Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
የኢመደአ የ2017 ዓ/ም የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ ሰመር ካምፕ ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) #INSA ላለፉት ሦስት ተከታታይ አመታት በሳይበር ደህንነት ዘርፍ ልዩ ተሰጥኦ ያላቸዉን ታዳጊዎች እየመለመለ በማሰልጠን ወደ ተቋሙ እና ወደ ሳይበር ኢንዱስትሪዉ እንዲቀላቀሉ ሲያደርግ ቆይቷል። በያዝነው 2017 ዓ.ም ከባለፉት ሦስት አመታት በተሻለ ሁኔታ በመላ ሀገሪቱ ልዩ ታለንት ያላቸዉን ከአንደኛ ደረጃ ትምህርት እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ያሉ በመመልመል ለ4ኛ ዙር ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል። በመሆኑም በሳይበር ደህንነት፤ በዴቨሎፕመንት፤ በኢምቤድድ ሲስተም እና በኤሮስፔስ ላይ ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት (Talent with passion) ያላችሁ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል ( https://t.me/cteinsa ) በመግባት ስለ ፕሮግራሙ በቂ መረጃ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ቻሌንጁን ለመመዝገብ የሚከተለዉን ሊንክ ተጠቅማችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። https://talent.insa.gov.et
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933

🔥1
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
🔥 $9,300 Up for Grabs at the ETEX 2025 Hackathon!
Compete in League 1, 2, or 3 and prove your cyber skills on the global stage.
🚨Deadline: 12th May 2025
Hosted on CYBER RANGES – the elite cyber training platform.
Open to Ethiopian & international participants.
Register now and claim your spot! - https://shorturl.at/sRRzY
#ETEX #ETEX2025 #Hackathon #CyberSecurity #DigitalEthiopia #TechForAfrica #HackathonPartner #CyberRanges #EthiopiaTech
Ethiopian Artificial Intelligence Institute | Cyber Security Council | Information Network Security Administration| QNA Marcom | African Union |

👍2
Forwarded from Tikvah-University
ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚዋ
ፌቨን ጉርጁ አውግቸው በ2017 ዓ.ም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች እጅግ ከፍተኛውን ውጤት በማምጣት ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎች እና የዋንጫ ተሸላሚ ሆናለች፡፡
የሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ተማሪዋ ፌቨን፤ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 4.00 በማምጣት ከትምህርት ክፍሏ፣ ከፋኩልቲዋ፣ ከኮሌጇ እንዲሁም ከአጠቃላይ የዩኒቨርሲቲው ተመራቂዎች ከፍተኛ የሆነውን ውጤት አስመዝግባለች፡፡
ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት ከ6 ሺህ በላይ ተማሪዎች ያስመረቀ ሲሆን፤ ከተመራቂዎቹ መካከል 111ዱ የሦስተኛ ዲግሪ (PhD) ተመራቂዎች ናቸው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይበር ደህንነት የትምህርት መስክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
@tikvahuniversity

