Tech_tips
1.18K subscribers
103 photos
6 videos
544 files
121 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
Fast DNS 🇩🇪.dark
3.5 KB
Fast DNS 🔥

App : Dark Tunnel

Ethiotelecom SIM

Expire Date 📆 ➺ March 17
👍54😘2😍1
❤️ እኔ እጋብዛለሁ የTelegram ቻናል ባለቤቶችን ወደ Inside Ads፡ ለእድገትና ለተመጪ ገቢ ብልህ መሳሪያ!

https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_5403692246
6😘3
Telegram package .dark
4.7 KB
Telegram Package

App : Dark Tunnel

Ethiotelecom SIM

Expire Date 📆 ➺ March 17

የቴሌግራም ፓኬጅ ገዝታችሁ ሁሉንም App ለመጠቀም✌️
4🥰3😘3😍2
Good_Lock8450931241613244455.apk
2.9 MB
Good Lock

ይሄ አፕልኬሽን ልጆች ስልክ ስትሰጧቸው ፋይል ሚጠፋ ከሆነ እንዲሁም የእናንተን ፋይል ማንም እንዳያይ አድርጎ መቆለፍ ሚችል አፕ ነው
😘52👍2😍2
Telegram Package ⁴.ehi
14.6 KB
New Telegram Package 🔥

App : Http injector

Ethiotelecom SIM

Expire Date 📆 ➺ March 20


የተለያየ File ነው እየቀታየራችሁ ተጠቀሙ
2👍2🥰2😍2
Game file 🇪🇹.ehi
13.9 KB
Premium Telegram GAMING fILE  

HTTP INJECTOR



Telegram Package ገዝታቹህ
ONLY FOR GAMING እንዲሰራላቹ የምታደርጉበት ምርጥ ፋይል ነው✌️🔥
Ethio free🇪🇹.ehi
13.2 KB
🔥 Fast Free Internet
🔥 Unlimited 🌐

ፋይሉን በHttp injector
ካስገባቹ በኃላ በ00 ብር ሲም Connected አድርጋቹ መጠቀም ነው

Reaction እዳይረሳ 😘
😘4👍21🥰1
ስልካችሁ "Storage Full" እያለ አስቸገራችሁ? ምንም ፋይል ሳታጠፉ ቦታ ለማስለቀቅ ይህንን ዘዴ ተጠቀሙ!
መመሪያው፦
​ወደ ስልካችሁ Settings ግቡ።
Apps ወይም Manage Apps የሚለውን ንኩ።
​ብዙ ጊዜ የምትጠቀሙባቸውን አፖች (ለምሳሌ፦ Telegram, TikTok, Facebook, Instagram) አንድ በአንድ ምረጡ።
Storage ውስጥ ገብታችሁ "Clear Cache" የሚለውን ብቻ ንኩ። (ማሳሰቢያ: Clear Data እንዳትሉ! Clear Cache ብቻ ካላችሁ ምንም ፋይል አይጠፋባችሁም)
​በቴሌግራም ደግሞ: Settings > Data and Storage > Storage Usage > Clear Telegram Cache የሚለውን ተጠቀሙ።
ውጤቱ፦ በዚህ ቀላል መንገድ ብቻ እስከ 5GB የሚደርስ ነፃ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ! 🚀
👇 ለተጨማሪ ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ሚስጥሮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ!

አይከፈልበትም react በማድረግ አበረታቱን👍

@smart_tech8
9👍4🥰2😘2
Safari fast SSH³.ehi
13.5 KB
የተለያዩ Server ዎች ናቸው 🔥
3👍2🥰1😍1😘1
🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ።

@smart_tech8
6😘2👍1
Fortnite ከ5አመት በላይ ቆይታ በዋላ ወደ Google Play Store ተመልሷል🔥

Mar 19 🕹⬅️

Fortnite returns to Google Play worldwide.
👍7😍43😘3
Spotify_v9.0.98.265_Premium.apk
93.2 MB
ይሄ Spotify premium M0d ነዉ።

ይሄን እና መሰል M0d የሆኑ መተግበሪያዎችን ስትጠቀሙ Email Account ስለሚጠይቁ ዋናዉን የEmail Accountአችሁን ባትጠቀሙ ይመከራል።

ለመጫን ስትሞክሩ ካልሰራላቹ መጀመሪያ ስልካችሁ ላይ ያለዉ Spotify Uninstall አድርጉት።
6🥰3😘3😍2