ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ እያልን ፆሙ የሰላም የበረከት እንዲሆንላቹ ቻናላችን ይመኛል !
መልካም ወረሃ ፆም ❤️
@gamer0974
@gamer0974
መልካም ወረሃ ፆም ❤️
@gamer0974
@gamer0974
😍8❤2👍1
ታውቃላችሁ ?
በዓለም ላይ በየቀኑ ከ 350 ቢሊዮን በላይ ኢሜይሎች ይላካሉ። ነገር ግን ከነዚህ ውስጥ 80% የሚሆኑት 'Spam' ወይም የማይረቡ ማስታወቂያዎች ናቸው።"
የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!
Share🔄@tech_tips3
😍5❤1🥰1😘1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Truecaller ለመጫን ስትሞክሩ App Not Installed የሚላቹ ከሆነ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ Video ተመልከቱ።
መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።
👉 Download
መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።
👉 Download
❤8👍1👎1😍1
SSH TG PKG ⚡³.ehi
10.2 KB
For TG PKG ⚡
ለ ቴሌግራም ፖኬጅ የሚሆኑ ፋይሎች ናቸው ።
😘7👍3❤2🥰2🔥1
ᴛᴇʟᴇ ᴜɴʟɪᴍɪᴛᴇᴅ.ehi
17.6 KB
ለ telegram pack ላላችሁ ያበደ ፋይል🔥
👍3😘3🥰2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Google "Lyria 3" የተባለ የራሳቹን ዘፈን መስራት የምትችሉበት AI አስተዋወቀ።
ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" ምልክቱን በመጫን Music የሚል አማራጭ ይመጣላችኋል።
ይሄንን ለማድረግ ተጨማሪ App አያስፈልጋቹም Gemini ላይ ከታች "+" ምልክቱን በመጫን Music የሚል አማራጭ ይመጣላችኋል።
🥰6😘2❤1
🤯🔥warframe🙈🤯
🔥Guys ይሄ Game 😱 በትልልቅ RAM ባላቸው ስልክ ነው ሚሰራው 3.6 GB size አለው ከሰራላችሁ 🤯 ያበደ ጌም ነው ሞክሩት ➡️playstore👇👇
☠DOWNLOAD☠
🔥Guys ይሄ Game 😱 በትልልቅ RAM ባላቸው ስልክ ነው ሚሰራው 3.6 GB size አለው ከሰራላችሁ 🤯 ያበደ ጌም ነው ሞክሩት ➡️playstore👇👇
☠DOWNLOAD☠
🥰4😘3❤2