Safari fast SSH⚡³.ehi
13.5 KB
የተለያዩ Server ዎች ናቸው 🔥
❤3👍2🥰1😍1😘1
Spotify_v9.0.98.265_Premium.apk
93.2 MB
ይሄ Spotify premium M0d ነዉ።
✅ይሄን እና መሰል M0d የሆኑ መተግበሪያዎችን ስትጠቀሙ Email Account ስለሚጠይቁ ዋናዉን የEmail Accountአችሁን ባትጠቀሙ ይመከራል።
✅ለመጫን ስትሞክሩ ካልሰራላቹ መጀመሪያ ስልካችሁ ላይ ያለዉ Spotify Uninstall አድርጉት።
✅ይሄን እና መሰል M0d የሆኑ መተግበሪያዎችን ስትጠቀሙ Email Account ስለሚጠይቁ ዋናዉን የEmail Accountአችሁን ባትጠቀሙ ይመከራል።
✅ለመጫን ስትሞክሩ ካልሰራላቹ መጀመሪያ ስልካችሁ ላይ ያለዉ Spotify Uninstall አድርጉት።
❤6🥰3😘3😍2
PLAYFy_TV_v1.3.apk
12.2 MB
የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ የምትመለከቱበት ገራሚ app ነው!!
የአፑ በውስጡ ብዙ server ይዟል፦
✅ምንም አይነት player አይፈልግም
✅ ከፍተኛ ጥራት (HD Quality)
✅ የቀጥታ ውጤቶች (Live Scores)
✅ ያመለጡን ጨዋታዎች በሃይላይት ማየት ይቻላል።
አውርዳችሁ ፈታ በሉበት👍
በ reaction አበረታቱን አይከፈልበትም🔥
የአፑ በውስጡ ብዙ server ይዟል፦
✅ምንም አይነት player አይፈልግም
✅ ከፍተኛ ጥራት (HD Quality)
✅ የቀጥታ ውጤቶች (Live Scores)
✅ ያመለጡን ጨዋታዎች በሃይላይት ማየት ይቻላል።
አውርዳችሁ ፈታ በሉበት👍
በ reaction አበረታቱን አይከፈልበትም🔥
❤21🥰8😍4🔥3
Fortnite በስልካችሁ መጫን ለምትፈልጉ ሁሉ! (ሙሉ መመሪያ) 📱
ብዙዎቻችሁ በጠየቃችሁት መሠረት፣ በዓለም ላይ በከፍተኛ ግራፊክስ እና አጨዋወት የሚታወቀውን Fortnite በስልካችሁ እንዴት መጫን እንደምትችሉ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ መጥተናል።
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ጌሙ በ Google Play Store ላይ ስለማይገኝ፣ በትክክለኛ መንገድ ካልጫናችሁት ስልካችሁ ላይ ላይሰራ ይችላል።
✅ 1. ስልካችሁ ጌሙን ያነሳል? (Requirements)
Fortnite ከፍተኛ አቅም ያለው ስልክ ይፈልጋል። እነዚህ ነገሮች ስልካችሁ ላይ መኖራቸውን አረጋግጡ፦
Android Version: 8.0 (Oreo) ወይም ከዚያ በላይ።
RAM: ቢያንስ 4GB (6GB ቢሆን ይመረጣል)።
Processor: Snapdragon 670, Exynos 9810 ወይም የተሻለ።
Storage: ቢያንስ 15GB ነፃ ቦታ (ጌሙን ጭኖ ለመጨረስ)።
🛠 2. እንዴት መጫን ይቻላል? (Installation)
መንገድ ፩፦ ለሀይለኛ ስልኮች (Direct Install)
መጀመሪያ የ Epic Games App (APK) መጫን አለባችሁ።
ከዚያም አፑን ከፍታችሁ በውስጡ የፎርትናይት (Fortnite) ጌምን ትመርጣላችሁ።
Install የሚለውን በመንካት ጌሙን ዳውንሎድ ማድረግ ትችላላችሁ።
መንገድ ፪፦ ለማንኛውም ስልክ (Cloud Gaming)
ስልካችሁ ዝቅተኛ ከሆነ ወይም ካልከፈተላችሁ፣ በኢንተርኔት ብቻ (Cloud) መጫወት ትችላላችሁ።
Xbox Cloud Gaming በመጠቀም ያለ ምንም ዳውንሎድ በነፃ መጫወት ይቻላል።
Video እንዲሰራ የምትፈሌጉ ከሆነ በ reaction ግለፁ ይሰራል👍👍
@smart_tech8

