✳️
◽️ ለመግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
◽️አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።
◽️ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13+Mp
(Megapixels) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
◽️ ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500+MAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።
◽️ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
◽️ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡
◽️ ለመግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
🔺ፕሮሰሰር (Processor)
◽️አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።
🔺 ካሜራ (Camera)
◽️ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13+Mp
(Megapixels) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።
🔺ባትሪ (Battery)
◽️ ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500+MAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።
🔺ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)
◽️ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።
🔺 ስቶሬጅ (Storage)
◽️ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
😍4❤2👍2😘2
✅OLD TELEGRAM GROUP 🛫 ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው 💵💵
የዋጋ ጭማሪ 🪙🪙🪙🪙🪙
➡️➡️ከዝህ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ ግሩፕ ካላችሁ ቶሎ አናግሩኝ ✅
🆕በ2022 -
🔄በ2021 -
🔈በ2020 -
🔔በ2019 -
🔄በ2018 -
✈️✈️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ 🆕🆕🆕
እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 😀
➡️ብዙ ግሩፕ ካላቹ አስታየት ይኖሩዋል ✅✅
ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር⛈ @Tam_irat ⚡️
⚠️Clear history በጭራሽ መደረግ የለበትም❌

😍2❤1👍1🥰1😘1
⭐ MAJOR NOVEMBER 28 LIST ይደረጋል 😍
👉ያልጀመራችሁ ካላችሁ 15 ቀን አለ ወጥራችሁ ስሩ 👇
https://t.me/major/start?startapp=5881097479

😍3❤2