As first time giveaway looks like this the winners
✅ @Oblock64th
✅@gemeni69
✅@Lilywhites37
Inbox me and take your reward
@Mary41261
✅ @Oblock64th
✅@gemeni69
✅@Lilywhites37
Inbox me and take your reward
@Mary41261
👍3😘3🥰1😍1
አሸናፊወች ሽልማታቸውን ወስደዋል ሌላ ቀን በሌላ ትልቅ giveaway እንመጣለን ቻናሉን ለጓደኞቻችሁ ሸር አድርጉት
እንዲሁም ፀዴ ፀዴ የሆኑ game ችን እና game tips እንለቃለን።
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ family 🙏

❤2👍2🔥2😍2😘1
Forwarded from GameNova
📱 የSamsung Account ጥቅሞችና አጠቃቀም
የሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ሆነህ የSamsung Account ከሌለህ የስልክህን ግማሽ አቅም እየተጠቀምክ አይደለም ማለት ነው። ይህ አካውንት በሳምሰንግ ስልኮች፣ ታብሌቶች እና ቲቪዎች ላይ ያሉ ልዩ አገልግሎቶችን የምናገኝበት ቁልፍ ነው።
🌟 የSamsung Account ጥቅሞች
Find My Mobile
ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢሰረቅ ያለበትን ቦታ ለማወቅ፣ በርቀት ለመቆለፍ ወይም በውስጡ ያሉ መረጃዎችን ለማጥፋት ይረዳል። ስልኩ ኦፍላይን (ከኢንተርኔት ውጭ) ቢሆን እንኳ የመፈለግ አቅም አለው።
Samsung Cloud
የስልክህን Contacts ፣ መልእክቶች፣ የጥሪ ታሪክ እና Settings Backup በማድረግ ይጠብቅልሃል። ስልክ ብትቀይር ወይም ፎርማት ብታደርግ በቀላሉ መመለስ ትችላለህ።
Galaxy Store:
ለሳምሰንግ ተብለው የተሰሩ ልዩ አፖችን፣ ጌሞችን እና የፎንት ዲዛይኖችን ለማውረድ የግድ አካውንቱ ያስፈልጋል።
Samsung Pass:
የተለያዩ ድረ-ገጾችና አፖች ፓስወርድን ከማስታወስ ይልቅ በጣት አሻራ ወይም በፊታችን ብቻ እንድንከፍት ይረዳናል።
SmartThings:
ቤታችን ውስጥ ያሉ ሌሎች የሳምሰንግ እቃዎችን (እንደ ቲቪ፣ ፍሪጅ፣ ወዘተ) በስልካችን ለመቆጣጠር ይረዳል።
🛠 የSamsung Account እንዴት ይከፈታል?
አካውንት ለመክፈት ወደ ስልክህ Settings ግባ።
ከላይ የሚገኘውን Samsung Account የሚለውን ተጫን (ወይም Accounts and backup > Manage accounts > Add account > Samsung account ውስጥ ግባ)።
Create account የሚለውን መምረጥ ።
የሳምሰንግ ስልክ ካላችሁ እና ከጠቀማችሁ❤
#SamsungAccount
#SamsungGalaxy
#SamsungTips
#Andebet_Mezin

❤7😘2😍1