🔥2
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
በአፍሪካ ሀገራት ላይ የሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩ እንዳሳሰበው ኢንተርፖል ገለፀ
ሰኔ 20/2017 ዓ.ም፦ ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (Interpol) በአፍሪካ አሕጉር ላይ የሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመሩ መጣቻቸው እንዳሳሰበው ገለጸ፡፡
የኢንተርፖል የ2025 የአፍሪካ የሳይበር ስጋት ግምገማ ዘገባ እንደሚያመለክተው በአፍሪካ አሕጉር ከተፈጸሙ የሳይበር ወንጀሎች ውስጥ በብዛት የተፈጸሙት የሳይበር ወንጀሎች፤ ከማስገር ጋር የተያያዙ ማጭበርበሮች (phishing-related scams)፣ ራንሰምዌር፣ በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚደርስ ጥቃት (business email compromise - BEC))፣ እንዲሁም በቁልፍ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚሰነዘሩ የሳይበር ጥቃቶ በዋናነት የሚጠቀሱ መሆናቸውን ተቋሙ ይፋ ባደረገው ሪፓርት አመላክቷል፡፡
በአፍሪካ ላይ ለሚደርሱ የሳይበር ወንጀሎች በከፍተኛ ፍጥነት መጨመር አንደ ምክንያት ከሚጠቀሱ ጉዳዮች በዋናነት፤ የሳይበር ጥቃትን በመከላከል ረገድ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለው ትብብር አነስተኛ መሆን፣ እንዲሁም እጅግ ተለዋዋጭ ከሆነው የሳይበር ምህዳር ጋር አብሮ የማይራመድ የህግ ማዕቀፍ እና የሳይበር ደህንነት መሰረተ ልማት መሆናቸውን ገልጿል።
የሳይበር ደህንነት ጉዳይ ቴክኒካዊ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ መሰረታዊ የመረጋጋት፣ የሰላም እና የዘላቂ ልማት ምሰሶ ጭምር መሆኑን የገለጸው ኢንተርፖል፤ ይህንን እውን ከማድረግ አኳያ የአሕጉሪቱ አባል ሀገራት ለብሔራዊ የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት መረጋገጥ ቅድሚያ ትኩረት ሰጥተው በትብብር መስራት እንደሚጠበቅባቸው አሳስቧል፡፡
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላልጊያ ላይ ለተከሰተዉ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ማስተካከያ ለቀቀ
ጎግል በክሮም የመረጃ ማፈላለጊያ (browser) ላይ የታዩና ቀድሞ ያልተለዩ (zero-day) ተጋላጭነቶችን የሚቀርፍ የደህንነት ማሻሻያዎችን ለቀቀ፡፡
ይህ ክፍተት (CVE-2025-6554) አደገኛ ከሚባሉ ክፍተቶች መካከል የሚመደብ እንደሆነ የገለጸው ጎግል፤ ይህም ክፍተቱ በጥቃት ፈጻሚዎች ዘንድ ከተገኘ አጥቂው በተጠቃሚው ኮምፒዉተር፣ ስልክ ወይም ሌሎች ቁሶች ላይ ጥቃት ማድረስ የሚያስችል እድል እንደሚሰጠው ገልጿል። ከዚህ ከፍ ሲልም ተጋላጭነቱ የእነዚህን መሳሪያዎች ሙሉ ሲስተም ሊቆጣጠር እንደሚችልም አሳውቋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ አደጋ ስጋት ለመጠበቅ የጎግል ክሮም የመረጃ ማፈላልጊያ ከዚህ በታች በተዘረዘረው ስሪት መሰረት ማዘመን እንደሚያስፈልግ ኩባንያው አሳስቧል፡፡
• ዊንዶውስ (Windows) ምርት: 138.0.7204.96/.97
• ማክ ኦኤስ (macOS) ምርት: 138.0.7204.92/.93
• ሊነክስ (Linux) ምርት፡ 138.0.7204.96
በተጨማሪም እንደ Microsoft Edge፣ Brave፣ Opera እና Vivaldi ያሉ ሌሎች በክሮሚየም (Chromium) ላይ ለተመሰረቱ የመረጃ ማፈላልጊያዎች ላይ የክፍተት መሙያ እንደተለቀቁ ተጠቃሚዎች በፍጥነት እንዲያዘመኑም ኩባንያው መክሯል።

Forwarded from The Hacker News
🚨 Verified? Think again.
Malicious extensions can pose as trusted in VS Code, IntelliJ, Visual Studio & #Cursor—bypassing checks and running OS commands.
The “verified” badge isn’t protection. Even Microsoft’s filters missed it.
Full details → https://thehackernews.com/2025/07/new-flaw-in-ides-like-visual-studio.html

🫡2
Forwarded from The Hacker News
🚨 Over 3,500 websites hijacked to secretly mine crypto — just by visiting them.
The stealthy JavaScript miner hides in plain sight, adjusts intensity based on your device, and runs silently in the background.
It's linked to credit card theft too.
Read ↓ https://thehackernews.com/2025/07/3500-websites-hijacked-to-secretly-mine.html

Forwarded from ALX Ethiopia
Cybersecurity is one of the fastest-growing fields in tech - and it needs people like you.
Gain the skills to protect the digital world.
Train online. Learn fast. Start strong.
👉🏾 Apply now: https://bit.ly/47hqpma
#ALXEthiopia #ALXAfrica #ALXTribe #AIwithALX #Cybersecurity #dohardthings #lifeatalx

❤1
Forwarded from Opportunity Alerts📢
#Opportunity_Alerts📣
🌟 Calling All Young Innovators & Creators in Ethiopia! 🌟
✨ Do you dream of building robots, exploring space , decoding DNA, or shaping the future with technology? The Ministry of Innovation & Technology is opening its doors for young talents to join exclusive short-term training programs designed to unleash creativity and innovation.
This is not just training—it’s a launchpad for the next generation of scientists, inventors, and changemakers! 🚀✨
Areas of Training:
🌐 Digital & Emerging Technology
🤖 Robotics & Electronics
🛰️ Astronomy & Space Technology
🧬 Biotechnology
🔬 STEM Innovation
Eligibility
🔹 15–21 years old
🔹 Interest & talent in science, technology, or creative ideas
🔹 Ability to submit a 3-minute video describing your idea/thoughts
🔗 Apply Now: https://egate.et
For more info👇
📞 Call: +251925 518 888
📝 Deadline: September 07, 2025
"If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏
Follow us👇for more opportunities
@opportunity_alerts

