Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
547 files
122 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
Samsung A07 5G 6000mAh battery Size  እንደነገርኳቹ🔥🔥
🔥3🥰32😘2
😎EMMA እንዳለችው ፦

``ውድ እና ብራንድ ያልሆኑ ርካሽ ልብሶችን መልበስ ደሃ አይስብለንም.እናስታውስ ቤተሰባችንን ማስተዳደር እንጂ ሰዎችን መማረክ ግዴታችን አደለም``

ከተሳሳትኩ አርሙኝ ከጠቀማችሁ ደግሞ 👍❤️


😅መልካም ምሽት 👍
👍81😍1
😐 ካርድ ሞልታችሁ ሳትጠቀሙበት ቶሎ እያለቀ ከተቸገራችሁ ...?

ስልካችን ላይ የምናደርጋቸው ትናንሽ ማስተካከያዎች የዳታ ፍጆታችንን በግማሽ ሊቀንሱልን ይችላሉ ። እነዚህን 3 ነገሮች አሁኑኑ ያድርጉ ፦

🌌. ቪዲዮዎች በራሳቸው እንዳይከፈቱ ማገድ (Disable Auto-play)

📌 በፌስቡክ፣ በቲክቶክ ወይም በቴሌግራም ስክሮል ስታደርጉ ቪዲዮዎች እናንተ ሳትጫኗቸው በራሳቸው ይከፈታሉ። ይህ ከፍተኛ ዳታ ይበላል።

መፍትሔ፡ በእያንዳንዱ አፕሊኬሽን Settings ውስጥ ገብታችሁ Never Auto-play Videos የሚለውን ምረጡ ።

🌌. የፎቶ እና ቪዲዮ Auto-Download ማጥፋት

📌 በተለይ በቴሌግራም ግሩፖች ላይ የሚላኩ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች እናንተ ሳትፈልጓቸው ዳታችሁን ተጠቅመው Download ይደረጋሉ ።

መፍትሔ ፦ ቴሌግራም ላይ Settings > Data and Storage ውስጥ በመግባት Automatic Media Download የሚለውን ሙሉ በሙሉ አጥፉ ።

ከጠቀማችሁ 👍🍷
7😍3😘2😐1
Amazing animation war game 👍❤️
Don't forget react👍
@gamer0974
😍5👍21😘1
🔥Blackmagic Camera🔥

​ይህ አፕሊኬሽን በታዋቂው የ Blackmagic Design ኩባንያ የተሰራ ሲሆን፣ በነፃ የሚገኝ ግን በጣም ውድ የሆኑ ካሜራዎች ያላቸውን ሴቲንግ የያዘ ነው።
የቪዲዮውን ጥራት (Resolution)፣ የፍሬም መጠን (FPS) እና አይኤስኦ (ISO) እንደ ፍላጎትህ እንድትቆጣጠር ያስችላችኋል።
በስልክህ ካሜራ የማይገኝ የፊልም ከለር (Professional Cinematic Look) ይሰጣችኋል።
ድምፅን በጥራት ለመቅዳት የሚያስችል "Audio Meter" አለው

Don't forget react👍
9😍3😘2
የዛረውን ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕርሜርሊግ ጨዋታ ምታዩበት ፀዴ አፕ ነው

Download
👍63😘2
📌 የተሰረዙ መልእክቶችን ለማንበብ ሚስጥራዊ መንገድ!

ብዙዎቻችን ዋትስአፕ ወይም ቴሌግራም ላይ ሰው መልእክት ልኮ ወዲያው "Delete for everyone" ሲያደርገው ምን እንደነበረ ለማወቅ እንጓጓለን። ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ሳይጭኑ ስልካችሁ ላይ ብቻ በማስተካከል የተሰረዙ መልእክቶችን ማንበብ እንደምትችሉ ያውቃሉ?

​መፍትሄው፦ "Notification History"

​እንዴት ማብራት ይቻላል?

​ስልካችሁ Settings ውስጥ ግቡ።

​Notifications የሚለውን ንኩ።

​Advanced settings ውስጥ ግቡ።

​Notification history የሚለውን አግኝታችሁ On አድርጉት።

​ጥቅሙ ምንድነው?

የተሰረዙ መልእክቶች፡ ማንም ሰው መልእክት ልኮ ቢያጠፋው እንኳ እዚህ ውስጥ ገብታችሁ ማንበብ ትችላላችሁ።

የጠፉ ማስታወቂያዎች፡ በስህተት ያጠፋችሁትን ጠቃሚ ኖቲፊኬሽን መልሳችሁ ለማግኘት ይረዳል።
👍6🥰3😘3😍1
Cast to tv

ስልካችሁን ከቲቪ ጋር በማገናኘት ፊልም እና ኳስ በትልቅ ስክሪን ለማየት የሚረዳ ድንቅ አፕ ነው።
​ማሳሰቢያ፦ ስልኩና ቲቪው በአንድ ዋይፋይ መገናኘት አለባቸው።

ይለቀቅ👍

@tech_tips3
👍113😍2😘1
Tech_tips pinned a photo
ልልቅ ጌሞችን ስትጫወቱ ስታክ ለሚያደርግባችሁ የስልካችሁ booster ላስቸገራችሁ የሚሆን app ነው።

በ reaction አበረታቱን👍
🥰8👍43😘2
Game Booster.apk
21.8 MB
👍6😍3😘21🔥1🥰1
መልካም እለተ አርብ family
7👍2🔥2🥰2
🔥ከ play stor የማታገኙትን አፕ ወይም ጌም የምታገኙበት ፀዴ አፕ ነዉ
አፑ አስተማማኝ እና ምርጥ አፕ ነው ይጠቅመዋል ለምትሉት ላኩለት
don't forget react👍
@tech_tips3
@tech_tips3
8👍2🥰2
Uptodown App Store.apk
11.6 MB
👍5🥰51
ከርዕስ ውጭ ! ማሳሰቢያ ‼️

እንደዚህ አይነት ሊንኮች በዛሬው እለት ብዙ ሰዎችን ከጥቅም ውጪ እያረገ ነው እባካችሁ አትንኩ ተጠንቀቁ ስራ በሊንክ አይገኝም ‼️
6🥰3😘3
💬TELEGRAM 💬

💬አሁኑኑ Update አርጉት Interface በዚህ መልኩ ተቀይሯል ልክ Iphone user ላይ እንዳለው ነው በጣም ያምራል
👌

🛒UPDATE HERE ⬅️
👍10😘32😍1
ቀንደኛ የአውሮፓ ምርጡ ክለብ የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይሄ ቻናል እንዳያልፍህ
አሁኑን ተቀላቀል👇👇
Join
7👍2😍2😘2