Tech_tips
1.18K subscribers
103 photos
6 videos
541 files
121 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ።

@smart_tech8
6😘2👍1
Fortnite ከ5አመት በላይ ቆይታ በዋላ ወደ Google Play Store ተመልሷል🔥

Mar 19 🕹⬅️

Fortnite returns to Google Play worldwide.
👍7😍43😘3
Spotify_v9.0.98.265_Premium.apk
93.2 MB
ይሄ Spotify premium M0d ነዉ።

ይሄን እና መሰል M0d የሆኑ መተግበሪያዎችን ስትጠቀሙ Email Account ስለሚጠይቁ ዋናዉን የEmail Accountአችሁን ባትጠቀሙ ይመከራል።

ለመጫን ስትሞክሩ ካልሰራላቹ መጀመሪያ ስልካችሁ ላይ ያለዉ Spotify Uninstall አድርጉት።
6🥰3😘3😍2
PLAYFy_TV_v1.3.apk
12.2 MB
የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ የምትመለከቱበት ገራሚ app ነው!!

የአፑ በውስጡ ብዙ server ይዟል፦

ምንም አይነት player አይፈልግም
ከፍተኛ ጥራት (HD Quality)
የቀጥታ ውጤቶች (Live Scores)
ያመለጡን ጨዋታዎች በሃይላይት ማየት ይቻላል።

አውርዳችሁ ፈታ በሉበት👍
በ reaction አበረታቱን አይከፈልበትም🔥
21🥰8😍4🔥3
Fortnite በስልካችሁ መጫን ለምትፈልጉ ሁሉ! (ሙሉ መመሪያ) 📱

​ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሠረት፣ በዓለም ላይ በከፍተኛ ግራፊክስ እና አጨዋወት የሚታወቀውን Fortnite በስልካችሁ እንዴት መጫን እንደምትችሉ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል።

⚠️ ማሳሰቢያ፦ ጌሙ በ Google Play Store ላይ ስለማይገኝ፣ በትክክለኛ መንገድ ካልጫናችሁት ስልካችሁ ላይ ላይሰራ ይችላል።

1. ስልካችሁ ጌሙን ያነሳል? (Requirements)
​Fortnite ከፍተኛ አቅም ያለው ስልክ ይፈልጋል። እነዚህ ነገሮች ስልካችሁ ላይ መኖራቸውን አረጋግጡ፦
Android Version: 8.0 (Oreo) ወይም ከዚያ በላይ።
RAM: ቢያንስ 4GB (6GB ቢሆን ይመረጣል)።
Processor: Snapdragon 670, Exynos 9810 ወይም የተሻለ።
Storage: ቢያንስ 15GB ነፃ ቦታ (ጌሙን ጭኖ ለመጨረስ)።

🛠 2. እንዴት መጫን ይቻላል? (Installation)
መንገድ ፩፦ ለሀይለኛ ስልኮች (Direct Install)
​መጀመሪያ የ Epic Games App (APK) መጫን አለባችሁ።
​ከዚያም አፑን ከፍታችሁ በውስጡ የፎርትናይት (Fortnite) ጌምን ትመርጣላችሁ።
Install የሚለውን በመንካት ጌሙን ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ።

መንገድ ፪፦ ለማንኛውም ስልክ (Cloud Gaming)
ስልካችሁ ዝቅተኛ ከሆነ ወይም ካልከፈተላችሁ፣ በኢንተርኔት ብቻ (Cloud) መጫወት ትችላላችሁ።

Xbox Cloud Gaming በመጠቀም ያለ ምንም ዳውንሎድ በነፃ መጫወት ይቻላል።

Video እንዲሰራ የምትፈሌጉ ከሆነ በ reaction ግለፁ ይሰራል👍👍

@smart_tech8
👍123🥰3🔥1
Epic game apk download የምታረጉበት ሊንክ ነው


🗂Download Fortnite (Epic Games APK)
👍72🥰2😍2😘2
Channel list KS 7060 .sdx
66.7 KB
ይሄ የKING STAR 7060 ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:-

AMOS 4°W (Yes Sport)
Yahsat (TV VARZISH)
NSS 57°E (ETHIO SAT
Nilesat
የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ።

⚠️ማሳሰቢያ
ይሄ Software #አይደለም (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል።

@smart_tech8
🥰83👍2🔥1👏1
DBMB.apk
10.4 MB
ማታ ተኝታችሁ ወይም ስራ እየሰራችሁ የተሳሳተ ቁጥር ተደዉሎ ተረብሻቹ ታዉቃላቹ?

