Tech_tips
1.17K subscribers
103 photos
6 videos
562 files
124 links
Exploring the future of technology. From mobile secrets to online earning strategies, we've got you covered.

Tech News

App Reviews

Tips & Tricks

​Join us and upgrade your digital life! 🚀
Download Telegram
Channel created
​​✳️
አዲስ Smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ማወቅ የሚገባዎ 5 ነገሮች፡

◽️ ለመግዛት ያሰቡት smart ሞባይል ስልክ iPhone ወይም Samsung ወይም HTC ወይም ሌላ አይነት ሊሆን ይችላል። ማንኛውም smart ሞባይል ስልክ ሲገዙ ስልኩ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን 6 መመዘኛዎች ማሟላቱን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።

🔺ፕሮሰሰር (Processor)

◽️አብዛኛውን ግዜ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ፣ ቪድዮ የሚያዩ ከሆነ ወይም የቪድዮ ኤዲቲንግ የሚሰሩ ከሆነ የስልኩ ፕሮሰሰር Qualcomm Snapdragon (652/ 820/ 821) ቢሆን ይመረጣል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ፕሮሰሰሩ MedaTek ከሆነ በቂ ነው።

🔺 ካሜራ (Camera)

◽️ ፎቶ የማንሳት ልምድ ያለው ሰው የስልኩ ካሜራ 13+Mp
(Megapixels) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ ግን 8mp በቂ ነው።

🔺ባትሪ (Battery)

◽️ ረጅም ሰዓት ቪድዮ ለሚያይ ፣ ጌም ለሚጫወት ሰው ባትሪው 3500+MAh (Miliamp Hour) መሆኑን ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ለመካከለኛ ተጠቃሚ 3000MAh በቂ ነው።

🔺ኦፐሬቲንግ ሲስተም (OS)

◽️ የተለያዩ ኦፐሬቲንግ ሲስተም(OS) ቨርዥኖች አሉ። ለምሳሌ Samsung Galaxy ስልኮች ኪትካት ፣ ሎሊፓፕ፣ ማርሽሜሎ...ወዘተ የተባሉ ቨርዥኖች አሉ። ስለዚህ latest ቨርዥን መምረጥ ይመከራል።

🔺 ስቶሬጅ (Storage)

◽️ ስልኩ በቂ የማጠራቀሚያ አቅም ቢኖረው ይመረጣል። 16GB/ 32GB/ 64GB..ከነዚህ ውስጥ መምረጥ ነው። ስልኩ ኤክስተርናል ሜሞሪ(Micro SD card) የሚቀበል መሆን አለበት።
😍42👍2😘2
OLD TELEGRAM GROUP 🛫 ላላችሁ መልካም ዜና የምገዛበት ዋጋ ላይ ጭማሪ አርግያለው 💵💵

   የዋጋ ጭማሪ 🪙🪙🪙🪙🪙
➡️➡️ከዝህ በታች ባሉት አመታት የተከፈተ ግሩፕ ካላችሁ ቶሎ አናግሩኝ

🆕በ2022 -
🔄በ2021 -
🔈በ2020 -
🔔በ2019 -
🔄በ2018 -


✈️✈️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ  🆕🆕🆕

እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 😀

➡️ብዙ ግሩፕ ካላቹ አስታየት ይኖሩዋል

ግሩፕ ካላችሁ
በውስጥ መስመር  @Tam_irat ⚡️

⚠️Clear history በጭራሽ መደረግ የለበትም
😍21👍1🥰1😘1
MAJOR NOVEMBER 28 LIST ይደረጋል 😍

👉ያልጀመራችሁ ካላችሁ 15 ቀን አለ ወጥራችሁ ስሩ
👇
https://t.me/major/start?startapp=5881097479
😍32
Channel name was changed to «8k wallpaper»
👍1
😍4😘21
🥰1