❤2
Forwarded from Yekolo Temari (የቆሎ ተማሪ)
Hello #Hackers 😎 are you up for the challenge?
#TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉
Target : Tinamart.com
Report: cto.tinamart.com
PS. Valid reports #maybe rewarded!
#TinaMart says their system is rock solid. We say .... prove them wrong. 😉
Target : Tinamart.com
Report: cto.tinamart.com
PS. Valid reports #maybe rewarded!
Forwarded from INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA
የአይቻልም መንፈስን የሰበረዉ #ታላቁ_የህዳሴ_ግድብ_ተመረቀ
እንኳን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት አደረሰን አደረሳችሁ
እንኳን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ምርቃት አደረሰን አደረሳችሁ
Cyber Awareness Challenge 2025 is Here! 🛡
Are you ready to learn, create & shine in Ethiopia’s biggest cyber awareness movement?
🎯 How It Works:
Runs for 4 weeks — 1 video each week
Follow DigiNest in all social media
Wait for weekly topic → Create a 60-sec video
Post on your social media (TikTok/Instagram)
Tag this tiktok username @ diginestet & use #CyberAwarenessChallenge2025
📅 Weekly Topics:
1️⃣ Passwords & Online Safety
2️⃣ Cyberbullying & Digital Respect
3️⃣ Social Media Privacy
4️⃣ Cybersecurity Careers & Future
🏆 Prizes:
🎖 DigiNest CyberSmart Internship
🎖 Featured as Cyber Hero of the Month on our pages
📅 Starts: Oct 11 / ጥቅምት 1
Let’s make cybersecurity a movement, not just a topic.
Together, we’ll build a safer digital Ethiopia
#DigiNest #CyberSmartEthiopia #CyberAwarenessChallenge

Forwarded from ThreatX Security (Dawit Peter)
ThreatX Security Internship 2026 is OPEN!
We are a Top 120 AI Startup in Ethiopia building real cybersecurity & AI systems and we’re looking for talent.
Open roles:
• Software Developers
• Cybersecurity
• AI Specialists
• Graphic Designers
• Video Editors
- Work on real products
- Get international exposure
- Grow into global opportunities
📩 Apply now:
Send your CV or portfolio to threatxs@gmail.com
Comment “Intern” to get started.
#ThreatX #Cybersecurity #AI #Internship2026

OpenAI will start showing ads in ChatGPT for logged-in adult U.S. users on Free and Go plans.
📢 Ads are clearly labeled, appear only at the bottom of chats, and do not influence responses. OpenAI says conversations aren’t sold to advertisers, and ad personalization can be turned off.
🔗 Read → https://thehackernews.com/2026/01/openai-to-show-ads-in-chatgpt-for.html

😢1
Forwarded from INSA Cyber Talent Center
Vibe coding only works when you know what you’re doing.
On large projects, you can’t just rely on tools and hope for the best.
To even “vibe code,” you need to understand programming and the problem you’re solving.
As engineers, our job is to think first, understand the problem,
be clear about the expected outcome, and make the right trade-offs.
AI can help us write code faster,
but the logic, judgment, and responsibility still come from us.
Anyway, have a productive weekend:)
https://t.me/insactc

Telegram
INSA Cyber Talent Center
We work to inspire, cultivat, develop and hire talents in cyber ecosystem.
Forwarded from Zion Software Agency
Zion Software Agency is launching the Zion Talent Factory, a fully remote internship program designed to train and grow the next generation of software developers.
📌 Open Positions:
MERN Stack Interns
Laravel Interns
🧩 Requirements:
Basic knowledge of MERN or Laravel
CV / Resume
Portfolio (if available)
GitHub profile
⏱️ Ability to commit 10+ hours/week
Strong willingness to learn and grow
🛠 Selection Process:
CV & GitHub review
Shortlisting
Mini coding challenge
Final selection
🎁 What You Get:
🌍 100% remote work
💻 Real-world project experience
🧑🏫 Mentorship from senior developers
📜 Certificate & LinkedIn recommendation
💼 Opportunity for a paid role after completion
📥 How to Apply:
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc5BBu-7gFKfbSBqCaEmIkWLpEQ09u2iiVxgnNggaUsF3ToFQ/viewform?usp=dialog
🔔 Important:
Subscribe to our Telegram channel https://t.me/Zionsoftware
to receive official updates, shortlisting announcements, and next steps related to the internship program.