብ ፍላጎት መጨመር, ሌሎች የcrypto market ተሳታፊዎችን መሳብ እና ከዚያም ክሪብቶዎቹን በከፍተኛ ዋጋ መሸጥ ነው ይህ ሂደት ብዙ ጊዜ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪን እና ማሽቆልቆሉን ያስከትላል ይህም ልምድ ለሌላቸው ባለሀብቶች ኪሳራ ሊያደርስ ይችላል።
pumping እንዴት ይሠራል?
1ኛ ቡድን ማደራጀት፡ ተሳታፊዎች የአንድ የተወሰነ cryptocurrency ግዢ በተቀናጀ መልኩ በእኩል ሰዐት ለመግዛት ይስማማሉ ብዙ ጊዜ በግል ቻቶች ወይም የራሳቸውን ግሩፕ ከፍተው መቼ እና ምን crypto ላይ invest እንደሚያረጉ ይመካከራሉ።
2ተኛ የዋጋ ጭማሪ፡ ክሪብቶው በቡድን በመግዛት ሌሎች ትሬደሮች ድንገተኛ ፍላጎት ይፈጠርባቸዋል ይህም ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል
3ተኛ ሌሎች ትሬደሮችን መሳብ፡- የዋጋ ጭማሪው አዳዲስ ትሬደሮችን በመሳብ ትርፋማነትን የበለጠ ያሳድጋል
4ተኛ crypton መሸጥ፡- ዋጋው ሲጨምር ይህን እቅድ ያቀዱት ሰዎች ወዲያው የገዙትን ክሪብቶ ይሸጣሉ በዚም ትልቅ ትርፍ ያገኙበታል!
pumping ጉዳቱ
🔺 unpredictability፡ ዋጋው በማንኛውም ጊዜ crash ሊያረግ ይችላል።
🔹 market manipulation:- ፓምፕ ማድረግ ከሥነ ምግባር ውጭ የሆነና ካቀዱት ሰዎች ውጪ ሌሎች ሰዎችን ለኪሳራ ሊጥል ይችላል በአንዳንድ አገሮች ሕገወጥ ነው።
🔹 ኪሳራ፡- ዘግይተው trade ያረጉ ሰዎች ብዙ ገንዘባቸውን ያጣሉ ዋጋው መጨመሩን እና ብዙ ሰው invest እንዳደረገበት ብቻ ነው ሚያዩት ከጀርባ በምን የተነሳ እንደጨመረ ምንም የሚያቁት ነገር ስለሌ ለኪሳራ ይጋለጣሉ።
በቀላሉ ለማስረዳት እዚ የኛ ቻናል ተከታዮች አላቹ እና የሆነ crypto ላይ በተመሳሳይ ሰዐት invest እንድናረግ ተነጋግረን ዋጋው እየጨመረ ሲመጣ መሸጥ ማለት ነው ከኛ ቻናል ውጪ ያሉ ሰዎች ደሞ ዋጋው ለምን እንደጨመረ ስለማያቁ invest ቢያረጉ እኛ እጅ ላይ ያለውን crypto መልሰን ስለምንሸጠው ኪሳራ ውስጥ ይወድቃሉ ማለት ነው።
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ቤተሰብ በተለይ trade ለምታረጉ ሰዎች crypto risky እንደሆነ ትረዳላቹ!!
crypto pumping😊
@Crypto_433et
@Crypto_433et
pumping crypto ማለት ትሬደሮች ወይም በባለሀብቶች ቡድን የተቀናጁ የ crypto ዋጋን በሰው ሰራሽ መንገድ ማለትም እራሳቸው የተቀናጁት ሰዎች የሚጨምሩበትን መንገድ ነው።
የፓምፑ ዋና ግብ ፍላጎት መጨመር, ሌሎች የcrypto market ተሳታፊዎችን መሳብ እና ከዚያም ክሪብቶዎቹን በከፍተኛ ዋጋ መሸጥ ነው ይህ ሂደት ብዙ ጊዜ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪን እና ማሽቆልቆሉን ያስከትላል ይህም ልምድ ለሌላቸው ባለሀብቶች ኪሳራ ሊያደርስ ይችላል።
pumping እንዴት ይሠራል?
