Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
547 files
122 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
DiskDigger.apk
5.8 MB
🥰9😍31🔥1
የስልክ ሙቀትን እና የባትሪ መዝለፍን ለመከላከል! የሚያስችል አፕ ነገ ይለቀቃል::
​ስልካችን ዋይፋይ እና ብሉቱዝ ጠፍቶ እንኳ ከጀርባ ሰርች (Scan) እያደረገ ባትሪ ይጨርሳል፣ ስልኩንም ያሞቀዋል። ይሄንን ለማስተካከል የሚስየችል አፕ ነገ ይለቃል ፦


Until don't forget react 👍👍
👍93🥰1😍1
Greenify.apk
5.7 MB
8🥰3😘2😍1
👀
😍9😘32
መልካም ዕለተ አርብ ቤሰብ
😍6😘3👍21🥰1
ስልክ ሲጠፋባችሁ ለማግኘት የሚረዳችሁ አፕ ነው
ግን የስልካችሁን setting find my device ማድረግ አትርሱ 👇
👇

📁DOWNLOAD HERE📁
😘7🥰32😍2👍1
🎉 Welcome to Ads Galaxy!

Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads.

How it works:
Get matched with quality ads
Post ads on your schedule
Earn instantly

Earning Potential:
💰 10K subscribers = up to $20/day
💰 50K+ subscribers = up to $50+/day

No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵

📱 Visit Ads Galaxy
👍65🥰3
👀👀
😘74
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱት ሁለቱም የቴሌኮም ኦፕሬተሮች፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ መንግሥት ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት የአገሪቱን የአደጋ መከላከል አቅም ለማጠናከር የሚውለውን የ5 በመቶ ክፍያ ተግባራዊ ማድረግ መጀመራቸው ተነግሯል።

መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 1386/2017 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 576/2018 መሠረት፣ የአገሪቱን የአደጋ መከላከልና የመቋቋም አቅም በራስ አቅም ለመገንባት ከ17 የገቢ ምንጮች ቋሚ ሀብት ለመሰብሰብ መወሰኑ ይታወሳል።

ከእነዚህ የገቢ ምንጮች መካከል በቴሌኮም የድምፅና የዳታ አየር ሰዓት ሽያጭ ላይ የሚጣለው የ5 በመቶ ክፍያ አንዱ ሲሆን፤ ይህም ከየካቲት ወር 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሁለቱም ኦፕሬተሮች አማካኝነት ተግባራዊ መደረግ ጀምሯል።

ይህ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ አሰባሰብ በቴሌኮም ዘርፍ ላይ ብቻ የተገደበ ሳይሆን፤ ባንኮችን፣ ኢንሹራንስን፣ የነዳጅ ሽያጭን፣ የአየር መንገድና ሌሎች የትራንስፖርት ዘርፎችን፣ እንዲሁም የንግድ ፈቃድ አገልግሎትን ጨምሮ በጥቅሉ 17 የገቢ ምንጮችን የሚያካትት አገራዊ መርሃ ግብር ነው።

የፈንዱ ዋና ዓላማ በተፈጥሮና ድንገተኛ አደጋዎች ወቅት በውጭ ዕርዳታ ላይ ያለንን ጥገኝነት በመቀነስ፣ አገር በቀል የአደጋ መከላከያ አቅምን በራስ አቅም ለመገንባት መሆኑን መንግሥት ቀደም ብሎ ማስታወቁ ይታወሳል።

በዚህም መሠረት ሁለቱም የቴሌኮም ኩባንያዎች ከደንበኞቻቸው የአየር ሰዓትና የዳታ ግዢ ላይ የ5 በመቶ ክፍያን በመሰብሰብ ለአገራዊ የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ጽሕፈት ቤት ገቢ ማድረግ ጀምረዋል።

Capital
4👍2🥰2😘2🤬1
🔥Hitman🔥

📱ይሄ ጌም ያበደ war fight  game  ነው  እና  normal gameu ሁላችሁም ስልክ ላይ ላይሰራላችሁ ይችላል ግን ሞዱን እስክለቅላችሁ  የእናንተ ይሆናል አይሆንም ሚለውን በዚህ ሊንክ ከ playstor🧰ሞክሩት ።👇👇👇

📍DOWNLOAD📍
👍65😢1
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የዓብይ ፆም በሰላም አደርሳቹ እያልን ፆሙ የሰላም የበረከት እንዲሆንላቹ ቻናላችን ይመኛል !

መልካም ወረሃ ፆም ❤️
@gamer0974
@gamer0974
😍82👍1
Tech_tips pinned a photo
ታውቃላችሁ ?

በዓለም ላይ በየቀኑ ከ 350 ቢሊዮን በላይ ኢሜይሎች ይላካሉ። ነገር ግን ከነዚህ ውስጥ 80% የሚሆኑት 'Spam' ወይም የማይረቡ ማስታወቂያዎች ናቸው።"

​የቴክኖሎጂ መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ!


Share🔄@tech_tips3
😍51🥰1😘1
Truecaller v16.3.5 (Premium).apk
95.1 MB
Truecaller (Premium).apk
😍52👍1💩1
Tech_tips
Truecaller v16.3.5 (Premium).apk
Truecaller premium ነው ፀዴ አፕ ነው
ተጠቀሙበት
👍52🥰1😘1
Happy Ramadan 🥰😍
5👍4🥰1😍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Truecaller ለመጫን ስትሞክሩ App Not Installed የሚላቹ ከሆነ በቀላሉ በዚህ መልኩ ማስተካከል ትችላላችሁ Video ተመልከቱ።

መጀመሪያ ስልካቹ ላይ ያለዉ truecaller ማጥፋት አትርሱ።

👉 Download
8👍1👎1😍1
SSH TG PKG ³.ehi
10.2 KB
For TG PKG


ለ ቴሌግራም ፖኬጅ የሚሆኑ ፋይሎች ናቸው ።
😘7👍32🥰2🔥1