Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
547 files
122 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
የዛረውን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ጨዋታ ምታዩበት ፀዴ አፕ ነው

Download
👍63😘2
📌 የተሰረዙ መልእክቶችን ለማንበብ ሚስጥራዊ መንገድ!

ብዙዎቻችን ዋትስአፕ ወይም ቴሌግራም ላይ ሰው መልእክት ልኮ ወዲያው "Delete for everyone" ሲያደርገው ምን እንደነበረ ለማወቅ እንጓጓለን። ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ሳይጭኑ ስልካችሁ ላይ ብቻ በማስተካከል የተሰረዙ መልእክቶችን ማንበብ እንደምትችሉ ያውቃሉ?

​መፍትሄው፦ "Notification History"

​እንዴት ማብራት ይቻላል?

​ስልካችሁ Settings ውስጥ ግቡ።

​Notifications የሚለውን ንኩ።

​Advanced settings ውስጥ ግቡ።

​Notification history የሚለውን አግኝታችሁ On አድርጉት።

​ጥቅሙ ምንድነው?

የተሰረዙ መልእክቶች፡ ማንም ሰው መልእክት ልኮ ቢያጠፋው እንኳ እዚህ ውስጥ ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።

የጠፉ ማስታወቂያዎች፡ በስህተት ያጠፋችሁትን ጠቃሚ ኖቲፊኬሽን መልሳችሁ ለማግኘት ይረዳል።
👍6🥰3😘3😍1
Cast to tv

ስልካችሁን ከቲቪ ጋር በማገናኘት ፊልም እና ኳስ በትልቅ ስክሪን ለማየት የሚረዳ ድንቅ አፕ ነው።
​ማሳሰቢያ፦ ስልኩና ቲቪው በአንድ ዋይፋይ መገናኘት አለባቸው።

ይለቀቅ👍

@tech_tips3
👍113😍2😘1
Tech_tips pinned a photo
ልልቅ ጌሞችን ስትጫወቱ ስታክ ለሚያደርግባችሁ የስልካችሁ booster ላስቸገራችሁ የሚሆን app ነው።

በ reaction አበረታቱን👍
🥰8👍43😘2
Game Booster.apk
21.8 MB
👍6😍3😘21🔥1🥰1
መልካም እለተ አርብ family
7👍2🔥2🥰2
🔥ከ play stor የማታገኙትን አፕ ወይም ጌም የምታገኙበት ፀዴ አፕ ነዉ
አፑ አስተማማኝ እና ምርጥ አፕ ነው ይጠቅመዋል ለምትሉት ላኩለት
don't forget react👍
@tech_tips3
@tech_tips3
8👍2🥰2
Uptodown App Store.apk
11.6 MB
👍5🥰51
ከርዕስ ውጭ ! ማሳሰቢያ ‼️

እንደዚህ አይነት ሊንኮች በዛሬው እለት ብዙ ሰዎችን ከጥቅም ውጪ እያረገ ነው እባካችሁ አትንኩ ተጠንቀቁ ስራ በሊንክ አይገኝም ‼️
6🥰3😘3
💬TELEGRAM 💬

💬አሁኑኑ Update አርጉት Interface በዚህ መልኩ ተቀይሯል ልክ Iphone user ላይ እንዳለው ነው በጣም ያምራል
👌

🛒UPDATE HERE ⬅️
👍10😘32😍1
ቀንደኛ የአውሮፓ ምርጡ ክለብ የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይሄ ቻናል እንዳያልፍህ
አሁኑን ተቀላቀል👇👇
Join
7👍2😍2😘2
CricZ TV v5.0-1.apk
12.5 MB
#Ztv
የ liverpol vs man city የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ የምትመለከቱበት ገራሚ አፕ
💀 እብድ የሆነ APP ነው

ምንም ማጫወቻ አይፈልግም
🙌 አይታቹ በ REACTION ፍረዱ


ተጨማሪ አፖችን ከፈለጋችሁ ደግሞ 👇👇👇

http://t.me/tech_tips3
8👍2😘2🥰1😍1
እአዴት አደራችሁ ቤተሰብ ።
ቴሌግራም premium ተጠቃሚወች ቻናሉን boost በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏
😍5🥰32
አሪፍ ፕሮፋይል picture የምታገኙበት አሪፍ ቻናል ነው
👇👇👇

https://t.me/c/2813965318/85
6😘3👍2
በስህተት የጠፉ ወይም ፎርማት የተደረገ ስልክ ፎቶዎችን ለመመለስ ምርጡ አፕሊኬሽን!
ስልካችሁን Root ማድረግ አይጠይቅም
ፈጣን እና ቀላል ነው
የቆዩ ፎቶዎችን ፈልጎ ያወጣል


Don't forget react👍👍
🥰8👍42😍2
DiskDigger.apk
5.8 MB
🥰9😍31🔥1
የስልክ ሙቀትን እና የባትሪ መዝለፍን ለመከላከል! የሚያስችል አፕ ነገ ይለቀቃል::
​ስልካችን ዋይፋይ እና ብሉቱዝ ጠፍቶ እንኳ ከጀርባ ሰርች (Scan) እያደረገ ባትሪ ይጨርሳል፣ ስልኩንም ያሞቀዋል። ይሄንን ለማስተካከል የሚስየችል አፕ ነገ ይለቃል ፦


Until don't forget react 👍👍
👍93🥰1😍1