1ኛ ቡድን ማደራጀት፡ ተሳታፊዎች የአንድ የተወሰነ cryptocurrency ግዢ በተቀናጀ መልኩ በእኩል ሰዐት ለመግዛት ይስማማሉ ብዙ ጊዜ በግል ቻቶች ወይም የራሳቸውን ግሩፕ ከፍተው መቼ እና ምን crypto ላይ invest እንደሚያረጉ ይመካከራሉ።
2ተኛ የዋጋ ጭማሪ፡ ክሪብቶው በቡድን በመግዛት ሌሎች ትሬደሮች ድንገተኛ ፍላጎት ይፈጠርባቸዋል ይህም ዋጋውን ከፍ ያደርገዋል
3ተኛ ሌሎች ትሬደሮችን መሳብ፡- የዋጋ ጭማሪው አዳዲስ ትሬደሮችን በመሳብ ትርፋማነትን የበለጠ ያሳድጋል
4ተኛ crypton መሸጥ፡- ዋጋው ሲጨምር ይህን እቅድ ያቀዱት ሰዎች ወዲያው የገዙትን ክሪብቶ ይሸጣሉ በዚም ትልቅ ትርፍ ያገኙበታል!
pumping ጉዳቱ
በቀላሉ ለማስረዳት እዚ የኛ ቻናል ተከታዮች አላቹ እና የሆነ crypto ላይ በተመሳሳይ ሰዐት invest እንድናረግ ተነጋግረን ዋጋው እየጨመረ ሲመጣ መሸጥ ማለት ነው ከኛ ቻናል ውጪ ያሉ ሰዎች ደሞ ዋጋው ለምን እንደጨመረ ስለማያቁ invest ቢያረጉ እኛ እጅ ላይ ያለውን crypto መልሰን ስለምንሸጠው ኪሳራ ውስጥ ይወድቃሉ ማለት ነው።
ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ቤተሰብ በተለይ trade ለምታረጉ ሰዎች crypto risky እንደሆነ ትረዳላቹ!!
crypto pumping😊
@Crypto_433et
@Crypto_433et
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ChatGPT | Nano Banana | Seedance
As a beginner full-stack web developer looking to make a small income while also honing your skills, there are several avenues you can explore. Here’s a tailored approach to help you achieve both goals:
▎1. Freelancing
• Platforms: Start with platforms like Upwork, Fiverr, or Freelancer. Offer services like website development, bug fixes, or enhancements.
• Portfolio: Build a small portfolio with personal projects or contributions to open-source projects to showcase your skills.
▎2. Build and Sell Small Projects
• Create simple web applications or tools that solve specific problems. You can sell these on platforms like Gumroad or CodeCanyon.
• Examples include a task manager, budgeting tool, or a simple blog platform.
▎3. Contribute to Open Source
• Contributing to open-source projects can help you improve your skills and build your portfolio. Websites like GitHub have many projects looking for contributors.
• This also helps you learn from experienced developers and understand best practices.
▎4. Create a Personal Blog or Portfolio Site
• Build a personal website to showcase your projects, write about your learning journey, and share tutorials or insights related to web development.
• Use this platform to demonstrate your skills and attract potential clients.
▎5. Online Tutoring
• If you feel confident in certain topics, consider tutoring beginners in web development. Platforms like Wyzant or even local community boards can help you find students.
▎6. Participate in Coding Challenges
• Websites like LeetCode, HackerRank, or Codewars offer coding challenges that can sharpen your skills. You can also participate in hackathons, which sometimes offer cash prizes.
▎7. Remote Internships or Part-Time Jobs
• Look for remote internships or part-time positions that allow you to work on real projects while getting paid. Websites like AngelList and Remote.co often list such opportunities.
▎8. Develop WordPress Themes or Plugins
• If you have experience with WordPress, consider creating themes or plugins and selling them on marketplaces like ThemeForest.
▎9. Offer Website Maintenance Services
• Many small businesses need help maintaining their websites. Offer services for regular updates, backups, and security checks.
▎10. Networking and Collaboration
• Join local or online developer communities (e.g., Meetup, Discord groups) to network with other developers. Collaborating on projects can lead to paid opportunities.
▎Tips for Skill Improvement:
• Online Courses: Use platforms like Codecademy, Udemy, or Coursera to take courses on specific technologies (e.g., React, Node.js).
• Build Real Projects: Work on personal projects that interest you. This could be anything from a personal blog to a web application that addresses a problem you face.
• Follow Tutorials: Follow along with tutorials on YouTube or blogs to learn new frameworks or libraries.
• Stay Updated: Follow industry blogs and forums (e.g., Stack Overflow, Dev.to) to stay informed about the latest trends and technologies in web development.
By combining these strategies, you can start earning a small income while continuously improving your full-stack web development skills. Good luck!

👍2
How can I would be a tech person now a days.....?🏃🏼➡️🏃🏼➡️🏃♀️➡️
🏃♀️: ❌
🏃🏼➡️: 💯
Next topic..
