Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
547 files
122 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
Forwarded from GAMER (Gm)
Time is up
👍4😘31🥰1😍1
ጥያቄ 2 አሸናፈ @gemeni69 ነው
👍71😘1
Forwarded from GAMER (Gm)
ሶስተኛ ዝግጁ
5👍2🥰1
ጥያቄ፦ 3የቴሌግራም መስራች እና ባለቤት ማን ይባላል?
👍6🥰2😍1
Time is up
👍43🥰2
Forwarded from GAMER (Gm)
የ ጥያቄ 3 አሸናፊ @Lilywhites37 ነው
😘4👍3😍21😁1
As first time giveaway looks like this the winners
@Oblock64th
@gemeni69
@Lilywhites37

Inbox me and take your reward
@Mary41261
👍3😘3🥰1😍1
አሸናፊወች ሽልማታቸውን ወስደዋል ሌላ ቀን በሌላ ትልቅ giveaway እንመጣለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉት

እንዲሁም ፀዴ ፀዴ የሆኑ game ችን እና game tips እንለቃለን።

መልካም ምሽት ይሁንላችሁ family 🙏
2👍2🔥2😍2😘1
Good morning family

have a nice Saturday
4😍4👍1
ይህ አፕሊኬሽን ስልካችን "Root" ሳይደረግ እንኳ የጠፉ ፎቶዎችን የመፈለግ አቅም ስላለው በጣም ተመራጭ ነው።
ከዓመታት በፊት የጠፉ ፎቶዎችን ጭምር ፈልጎ ያወጣል።

​ ለመጠቀም በጣም ቀላል ነው (ሁለት ቁልፍ ብቻ በመጫን)።

​ የተመለሱትን ፎቶዎች በቀጥታ ወደ ስልክ "Gallery" መጫን

video እንዲሰራ ምትፈልጉ ከሆነ 👍
🥰53👍3🔥1
DiskDigger.apk
5.8 MB
😍3😘3🔥1
መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንላችሁ
ቤተሰብ
👍4😍21🥰1😘1
Joytify_MOD@AbenezerIntech.apk
24.8 MB
Joytify

Spotifyን የሚተካ ምርጥ Application.
3🥰2😍2👍1
Forwarded from GameNova
📱 የSamsung Account ጥቅሞችና አጠቃቀም

​የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ሆነህ የSamsung Account ከሌለህ የስልክህን ግማሽ አቅም እየተጠቀምክ አይደለም ማለት ነው። ይህ አካውንት በሳምሰንግ ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ቲቪዎች ላይ ያሉ ልዩ አገልግሎቶችን የምናገኝበት ቁልፍ ነው።

🌟 የSamsung Account ጥቅሞች

​Find My Mobile

​ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ያለበትን ቦታ ለማወቅ፣ በርቀት ለመቆለፍ ወይም በውስጡ ያሉ መረጃዎችን ለማጥፋት ይረዳል። ስልኩ ኦፍላይን (ከኢንተርኔት ውጭ) ቢሆን እንኳ የመፈለግ አቅም አለው።

​Samsung Cloud

የስልክህን Contacts ፣ መልእክቶች፣ የጥሪ ታሪክ እና Settings Backup በማድረግ ይጠብቅልሃል። ስልክ ብትቀይር ወይም ፎርማት ብታደርግ በቀላሉ መመለስ ትችላለህ።

​Galaxy Store:
​ለሳምሰንግ ተብለው የተሰሩ ልዩ አፖችን፣ ጌሞችን እና የፎንት ዲዛይኖችን ለማውረድ የግድ አካውንቱ ያስፈልጋል።

​Samsung Pass:

የተለያዩ ድረ-ገጾችና አፖች ፓስወርድን ከማስታወስ ይልቅ በጣት አሻራ ወይም በፊታችን ብቻ እንድንከፍት ይረዳናል።

​SmartThings:

ቤታችን ውስጥ ያሉ ሌሎች የሳምሰንግ እቃዎችን (እንደ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ወዘተ) በስልካችን ለመቆጣጠር ይረዳል።

🛠 የSamsung Account እንዴት ይከፈታል?

አካውንት ለመክፈት ​ወደ ስልክህ Settings ግባ።

​ከላይ የሚገኘውን Samsung Account የሚለውን ተጫን (ወይም Accounts and backup > Manage accounts > Add account > Samsung account ውስጥ ግባ)።

Create account የሚለውን መምረጥ ።

የሳምሰንግ ስልክ ካላችሁ እና ከጠቀማችሁ

#SamsungAccount
#SamsungGalaxy
#SamsungTips
#Andebet_Mezin
7😘2😍1
Forwarded from GameNova
🔥ከ play stor የማታገኙትን አፕ ወይም ጌም የምታገኙበት ፀዴ አፕ ነዉ
አፑ አስተማማኝ እና ምርጥ አፕ ነው ይጠቅመዋል ለምትሉት ላኩለት
don't forget react👍
3😍3🥰1😘1
Forwarded from GameNova
Uptodown App Store.apk
11.6 MB
👍3🥰3😘21😍1💯1
Samsung A07 5G 6000mAh battery Size  እንደነገርኳቹ🔥🔥
🔥3🥰32😘2
😎EMMA እንዳለችው ፦

``ውድ እና ብራንድ ያልሆኑ ርካሽ ልብሶችን መልበስ ደሃ አይስብለንም.እናስታውስ ቤተሰባችንን ማስተዳደር እንጂ ሰዎችን መማረክ ግዴታችን አደለም``

ከተሳሳትኩ አርሙኝ ከጠቀማችሁ ደግሞ 👍❤️


😅መልካም ምሽት 👍
👍81😍1
😐 ካርድ ሞልታችሁ ሳትጠቀሙበት ቶሎ እያለቀ ከተቸገራችሁ ...?

ስልካችን ላይ የምናደርጋቸው ትናንሽ ማስተካከያዎች የዳታ ፍጆታችንን በግማሽ ሊቀንሱልን ይችላሉ ። እነዚህን 3 ነገሮች አሁኑኑ ያድርጉ ፦

🌌. ቪዲዮዎች በራሳቸው እንዳይከፈቱ ማገድ (Disable Auto-play)

📌 በፌስቡክ፣ በቲክቶክ ወይም በቴሌግራም ስክሮል ስታደርጉ ቪዲዮዎች እናንተ ሳትጫኗቸው በራሳቸው ይከፈታሉ። ይህ ከፍተኛ ዳታ ይበላል።

መፍትሔ፡ በእያንዳንዱ አፕሊኬሽን Settings ውስጥ ገብታችሁ Never Auto-play Videos የሚለውን ምረጡ ።

🌌. የፎቶ እና ቪዲዮ Auto-Download ማጥፋት

📌 በተለይ በቴሌግራም ግሩፖች ላይ የሚላኩ ፎቶዎችና ቪዲዮዎች እናንተ ሳትፈልጓቸው ዳታችሁን ተጠቅመው Download ይደረጋሉ ።

መፍትሔ ፦ ቴሌግራም ላይ Settings > Data and Storage ውስጥ በመግባት Automatic Media Download የሚለውን ሙሉ በሙሉ አጥፉ ።

ከጠቀማችሁ 👍🍷
7😍3😘2😐1
Amazing animation war game 👍❤️
Don't forget react👍
@gamer0974
😍5👍21😘1