Tech_tips
1.18K subscribers
103 photos
6 videos
544 files
121 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
🟢ስንቶቻችሁ ናችሁ የምትፈልጉትን ሰው ስልክ ብቻ መቀበል እንደምትችሉ ምታውቁት??

የምትፈልጉትን ሰው ስልክ ብቻ ፈቃድ ሰጥታችሁ ሌላውን ስልካችሁ እንደዘጋ የሚያስመስል setting ነው


ስልካችሁ ላይ Flight mode ✈️ On ማድረግ ሳይጠበቅባችሁ እናንተ የምትፈልጉት ሰው ብቻ እንዲደውልላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ
የማትፈልጉት Notification ካለ Block ያደርጋል የቀሩትን ቪዲዮ ላይ እዩት
👇👇


https://vt.tiktok.com/ZSmGL4RAQ/
3👍3🥰2😍2
የ Samsung Galaxy S26 Series የዋጋ ግምት!

💰 1. Samsung Galaxy S26 (Standard)
• ግምታዊ ዋጋ፦ $799
• በኢትዮጵያ ብር፦ 143,820 ብር

💰 2. Samsung Galaxy S26 Plus (+)
• ግምታዊ ዋጋ፦ $999
• በኢትዮጵያ ብር፦ 179,820 ብር

💰 3. Samsung Galaxy S26 Ultra
• ግምታዊ ዋጋ፦ $1,299
• በኢትዮጵያ ብር፦ 233,820 ብር


⚠️ ማሳሰቢያ፦
ይህ ዋጋ ስልኮቹ በይፋ ሲወጡ እንደ Storage መጠናቸው እና እንደየ ሀገሩ የንግድ ታክስ ሊለያይ ይችላል።

Lenege Hub | Balageru Tech | LenegeFX | Lenege Mereja | Lenege Quiz Bot | Instagram | Tiktok | X
👍54😍3👎1
🟢Always control your ''M''
Mouth,mind,mood & Money
''🥶

😍 have a nice day dear familly😍
😘5👍42🥰2
የዛሬው አፕ renderforest ይባላል ይህ አፕ ፎቶ ሰጥታችሁት promo/intro video በመረጣችሁት template ይሰራላችኋል application ከ playstore ታገኙታላችሁ link➡️👇👇

Download app
👍6😍21🔥1
GPU vs LPU 🤖⚡️

የChatGPT መልስ የመስጠት ፍጥነት ለምን ይለያያል? Nvidia ለምን አዲስ ቺፕ ለመስራት ተገደደ?

ባለፉት አመታት GPU የAI ንጉስ ነበር፤ አሁን ግን LPU (Language Processing Unit) የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂ መጥቷል። GPU እንደ "ሁሉን አዋቂ" (Generalist) ሲሆን፣ LPU ግን ለAI ቋንቋ ብቻ የተሰራ "ልዩ ባለሙያ" (Specialist) ነው።

ኢንቪዲያ ከGroq ጋር ያደረገው ስምምነትም ዓላማው ይሄው ነው፤ የAI ንግግርን እንደ ብርሃን ፍጥነት ፈጣን ማድረግ! 🚀
Lenege Hub | Balageru Tech | LenegeFX | Lenege Mereja | Lenege Quiz Bot | Instagram | Tiktok | X
🥰4😍31👍1😘1
🧡እንኳን ለ 130ኛው የአድዋ የድል በአል አደረሰን አደረሳችሁ 🔥

👍ድል ያለ ቀን ይሁንላችሁ 🫡
7🥰2🍾1😘1
Laptop,Computer ያላቹ በዚህ ሰአት Window Update ከመጣላቹ እንዳታደርጉ።

ምክንያቱም አዲስ የሚወጡት Updateዎች ብዙ ችግር እያስከተሉ ይገኛል የዚህ ሁሉ ምክንያት Ai ሲሆን አዲስ ለሚሰሯቸዉ Softwareዎች በብዛት Ai እየተጠቀሙ ይገኛል እነዚህም Aiዎች ብዙ ስህተቶችን እየሰሩ ይገኛል ስለዚህ Update አታድርጉ ለጊዜው።
5🥰3😍3
AmharicTyping-English.pdf
230.7 KB
#menu


🔥በእንግሊዝኛ ፊደላት አማርኛ ሚፅፍ አፕ ነው 😱

➡️ተጠቀሙበት ለ text, telegram ይሆናል

😄 don't forget 👍
🥰7😍3😘2👍1
All tools.apk
6.1 MB
📱ይሄ 👆 አፕ ማይሰራው ነገር የለም ሞክሩት🔥


ይሄ ቀረ ምትሉት ነገር የለም በብዛት ምትፈልጉትን መተግበሪያዎች ማውረድ ሳይጠበቅባችሁ ታገኟቸዋላችሁ 🔥
👍8🥰4😍4
Change My Mac.apk
2.7 MB
ይሄኛው ለብዙወቻችሁ መፍትሄ ይመስለኛል 🔥

📱WiFi እየተጠቀማችሁ የሆነ ሰው cut ቢያደርጋችሁ Mac address ቀይራችሁ መጠቀም የምትችሉበት አፕ ነው ‼️


don't forget react💯
👍54🥰3😍3🔥1🆒1
𝕊𝕙𝕒𝕕𝕠𝕨𝕤𝕠𝕔𝕜𝕤.ehi
17.3 KB
🌐free በ00 ብር 🍸


⭐️𝐈𝐩 ይመርጣል በ 𝐀𝐜𝐭𝐢𝐯𝐚𝐭𝐨𝐫 𝐢p ምትጠቀሙት ,    

🎮 𝐈𝐏 ለመቀየር 𝐚𝐢𝐫𝐩𝐥𝐚𝐧𝐞 𝐦𝐨𝐝𝐞 𝐨𝐧 /𝐨𝐟𝐟 ማድረግ❤️


🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫

አረ ባላየ አትለፍ
REACT
🔥🔥🔥🔥
👍4🥰4😘4
Forwarded from Makedowne
📢 ነፃ ኢንተርኔት ተመልሷል!

አሁን በነፃ መጠቀም ትችላላችሁ።

👇 ከታች ያለውን “ነፃ ኢንተርኔት” የሚለውን በመንካት አሁኑኑ ይጠቀሙ!

እንዳትዘገዩ 🚀
👍5😘32🥰1
New Server Safari⚡️¹.ehi
10.8 KB
አዳዲስ ፋይሎች ናቸው ፈታ በሉ🔥🔥
👍4😘43🥰3
🆓 safaricom GCP.dark
5.6 KB
N𝐞𝐰 𝐅𝐚𝐬𝐭 𝐒𝐞𝐫𝐯𝐞𝐫 🔥

𝐀𝐩𝐩 : 𝐃𝐚𝐫𝐤 

𝐒𝐚𝐟𝐚𝐫𝐢𝐜𝐨𝐦 𝐒𝐈𝐌

┃𝐃𝐔𝐑 : - 5  𝐇𝐎𝐔𝐑𝐒 🔥

Don't Disconnected ✌️

Safari sim
http injucter
4👍3😍3😘3🏆2