ለዚህ የሚሆን መፍትሔ ከፈለጋችሁ ይሄንን "DBMB" የተሰኘ Application ስልካችሁ ላይ ከጫናቹ በዋላ በሚያስፈልጋቹ ሰአት ገብታቹ On ታደርጉታላቹ። ለምሳሌ ማታ ስትተኙ

ከዛም ስልካቹ ላይ አዲስ ቁጥር ሲደወል Automatically Silent 🔕ያደርገዋል።

ስልካቹ ላይ ደሞ Save ያደረጋችሁት የቤተሰብ, የጓደኛ, የስራ ቁጥሮች ሲደወሉ ይጠራል ማለት ነዉ።

ይሄ ካልሰራላቹ👉Download
😘64👍2🥰2🔥1👏1
com.prog.mesfin.CookingEthiopianDishes_15.apk
10.4 MB
cooking Ethiopian dishes

መስራት ለምትፈልጉት ምግብ
     የሚያስፈለጉትን ግብአቶች ይነግራችኋል

ስለምትፈልጉት ምግብ ሙሉ አሰራር
       ያሳያችኋል
በቀላሉ ልምድ ሳይኖራችሁ የተለያዩ ምግቦችን ለመስራት ይጠቅማችኋል

  በሀገራችን ቋንቋ
  በኢትዮጵያውያን የተሰራ👌
5🥰2😍2😘2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Apple ቅናሽ ነዉ ያለውን MacBook Neo ይፋ አድርጓል።

ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት።

$600 ነዉ ዋጋው።
4👍2😘2
Blue Light Filter - Night Mode Pro v1.4.7.apk
6.8 MB
Blue Light Filter
Night mode pro

📲 የስልካችንን ስክሪን ሙሉ ወደ
      night mode ይቀይርልናል
          - ስናነብ ምቾት እንዲሰማን
          - የአይናችን ጤንነት ለመጠበቅ
            ይጠቅማል

   
       ተጠቀሙበት !!
4😍3👍2🥰2
ቅመም Premium keyboard6.apk
3 MB
Updated version 6

🖋 Best Keyboard App 🌟

Features:
Spell check and grammar correction

🔄 Translate English to Amharic and Amharic to English

✍️ Convert Amharic written in English script to native script example  (endet nesh ->እንዴት ነሽ )
Translate Afan Oromo to English
7🥰2👏2👍1
ቤተሰብ አሪፍ አሪፍ free internet server የምታገኙበት ገራሚ channel ነው 👇👇

https://t.me/freezoneint

ይሄ ደግሞ በጣም ገራራሚ ጌም የምታገኙበት ገረራሚ ቻናላችን ነው ተቀላቀሉ👇

http://t.me/gamer0974
4😍2👍1👏1
CRICFy_v5.6_.apk
21.3 MB
#cricfy

የዛሬውን ጨዋታ የምትመለከቱበት አፕ ነው

ማጫወቻ አይፈልግም

በመረጣችሁት ቋንቋ ለማየት ያስችላችኋል

አውርዳችሁ ፈታ በሉበት 👍

don't forget react🔥

@smart_tech8
7👏2🔥1🥰1
ሆሳዕና ማለት ቃሉ የአረማይክ ቋንቋ ሲሆን ትርጉም አቤቱ ባክህ አሁን አድን ማለት ነው።


ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ።
11👍1🔥1🥰1
ትልልቅ ፋይሎችን ጥራቱን ሳይቀንስ መጠኑን (Size)ብቻ ለማሳነስ የሚረዱን አራት መንገዶች!!

1️⃣ IlovePDF.com - ምንም አፕሊኬሽን ሳይጭኑ በድረ-ገጽ ላይ ፋይሉን በመጫን ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ያሳንሳል።

2️⃣ SmallPDF - በጣም ትልልቅ ፋይሎችን ጥራታቸውን ሳይቀንሱ ለማሳነስ ይመረጣል።


3️⃣ PDF Compressor Bot - በቴሌግራም ላይ
@pdfcompressbot ብላችሁ ፈልጉ፤ ፋይሉን ስትልኩለት አሳንሶ ይመልስላችኋል።

➍Google file :-ገብታችሁ የfilleን 3 ነጠብጣብ በመንካት compresse ማድረግ ትችላላችሁ!!

