Tech_tips
1.18K subscribers
103 photos
6 videos
536 files
119 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
ትልልቅ ፋይሎችን ጥራቱን ሳይቀንስ መጠኑን (Size)ብቻ ለማሳነስ የሚረዱን አራት መንገዶች!!

1️⃣ IlovePDF.com - ምንም አፕሊኬሽን ሳይጭኑ በድረ-ገጽ ላይ ፋይሉን በመጫን ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ያሳንሳል።

2️⃣ SmallPDF - በጣም ትልልቅ ፋይሎችን ጥራታቸውን ሳይቀንሱ ለማሳነስ ይመረጣል።


3️⃣ PDF Compressor Bot - በቴሌግራም ላይ
@pdfcompressbot ብላችሁ ፈልጉ፤ ፋይሉን ስትልኩለት አሳንሶ ይመልስላችኋል።

➍Google file :-ገብታችሁ የfilleን 3 ነጠብጣብ በመንካት compresse ማድረግ ትችላላችሁ!!

ቻናሉን ሸር አድርጉት @smart_tech8
🥰42🔥2👏2
QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39_@GoldenBoot_Mods_Re.apk
7.4 MB
● QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39

የተለያዩ QR code እንዲሁም በBarcode እስካን ለማድረግ የሚረዳ አፕ ነው

አውርዳችሁ ተጠቀሙት👇

PlayStore:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gamma.scan2
4👍2🥰2
ኢትዮ ቴሌኮም የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር አቅርቧል።

እንዴት አያችሁት?
8👍2🥰2😍2
🤯በባህር ላይ ባሉ የinternat ገመዶቅች ላይ ጉዳት ቢያጋጥም ምን ሚፈጠር ይመስላቹሃል

የባህር ስር የኢንተርኔት ገመዶች የዘመናዊው ዓለም የዲጂታል የሕይወት መስመር እና የሥልጣኔያችን ዋነኛ የነርቭ ሥርዓት ናቸው። በእነዚህ እጅግ ስሱ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ማንኛውም ዓይነት ጉዳት፣ መላውን ዓለም በቅጽበት ወደ ድቅድቅ የመረጃ ጨለማ ውስጥ በመክተት ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ትርምስን የመፍጠር አቅም አለው። የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጥ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገራት ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ የሚወድቅበት እና የሰዎች የዕለት ተዕለት የዲጂታል ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ሽባ የሚሆንበት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ይፈጠራል።

ከዚህም በላይ ጉዳቱ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው ጠባሳ እጅግ የከፋ ነው፤ የባንክ አገልግሎቶች፣ የገንዘብ ዝውውሮች እና የዓለም አቀፍ የንግድ መረቦች በአንድ ጀምበር በመፈራረሳቸው ምክንያት ዓለማችንን ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ውድቀት ይዳርጋታል። የነዚህን ገመዶች ጥገና ለማከናወን የሚጠይቀው እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ ልዩ መርከቦች እና ረጅም ጊዜ ጉዳዩን ይበልጥ አሳሳቢ ያደርገዋል። ባጭሩ፣ በእነዚህ ገመዶች ላይ የሚደርስ አደጋ የሰው ልጅ ለዘመናት የገነባውን ዲጂታል ትስስር በማፈራረስ ሥልጣኔያችንን በበርካታ አሥርተ ዓመታት ወደ ኋላ የመመለስ አቅም ያለው ታላቅ መቅሰፍት ነው።

Shear📲 @smart_tech8
3🔥2😘2
ሁሉንም AI አንድ አይነት ይመስላችሁ ለነበራችሁ ሰዎች! ለስራችሁ፣ ለጥናታችሁ ወይም ህይወትን ለማቅለል ሚረዱ ai tools 👇


1⃣🧠 ChatGPT (ለንግግር እና ለጠቅላላ እውቀት)
ለማንኛውም ጥያቄ ግልጽና አጭር መልስ ለመስጠት በጣም ፈጣን ነው።

ጉዳቱ : አንዳንድ ጊዜ መልሶቹ እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ሮቦት ሊሰማ ይችላል።

2⃣🚀 Google Gemini (ለትብብር እና ለፈጠራ)

በድምጽ እና በቪዲዮ ለመግባባት በጣም ጎበዝ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መልሶቹ ጠቅላላ (Generic) ስለሆኑ ስሜታዊ ለሆኑ ጉዳዮች አይመችም።

3⃣💡 Claude AI (ለትልቅ መረጃ እና ትንተና)

ትልልቅ ሰነዶችን ለማንበብ፣ ለማጠቃለል እና በጥልቀት ለመተንተን በጣም ምርጥ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መረጃን በሰንጠረዥ ወይም በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ ሊቸገር ይችላል።

4⃣📚 Perplexity (ለምርምር እና እውነተኛ መረጃ)

ለጥናትና ምርምር አስተማማኝ እና እውነተኛ መረጃ ለማግኘት በጣም ምርጥ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መልሶቹ ቀጥተኛ እንጂ እንደ ሰው ስሜት የላቸውም።