👍12❤3🥰3🔥1
👍7❤2🥰2😍2😘2
Channel list KS 7060 .sdx
66.7 KB
ይሄ የKING STAR 7060 ሪሴቨር ቻናል ድርድር የያዘ sdx ነዉ። በዉስጡ:-
✅AMOS 4°W (Yes Sport)
✅Yahsat (TV VARZISH)
✅NSS 57°E (ETHIO SAT
✅Nilesat
የእነዚህን ሳተላይቶቻ ቻናል ይዟል ከእናንተ ሚጠበቀዉ አዉርዳቹ ሪሴቨራቹ ላይ መጫን ብቻ ነዉ። በመቀጠል ስዊች Port ማስተካከል ብቻ ነዉ።
⚠️ማሳሰቢያ
ይሄ Software #አይደለም (Channel list file) ነዉ ጥቅሙም Search በማድረግ ምታጠፉትን ጊዜ ይቆጥብላቹሀል።

🥰8❤3👍2🔥1👏1
DBMB.apk
10.4 MB
ማታ ተኝታችሁ ወይም ስራ እየሰራችሁ የተሳሳተ ቁጥር ተደዉሎ ተረብሻቹ ታዉቃላቹ?
ለዚህ የሚሆን መፍትሔ ከፈለጋችሁ ይሄንን "DBMB" የተሰኘ Application ስልካችሁ ላይ ከጫናቹ በዋላ በሚያስፈልጋቹ ሰአት ገብታቹ On ታደርጉታላቹ። ለምሳሌ ማታ ስትተኙ
ከዛም ስልካቹ ላይ አዲስ ቁጥር ሲደወል Automatically Silent 🔕ያደርገዋል።
ስልካቹ ላይ ደሞ Save ያደረጋችሁት የቤተሰብ, የጓደኛ, የስራ ቁጥሮች ሲደወሉ ይጠራል ማለት ነዉ።
ይሄ ካልሰራላቹ👉Download

😘6❤4👍2🥰2🔥1👏1
com.prog.mesfin.CookingEthiopianDishes_15.apk
10.4 MB
✅cooking Ethiopian dishes
✅መስራት ለምትፈልጉት ምግብ
የሚያስፈለጉትን ግብአቶች ይነግራችኋል
✅ስለምትፈልጉት ምግብ ሙሉ አሰራር
ያሳያችኋል
✅በቀላሉ ልምድ ሳይኖራችሁ የተለያዩ ምግቦችን ለመስራት ይጠቅማችኋል
በሀገራችን ቋንቋ
በኢትዮጵያውያን የተሰራ👌
✅መስራት ለምትፈልጉት ምግብ
የሚያስፈለጉትን ግብአቶች ይነግራችኋል
✅ስለምትፈልጉት ምግብ ሙሉ አሰራር
ያሳያችኋል
✅በቀላሉ ልምድ ሳይኖራችሁ የተለያዩ ምግቦችን ለመስራት ይጠቅማችኋል
በሀገራችን ቋንቋ
በኢትዮጵያውያን የተሰራ👌
❤5🥰2😍2😘2🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Apple ቅናሽ ነዉ ያለውን MacBook Neo ይፋ አድርጓል።
ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት።
$600 ነዉ ዋጋው።
ይሄን MacBook Neo ያስተዋወቀበት ቪዲዮ በጣም አስገራሚ ነው ተመልከቱት።
$600 ነዉ ዋጋው።
❤4👍2😘2
Blue Light Filter - Night Mode Pro v1.4.7.apk
6.8 MB
Blue Light Filter
Night mode pro
📲 የስልካችንን ስክሪን ሙሉ ወደ
night mode ይቀይርልናል
- ስናነብ ምቾት እንዲሰማን
- የአይናችን ጤንነት ለመጠበቅ
ይጠቅማል
ተጠቀሙበት !!
Night mode pro
📲 የስልካችንን ስክሪን ሙሉ ወደ
night mode ይቀይርልናል
- ስናነብ ምቾት እንዲሰማን
- የአይናችን ጤንነት ለመጠበቅ
ይጠቅማል
ተጠቀሙበት !!
❤4😍3👍2🥰2
ቅመም Premium keyboard6.apk
3 MB
Updated version 6
🖋 Best Keyboard App 🌟
✨ Features:
✅ Spell check and grammar correction
🔄 Translate English to Amharic and Amharic to English
✍️ Convert Amharic written in English script to native script example (endet nesh ->እንዴት ነሽ )
Translate Afan Oromo to English