🏃♀️: ❌
🏃🏼➡️: 💯
Next topic..
🔥2
🗣FAM ዛሬ አሪፍ የሆነ information ላጋራቹ 👀
ልክ እንደ YouTube ነው 🫴
🎬 Long Video በማየት እና በመልቀቅ ✅
❤️ Like, 💬 Comment, Subscribe በማድረግ ✅
Dollar💵(USDT $) መስራት የምትችሉበት 💵
⚡️ ገራሚ App አለ 🤜
💰በ ፈለጋችሁት ሰዓት Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ ✌️
💰Withdrawal proof 100% ✅
💵 App Link 👉 👇👇
https://app.buzzerfan.com/referral-invite/rs64d32a500e3440a9a3936f8c98dab0ef

❤1👍1
💫Buzzer app አሁን ላይ ከሚከፍላችሁ በተጨማሪ በJune ወር ላይ የራሳቸው ቶከን launch ስለሚያረጉ most probably ቅድሚያ ለገቡ ተጠቃሚዎችና presale ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ኤርድሮፕ ያዘጋጃሉ
Group ከፈለጋችሁ👇👇
https://t.me/dive_4next
Group ከፈለጋችሁ👇👇
https://t.me/dive_4next
Telegram
Ďive_įn next_Ŵorld🚣🚀 chat
Here you can add, share follow up with your friends
👍4
Tech Focus pinned «💫Buzzer app አሁን ላይ ከሚከፍላችሁ በተጨማሪ በJune ወር ላይ የራሳቸው ቶከን launch ስለሚያረጉ most probably ቅድሚያ ለገቡ ተጠቃሚዎችና presale ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ኤርድሮፕ ያዘጋጃሉ Group ከፈለጋችሁ👇👇 https://t.me/dive_4next»
🤩 ስማርት ቲቪዎች እና AI አዲስ ምዕራፍ! 📺🤖
ማይክሮሶፍት ኮፓይሎትን (Microsoft Copilot) ወደ ሳምሰንግ ቴሌቪዥኖች እያመጣ ነው!
ማይክሮሶፍት በይፋዊ ገጹ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ረዳቱን ኮፓይሎትን በተመረጡ የሳምሰንግ (Samsung) ስማርት ቲቪዎች ላይ ማካተት መጀመሩን አስታውቋል።
🔥 የትብብሩ ዓላማ ምንድን ነው?
ከSamsung ጋር በመተባበር የቴሌቪዥን ልምድን ይበልጥ ስማርት፣ ለአጠቃቀም ምቹና አዝናኝ ለማድረግ መስራት ነው።
* ✅ ነፃ አገልግሎት: አገልግሎቱ ክፍያ የማይጠይቅ ሲሆን፣
* 🗣️ ቀላል አጠቃቀም: ኮፓይሎትን በድምፅም ሆነ በፅሁፍ በቀላሉ ማግኘት ይቻላል።
ኮፓይሎት ምን ሊያደርግልዎ ይችላል? 🤔
ይህ AI ረዳት በግል ምርጫዎ ላይ ተመስርቶ የቴሌቪዥን አጠቃቀምዎን ግላዊ ያደርገዋል። የሚከተሉትንና ሌሎች ብዙ ነገሮችን መጠየቅ ይችላሉ፦
* ሾዎችን እንዲመክርልዎ (recommend)።
* ጀምረው ያቋረጧቸውን ወይም ያላዩዋቸውን ፊልሞች እንዲገመግምልዎ (review)።
* የተለያዩ ምርጫ ያላቸውን ሰዎች የሚያስማማ ፊልም እንዲያገኝልዎ።
የምሳሌ ጥያቄዎች:
* "ወደ The Crown ተመልሼ መግባት እፈልጋለሁ። ሲዝን 3፣ ክፍል 4 ላይ ነበር ያቋረጥኩት። ከዚያ በፊት ምን ሆነ?"