ምክር፦ ለእናንተ የሚስማማውን AI መርጣችሁ ተጠቀሙ! ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም እንዲደርስ Forward አድርጉት።



@smart_tech8
5👏2🔥1🥰1
ለ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

@smart_tech8
7😘2
ስማርትፎኖች በቅርቡ አሁን ባሉበት አጠቃቀም ያከትምላቸዋል።


ብዙ አፕሊኬሽኖችን ከመጠቀም ይልቅ፣ የ AI ኤጀንቶች ትዕዛዛችንን ተቀብለው  በስተጀርባ ሁሉንም ነገር ወደሚጨርሱበት ዘመን እየተሸጋገርን ነው።

@smart_tech8
3😍3👍2
አሪፍ አሪፍ የ tech መረጃወችን እና ነፃ ኢንተርኔት ምታገኙበት

ቻናል ነው join

https://t.me/smart_tech13
https://t.me/smart_tech13
1🥰1
🎉 Welcome to Ads Galaxy!

Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads.

How it works:
Get matched with quality ads
Post ads on your schedule
Earn instantly

Earning Potential:
💰 10K subscribers = up to $20/day
💰 50K+ subscribers = up to $50+/day

No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵

📱 Visit Ads Galaxy
4🥰3
ውድ የ ቻናላችን አባላት ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ ቴሌግራም ቦትዎች እንጠቁማችው

🤖 @utubebot - ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው!

♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot).

🤖 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ Download አድርጉ!

🤖 @XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል!

🤖 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው!

🤖 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም file Upload ለማድረግ ይጠቅማል!

🤖 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት ቪዲዮ Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው!

🤖 @GmailBot - Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail  Verify  የሆነ ቦት ነው!

🤖 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር  ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል!

🤖  @ncoderbot - ይህ ቦት ደግሞ Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው ኦዲዮዎች ብዙ Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል!
⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ Audio convert ማድረግ አይችልም!

🤖 @MathCalcBot - የቴሌግራም Calculator ቦት ነው ይጠቅማቹሀል!

🤖 @GHAnnunciBot -  ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ ቦት ነው!

🤖 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ ቦት ነው!

🤖 @virus_total_scan_bot -  ፍይሎቻችንን Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ ቦት ነው!
6😘2🥰1👏1
🔥🔥🔥🔥
6🔥1👏1😍1
🔈አዲሱን Seedance Ai በነፃ ተጠቀሙ 🔥

➡️The Sites to Try Seedance 2.0 Right Now

👇These are the sites currently offering free access:

🔴PiAPI:
piapi.ai/workspace/seedance
🔴Pippit:
pippit.ai
🔴Lumeflow:
lumeflow.ai
🔴Kinovi:
kinovi.ai

Open any of them, create a free account and start generating.

🚫No VPN. 🚫No credit card needed.Just Generate🔥

50+🔥እጠብቃለሁ
7👏2🤷‍♂1🔥1🥰1
☦️👼⛪️መልካም የትንሳኤ በዓል ☦️👼⛪️

💙🎆🎉እንኳን አደረሳችሁ
4👍2🥰2
IPhone ስልኮች ላይ እንደምታዉቁት ሁለት ስልኮችን በራሳቸው በኩል በማቀራረብ ብቻ የምትፈልጉትን ፋይል,ፎቶ,ቪዲዮ... ማስተላለፍ ትችላላችሁ።

ይሄ አማራጭ በGoogle አማካኝነት በቅርቡ ወደ Android ስልኮች እንደሚመጣ ተነግሯል።
4😍4👍1🆒1
ፈጣን ፈጣን ነፃ እና pack ፋይሎችን ምታገኙበት chaneel ነው ተቀላቀሉን🔥

Join here
5😘3
Crash_Course_With_Hands_On_Project_Book_3_Code_Quickly_Learn_C_Quickly.pdf
4.7 MB
ይህ ገራሚ የc++ crash course guide ነው ይህን ጠቃሚ መፅሀፍ ለC++ ብቻ ሳይሆን
☑️ lava,
☑️javascript የሚያስተምራችሁ ነው!
Telegram channel👇

🔷https://t.me/smart_tech13
6🥰2👍1
Clone Master.apk
8.2 MB
🔥clone master🔥

የፈለጋችሁትን application ከሁለት እና ከዚየዠያ በላይ
አድርጋችሁ የምትጠቀሙበት application ነው።

አልሰራ ያላችሁን app clone አድርጋችሁ ማሰራት ትችላላችሁ

ይሄን እና ሌሎች ገነራሚ tech tips  እንዲሁም information about tech,free internet

ሁሉንም ለማግኘት 👇👇

https://t.me/tech_plus19
https://t.me/tech_plus19
2👏2😍2🔥1
➩ Telegram 𝗣𝗮𝗰𝗸𝗮𝗴𝗲 📣.dark
4.8 KB
💦Telegram Package

App:
Dark

ethio tel SIM

Expired On ➺ April 17

Join VIP
3🥰2👍1🔥1