Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
544 files
121 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
SSH TG PKG ³.ehi
10.2 KB
For TG PKG


ለ ቴሌግራም ፖኬጅ የሚሆኑ ፋይሎች ናቸው ።
😘7👍32🥰2🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Google "Lyria 3" የተባለ የራሳቹን ዘፈን መስራት የምትችሉበት AI አስተዋወቀ።

ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" ምልክቱን በመጫን Music የሚል አማራጭ ይመጣላችኋል።
🥰6😘21
Gemini ላይ Create Music የሚለዉ ካልመጣላቹ ከታች ባለዉ Link website ላይ መጠቀም ትችላላችሁ።

👉 https://gemini.google.com
👍4😍2🥰1
🤯🔥warframe🙈🤯

🔥Guys ይሄ Game 😱 በትልልቅ RAM ባላቸው ስልክ ነው ሚሰራው 3.6 GB size አለው ከሰራላችሁ 🤯 ያበደ ጌም ነው ሞክሩት ➡️playstore👇👇

DOWNLOAD
🥰4😘32
ያበደ የመኪና ጌም ነው 🔥🔥
3😍3👍2🥰2
Forwarded from Makedowne
እንደነዚህ የሚያማምሩ profil እና wallpaper ምታገኙበት ገራሚ ቻናል 🔥🔥👇👇
😘43👍2🥰1
መልካም ዕለተ ሰንበት
👍7🥰3😘21
የዛሬው አፕ render forest ይባላል ይህ አፕ ፎቶ ሰጥታችሁት promao/intro video በመረጣችሁት template  ይሰራላችኋል application ከ playstore ታገኙታላችሁ link➡️👇👇


🔥Download🔥
6👍2😍1😘1
Forwarded from Makedowne
ተጠባቂውን የሰሜን ለንደን ከደርቢ የምታዩበት አሪፍ አፕ
 

      ⚪️Tottnham  Vs   Arsenal 🔴
3🥰2😘2
👉ይህ አፕ በጣም ገራሚ አፕ ነው 🔥

እንቅልፍ አልወስዳችሁ ሲል ድብርት ውስጥ ስትገቡ የምታዳምጡት ተፈጥሯዊ ድምፅ የያዘ አፕ ነው።

በውስጡ እንደ rain drop fellow of water
የመሳሰሉትን ድምፆችን 🦻የያዘ ነው ። ፈታ በሉበት👇👇


Download with playstor
😘72👍2🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሾልኮ የወጣ ቪዲዮ

አዲሱ የSamsung Privacy Display ይሄንን ይመስላል Setting ላይ ገብታቹ On/Off ማድረግ ትችላላችሁ።

February 25 ይለቀቃል S26 Series.
👍73🥰2
AI Retouch - Remove Objects v1.311.82 modded by mixroot.apk
27 MB
😜Photo የምትሰሩበት(edit )የምታረጊበት አሪፍ ሞድ የተደረገ አፕ ነው🔥

ከታችጨያሉትን ሁሉም features unlocked ናቸው
From playstor👇👇

🅿️ GP Link 🔗
https://play.google.com/store/apps/details?id=photoeditor.photoretouch.removeobjects.retouch

💠 Mod Info:
◉ Pro / Paid Features Unlocked
◉ AOSP Compatible / No Google
◉ CPUs: arm64-v8a, armeabi-v7a
◉ Full Multi Languages
◉ All debug Info Removed
👍6😘4😍32
Telegram Best Ads Network

The easiest way to Advertise & Earn on Telegram is finally here! 🚀

📢 FOR ADVERTISERS:
Reach Real Telegram Users instantly. Promote your Product & Links at cheap rate in market. 🎯

💰 FOR PUBLISHERS:
Turn your Channel into a recurring Income Source. Automatic placements & instant tracking. 💸

One Platform. Limitless Growth.

🔗 Join via my link:
https://t.me/GramAdBot?start=INh8NHw5jGTByl1PNhLk7
🥰72👍2👏2😍2
ስልክ ወይም ኮምፒውተር ላይ ምን መጠቀም ይወዳሉ??
Anonymous Poll
70%
1.ዳርክ 🌚 (dark mode)
16%
2. ላይት ሞድ(light mod)
14%
3.አውቶማቲክ🌗 (authomatic)🌗
😘52🥰1😍1
Samsung እና KT ለፈጣን 6G ኢንተርኔት አዲስ የቴክኖሎጂ ሙከራ አደረጉ!

ሳምሰንግ ከ KT እና Keysight ጋር በመተባበር X-MIMO የተባለ አዲስ ቴክኖሎጂን በ 7 GHz band ላይ በስኬት ሞክረዋል። በውጭ አካባቢ በተደረገው በዚህ ሙከራ የኢንተርኔት የዳውንሎድ ፍጥነት 3 Gbps መድረስ ተችሏል። ምንም እንኳን የ 6G አገልግሎት ለተጠቃሚዎች ለመድረስ ገና አመታት ቢቀሩትም፣ ይህ ስኬት ወደፊት እጅግ ፈጣን እና አስተማማኝ የሞባይል ኢንተርኔት ግንኙነት እንደምናገኝ ያበስራል። ይህም ለዕለት ተዕለት የስልክ ተጠቃሚዎች ጥራት ያለው Streaming፣ የተሻለ የ AR ተሞክሮ እና በጣም ፈጣን የሆኑ አፕሊኬሽኖችን በነፃነት ለመጠቀም መንገድ ይከፍታል።

@tech_tips3
🥰7👍32🔥2