> 💡 ከቴሌቪዥን ውጪም: "ቅዳሜ በዚያ ከተማ ለእግር ጉዞ ጥሩ የአየር ሁኔታ ይኖራል?" ወይም "ከብሬክአፕ በኋላ ደስ እንዲለኝ የሚያደርግ ነገር አድርግልኝ።"
>
ይህ አዲስ ቴክኖሎጂ የቲቪ አጠቃቀምን ወደ አዲስ ምዕራፍ እንደሚያሸጋግረው ይጠበቃል።
ምን ያህል ተጠቅመውበታል? አስተያየቶን ያጋሩ! 👇
@dive_4next
ሞባይል ስልካችን በሌላ ሰው ቢጠለፍ እንዴት ማወቅ እንችላለን? |
፰፰፰፰፰፰፰
ብዙ ጥያቄዎች ትጠይቁኛላችሁ።
ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል "ሞባይል ስልካችን
ቢጠለፍ፣መጠለፉን እንዴት ማወቅ እንችላለን?" የሚለው
በተደጋጋሚ ከሚቀርቡልኝ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው።
ሞባይል ስልካችን በሌላ አካል መጠለፉን ወይም አለመጠለፉን
በቀላሉ ማወቅ የሚያስችለን አጭር ኮድ አለ።
ይህ አጭር ኮድ፦ *#21# ነው።
ይህንን ኮድ ለመሞከር ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ፣
1- ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ትደውላላችሁ።
ከዚያ ልክ በመጀመሪያው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Not
Forwarded" የሚል ከመጣ ስልካችሁ አልተጠለፈም ማለት
ነው።
2- ነገር ግን ሞባይል ስልካችሁ ላይ *#21# ብላችሁ ስትደውሉ "Forwarded" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ
ተጠልፏል ማለት ነው።
3- በተራ ቁጥር 2 መሰረት ሞባይል ስልካችሁ መጠለፉን ካረጋገጣችሁ በኋላ የስልካችሁ መጠለፍ ለማስቆም ሞባይል
ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ መደወል።
ሞባይል ስልካችሁ ላይ ##002# ብላችሁ ስትደውሉ ፣ልክ በሁለተኛው ምስል ላይ እንደምትመለከቱት "Call forwarding
all erase successful" የሚል መልዕክት ከመጣ ስልካችሁ ከመጠለፍ አዳናችሁ ማለት ነው።
በተጨማሪም :-
👉👉 *#62# ወይም
👉👉*#61#
👉👉*#67#
በመጠቀም የድምፅ,የዳታ ፋክስ መሰጅ ዳይቨርት ወይም ፎርዋርድ መደረጉን እና አለመደረጉን ማወቅ ይቻላል::
*#62# - With this, you can know if any of your calls - voice, data, fax, SMS etc, has been forwarded or diverted without your knowledge.
በነገራችን ላይ ይህ ዘዴ ሁሉም ስልኮች ላይ ይሰራል ማለት ላይሆን ይችላል።
👆👆👆

የተሰረቀ ስልክዎን እንዴት ማግኘት ይችላሉ ? ይህ መፍትሄ ሊሆን ይችላል!
ስማርት ስልኮች በሚያወጡት ዋጋ እና በሚይዙት ግላዊ መረጃዎች ምክንያት የሌቦችን ትኩረት ይስባሉ፡፡ የተሰረቀ ስልክዎን ትራክ አድርገዉ ማግኘት ሁልጊዜም ስኬታማ ባይሆንም፣ የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ግን ይችላሉ፡፡
🏃🏼➡️Read 👇🏻👇🏻
next About Steps:-
FOCUS FOCUS FOCUS on TECH
🙄👇👇👇👇👇
@techfocus_hub
@techfocus_hub
@techfocus_chat

👍2❤1
Tech Focus
የተሰረቀ ስልክዎን እንዴት ማግኘት ይችላሉ ? ይህ መፍትሄ ሊሆን ይችላል! ስማርት ስልኮች በሚያወጡት ዋጋ እና በሚይዙት ግላዊ መረጃዎች ምክንያት የሌቦችን ትኩረት ይስባሉ፡፡ የተሰረቀ ስልክዎን ትራክ አድርገዉ ማግኘት ሁልጊዜም ስኬታማ ባይሆንም፣ የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት ግን ይችላሉ፡፡ 🏃🏼➡️Read 👇🏻👇🏻 next About Steps:- FOCUS…
Steps:-
....የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎን ለማግኘት የሚችሉባቸዉን ቅድመ ሁኔታዎችን ማመቻቸት...👇🏻👇🏻