ቻናሉን ሸር አድርጉት @smart_tech8
🥰42🔥2👏2
QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39_@GoldenBoot_Mods_Re.apk
7.4 MB
● QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39

የተለያዩ QR code እንዲሁም በBarcode እስካን ለማድረግ የሚረዳ አፕ ነው

አውርዳችሁ ተጠቀሙት👇

PlayStore:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gamma.scan2
4👍2🥰2
ኢትዮ ቴሌኮም የ2 ሰዓት ያልተገደበ ጥቅል በ 35 ብር አቅርቧል።

እንዴት አያችሁት?
8👍2🥰2😍2
🤯በባህር ላይ ባሉ የinternat ገመዶቅች ላይ ጉዳት ቢያጋጥም ምን ሚፈጠር ይመስላቹሃል

የባህር ስር የኢንተርኔት ገመዶች የዘመናዊው ዓለም የዲጂታል የሕይወት መስመር እና የሥልጣኔያችን ዋነኛ የነርቭ ሥርዓት ናቸው። በእነዚህ እጅግ ስሱ መሠረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ማንኛውም ዓይነት ጉዳት፣ መላውን ዓለም በቅጽበት ወደ ድቅድቅ የመረጃ ጨለማ ውስጥ በመክተት ታላቅ ዓለም አቀፋዊ ትርምስን የመፍጠር አቅም አለው። የኢንተርኔት ግንኙነት መቋረጥ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገራት ብሔራዊ ደህንነት አደጋ ላይ የሚወድቅበት እና የሰዎች የዕለት ተዕለት የዲጂታል ግንኙነት ሙሉ በሙሉ ሽባ የሚሆንበት እጅግ አስከፊ ሁኔታ ይፈጠራል።

ከዚህም በላይ ጉዳቱ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ የሚያደርሰው ጠባሳ እጅግ የከፋ ነው፤ የባንክ አገልግሎቶች፣ የገንዘብ ዝውውሮች እና የዓለም አቀፍ የንግድ መረቦች በአንድ ጀምበር በመፈራረሳቸው ምክንያት ዓለማችንን ለከፍተኛ የኢኮኖሚ ውድቀት ይዳርጋታል። የነዚህን ገመዶች ጥገና ለማከናወን የሚጠይቀው እጅግ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ፣ ልዩ መርከቦች እና ረጅም ጊዜ ጉዳዩን ይበልጥ አሳሳቢ ያደርገዋል። ባጭሩ፣ በእነዚህ ገመዶች ላይ የሚደርስ አደጋ የሰው ልጅ ለዘመናት የገነባውን ዲጂታል ትስስር በማፈራረስ ሥልጣኔያችንን በበርካታ አሥርተ ዓመታት ወደ ኋላ የመመለስ አቅም ያለው ታላቅ መቅሰፍት ነው።

Shear📲 @smart_tech8
3🔥2😘2
ሁሉንም AI አንድ አይነት ይመስላችሁ ለነበራችሁ ሰዎች! ለስራችሁ፣ ለጥናታችሁ ወይም ህይወትን ለማቅለል ሚረዱ ai tools 👇


1⃣🧠 ChatGPT (ለንግግር እና ለጠቅላላ እውቀት)
ለማንኛውም ጥያቄ ግልጽና አጭር መልስ ለመስጠት በጣም ፈጣን ነው።

ጉዳቱ : አንዳንድ ጊዜ መልሶቹ እንደ ሰው ሳይሆን እንደ ሮቦት ሊሰማ ይችላል።

2⃣🚀 Google Gemini (ለትብብር እና ለፈጠራ)

በድምጽ እና በቪዲዮ ለመግባባት በጣም ጎበዝ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መልሶቹ ጠቅላላ (Generic) ስለሆኑ ስሜታዊ ለሆኑ ጉዳዮች አይመችም።

3⃣💡 Claude AI (ለትልቅ መረጃ እና ትንተና)

ትልልቅ ሰነዶችን ለማንበብ፣ ለማጠቃለል እና በጥልቀት ለመተንተን በጣም ምርጥ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መረጃን በሰንጠረዥ ወይም በቅደም ተከተል ለማስቀመጥ ሊቸገር ይችላል።

4⃣📚 Perplexity (ለምርምር እና እውነተኛ መረጃ)

ለጥናትና ምርምር አስተማማኝ እና እውነተኛ መረጃ ለማግኘት በጣም ምርጥ ነው።

ጉዳቱ (Limitation): መልሶቹ ቀጥተኛ እንጂ እንደ ሰው ስሜት የላቸውም።

ምክር፦ ለእናንተ የሚስማማውን AI መርጣችሁ ተጠቀሙ! ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም እንዲደርስ Forward አድርጉት።



@smart_tech8
5👏2🔥1🥰1
ለ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!

@smart_tech8
7😘2