❤7🥰2👏2👍1
✅ቤተሰብ አሪፍ አሪፍ free internet server የምታገኙበት ገራሚ channel ነው 👇👇
https://t.me/freezoneint
✅ይሄ ደግሞ በጣም ገራራሚ ጌም የምታገኙበት ገረራሚ ቻናላችን ነው ተቀላቀሉ👇
http://t.me/gamer0974
https://t.me/freezoneint
✅ይሄ ደግሞ በጣም ገራራሚ ጌም የምታገኙበት ገረራሚ ቻናላችን ነው ተቀላቀሉ👇
http://t.me/gamer0974
❤4😍2👍1👏1
CRICFy_v5.6_.apk
21.3 MB
#cricfy
✅የዛሬውን ጨዋታ የምትመለከቱበት አፕ ነው
✅ ማጫወቻ አይፈልግም
✅ በመረጣችሁት ቋንቋ ለማየት ያስችላችኋል
አውርዳችሁ ፈታ በሉበት 👍
don't forget react🔥
@smart_tech8
✅የዛሬውን ጨዋታ የምትመለከቱበት አፕ ነው
✅ ማጫወቻ አይፈልግም
✅ በመረጣችሁት ቋንቋ ለማየት ያስችላችኋል
አውርዳችሁ ፈታ በሉበት 👍
don't forget react🔥
@smart_tech8
❤7👏2🔥1🥰1
✅ ትልልቅ ፋይሎችን ጥራቱን ሳይቀንስ መጠኑን (Size)ብቻ ለማሳነስ የሚረዱን አራት መንገዶች!!
1️⃣ IlovePDF.com - ምንም አፕሊኬሽን ሳይጭኑ በድረ-ገጽ ላይ ፋይሉን በመጫን ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ያሳንሳል።
2️⃣ SmallPDF - በጣም ትልልቅ ፋይሎችን ጥራታቸውን ሳይቀንሱ ለማሳነስ ይመረጣል።
3️⃣ PDF Compressor Bot - በቴሌግራም ላይ @pdfcompressbot ብላችሁ ፈልጉ፤ ፋይሉን ስትልኩለት አሳንሶ ይመልስላችኋል።
➍Google file :-ገብታችሁ የfilleን 3 ነጠብጣብ በመንካት compresse ማድረግ ትችላላችሁ!!
ቻናሉን ሸር አድርጉት @smart_tech8

🥰4❤2🔥2👏2
QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39_@GoldenBoot_Mods_Re.apk
7.4 MB
● QR & Barcode Scanner PRO v2.5.39
✅የተለያዩ QR code እንዲሁም በBarcode እስካን ለማድረግ የሚረዳ አፕ ነው
✅አውርዳችሁ ተጠቀሙት👇
❏ PlayStore: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gamma.scan2
✅የተለያዩ QR code እንዲሁም በBarcode እስካን ለማድረግ የሚረዳ አፕ ነው
✅አውርዳችሁ ተጠቀሙት👇
❏ PlayStore: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gamma.scan2
❤4👍2🥰2