1ኛ) የጉግልን አንድሮይድ መሳሪያ መቆጣጠሪያን በመጠቀም የጉግልን Android Device Manager በመጠቀም የተሰረቀ ስልክዎን ማግኘት ይችላሉ፣ አፕሊኬሽኑን በቅድሚያ ባይጭኑትም እንሁን ስልክዎን ትራክ ማድረግ ይችላሉ፡፡
የሚያስፈልጉት ቅድመ ሁኔታዎች፡
*የጠፋዉ ስልክ ከጉግል አካዉንት ጋር የተገናኘ መሆን አለበት
*የጠፋዉ ስልክ ከኢንተርኔት ጋር የተገናኘ መሆን አለበት፤ ያለ ኢንተርኔት ስልኩን ትራክ ማድረግ አይቻልም
*የ Android Device Manager ስልክዎን ትራክ እንዲያደርገዉ በጉግል አፕ መተግበሪያዉ በኩል ፈቃድ መስጠት ይኖርቦታል(አብዛኛዉን ጊዜ ስልኩን ትራክ የማድረግ ፍቃድ አለዉ)
ይህ አፕሊኬሽን አንድሮይድ ስልክዎን ትራክ ማድረግ እንዲችሉ በጉግል የተሰራ መሳሪያ ነዉ፡፡
መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1)Android Device Manager ብለዉ ጉግል ላይ መጻፍ ከዛም ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
2ኛ)Android Device Manager የሚለዉን ዌብሳይትን ይምረጡ
3)ስልክዎ ላይ የተጠቀሙትን የጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስዎርድ አስገብተዉ የጠፋ ወይም የተሰረቀዉን ስልክ ያለበት ቦታ ማወቅ ይችላሉ፡፡
2) የጉግል ካርታ/ Google Map የመገኛ History በመመልከት የጠፋ ወይም የተሰረቀዉ ስልክ የሚገኝበትን ቦታ በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችሎት
ሌላኛዉ መንገድ ነዉ፡፡ መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1. Google Maps Location History ብለዉ ጉግል ላይ ይጻፋ እና ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
2. ከዛም Calendar ከሚለዉ በታች የሚገኘዉን “Show Time-Stamps” የሚለዉን ይምረጡ እና መረጃዉን የሚፈልጉበትን ቀን ይምረጡ፡፡
3. ስልኩ ጉግል ካርታ ትራክ የተደረገበትን የመጨረሻ አድራሻ ለማወቅ፣ Latest Time Stamp የሚለዉን ይጫኑ፡፡
3) የጠፋዉ ስልክ ላይ ኢንተርኔትን ብቻ በመጠቅም Android Lost App በመጫን የጠፋዉ ወይም የተሰረቀዉ ስልክዎ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ካለዉ እና ከእርስዎ የጉግል አካዉንት ጋር የተገናኘ ከሆነ፤ ስልክዎ እጅዎ ላይ ባይሆንም ኢንተርኔትን በመጠቀም ከ Google Play Store ላይ Android Lost App መጫን ይችላሉ፡፡ መከተል ያለቦት አካሄድ፡
1) ማንኛዉንም ስልክ በመጠቀም “Android lost register” የሚል ቴክስት ወደ ጠፋዉ ስልክዎ ይላኩ፡፡ ይህን ሲያደርጉ Android Lost App የእርስዎን
ጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስወርድ በመጠቀም እራሱን በራሱ ስልኩ ላይ ይመዘግባል፡፡
2) ከዛም Android Lost website ብለዉ ጉግል ላይ ይጻፋ እና ፈልግን/ Search ይጫኑ፡፡
3) Android Lost website ይምረጡ እና የእርስዎን ጉግል አካዉንት ኢሜይል ስም እና ፓስወርድ ያስገቡ፡፡ ይህን ሲያደርጉ ስልክዎን ካሉበት ቦታ ሆነዉ መቆጣጠር ይችላሉ - ይህም፡
*ወደ ስልክዎ የተላኩ SMS መልእክቶችን ማንበብ ያስችሎታል
*የጠፋዉ ስልክዎ ከፍተኛ ድምፅ ያለዉ አላርም እና ስክሪኑ እንዲያበራ ማድረግ ያስችሎታል
*ስልክዎ ያለበትን አድራሻ ማወቅ ያስችሎታል
*ስልክዎን መቆለፍ እና መክፈት ያስችሎታል
*ግላዊ መረጃዎችዎን ማጥፋት ያስችሎታል
*ሚሞሪ ካርዱ ላይ የተጫኑ መረጃዎችን ማጥፋት ያስችሎታል፡፡
*የፊትለፊት ወይም የኋላ ካሜራ በመጠቀም ስልክዎን የያዘውን ሠው ፎቶ ማንሳት ያስችሎታል፡፡
የተሰረቀ ወይም የጠፋ ስልክዎ ተስፋ ከመቁረጥዎ በፊት ከላይ የተጠቀሙትን መንገዶችን ይጠቀሙ፡፡ ስልክዎን መልሰው ሊያገኙት ይችላሉ!!!
100% ትክክል ነዉ ነገርግን የጎግል አካዉንት ፖስዋርድ ማወቅ አለበት
@dive_4next
@dive_4nextWorld

❤3👍1