Altaseb Chernet
150 subscribers
39 photos
3 videos
2 files
35 links
💻 Welcome to CodeForge — your daily dose of coding, software development, and tech insights.
🚀 Tutorials | Open-source projects | Dev tips | AI & cybersecurity updates
Stay curious. Build something amazing!
Download Telegram
Forwarded from ውጭ አገር ጉዞ
NO IELTS! No Application Fee!

Europe Erasmus Mundus EMAI Scholarships 2026 for Study in Italy, Netherlands, Slovenia and Austria for world students! You will study in 4 Countries on Same Degree with Scholarship!

No Agent - Direct Apply

👉Apply Link: https://scholarships365.info/erasmus-mundus-scholarship-in-europe-emai-program-fully-funded

Degree: Multiple Degree Programs

Benefits: Study without IELTS / Fully Funded Scholarship
1) Travel
2) Tuition
3) Stipend 1400 Euro Monthly
4) Room
5) Medical
6) Other Benefits

Deadline: Different Deadlines

#Scholarships365 #erasmus_mundus_scholarship #erasmus_mundus_emai_scholarship_2026 #europe #scholarship #scholarships #studyAbroad #Education #University #ielts #europe #studyabroad #education
🔥1
do you know🥺🥺
❤2
ትኩረት ማድረግ ከብዷል!
፨፨፨፨///////////፨፨፨፨፨
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለነገሮች ትኩረት መስጠት እየከበደ መምጣቱን አስተውላችሁ ኖሯል ?

በቅርቡ በቻይናው ቲያንጂጨን ኖርማል ዩኒቨርሲቲ ኪያንግ ዋንግ በተባሉ ፕሮፌሰር የሚመራ ቡድን አድርጎት በነበረው ጥናት አጫጭር ቪዲዮዎችን በብዛት መመልከት የትኩረት ጊዜን እስከ 47 ሰከንድ ብቻ ያደርገዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህን attention fragmentation (የትኩረት መቋረጥ) ብለው ይጠሩታል፡፡

ተመራማሪዎቹ ዕድሜያቸው ከ17 - 30 ባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ በሚገኙ አጫጭር ቪድዮን አብዝተው ይመለከታሉ ባሏቸው 112 ሰዎች ላይ የአእምሮ ስካን ካከናወኑ በኋላ የ“cognitive deficits” (የአእምሮ ማሰብ ፣ አገናዝቦ ውሳኔ የመወሰን ችሎታ ፣ የመረዳት፣ የመማር ችግር) እንዲሁም የድብርትና የጭንቀት ምልክቶችን አግኝተናል ብለዋል።

ከዚህ ጥናት የተገኘው ውጤት እንደሚያሳየው በማታ አጫጭር ቪድዮ ለማየት የሚደረግ ስክሮሊንግ የእንቅልፍ ሆርሞንን (melatonin) ያዘገያል ፤ ይህም በመሆኑ በሂፕፖካምፐስ (hippocampus - ይህ ከአእምሮ የማስታወስ፣ የመማር፣ የስሜት ክፍል ጋር የተገናኘ ነው) እዚህ ላይ ከፍተኛ የሆነ አሉታዊ ተፅእኖን ያሳድራል።

ይህ የአእምሮ ክፍል ከላይ ከተገለጸው በተጨማሪ በዋነኝነት አዲስ መረጃን ለማስቀመጥ ፣ ዝርዝሮችን ለማስታወስ የሚረዳ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ያለውን ማስታወሻ ወደ ረጅም ጊዜ ማስታወሻ በመቀየር ትልቅ ሚና የሚጫወት የአእምሮ ክፍል ነው።

ተመራማሪዎቹ እነዚህ ለውጦች የአልኮል ሱስ በአእምሮ ላይ ከሚያስከትለው ጉዳቶች ጋር ተመሳሳይነት እንዳላቸው ይጠቁማሉ፡፡

አጫጭር ቪድዮዎችን ያለ ገደብ መመልከት በዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ የሚያስከትለው ተፅእኖዎች ምንድን ናቸው ?

- ትኩረትን የመስጠት እና የማስተዋል ችሎታን ይቀንሳል፡፡
- ረጅም ፅሁፍ ማንበብ ፣ በእርጋታ የሚከናወኑ ተግባራትን ለመከወን መሰላቸትን ያስከትላል፡፡
- ዝርዝሮችን በቀላሉ ለማስታወስ መቸገር ያመጣል።
- የእንቅልፍ እና የዕረፍት ጊዜን ያዛባል።

አጫጭር ቪድዮዎችን በብዛት መመልከት የሚያሳድረውን አሉታዊ ተፅእኖ እንዴት መቀነስ ይቻላል ?

° ዕለታዊ የስክሪን ጊዜ ገደብን መወሰን።
° ጤናማ እና ትምህርታዊ የሆኑ ይዘቶችን መምረጥ።
° እውነተኛ ደስታ የሚሰጡ እንደ ስፖርት መስራት፣ መፅሃፍ ማንበብ ፣ ከተፈጥሮ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ፣ ከወዳጆች ጋር መጨዋወት የመሳሰሉ ልምምዶችን ማዘውተር፡፡

ያስተውሉ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች በሙሉ ቋሚ ያልሆኑ ሲሆኑ ጤናማ የሆኑ የዲጂታል ልምምዶችን በመከተል የሚስተካከሉ መሆናቸውን ተመራማሪዎቹ ያስገንዘባሉ።
ግሩም ምሽት ይሁንልን! 🌅☀️🏞

ምክረ-አዕምሮ ለተሻለ ነገ
👍4🔥2🥰2
Altaseb Chernet pinned «ትኩረት ማድረግ ከብዷል! ፨፨፨፨///////////፨፨፨፨፨ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለነገሮች ትኩረት መስጠት እየከበደ መምጣቱን አስተውላችሁ ኖሯል ? በቅርቡ በቻይናው ቲያንጂጨን ኖርማል ዩኒቨርሲቲ ኪያንግ ዋንግ በተባሉ ፕሮፌሰር የሚመራ ቡድን አድርጎት በነበረው ጥናት አጫጭር ቪዲዮዎችን በብዛት መመልከት የትኩረት ጊዜን እስከ 47 ሰከንድ ብቻ ያደርገዋል፡፡ ተመራማሪዎቹ ይህን attention fragmentation…»
በዚህ ሳምንት ሶስት Powerful የAI ሞዴሎች ይፋ ሆነዋል፡

🤖GPT-5.1: ብልህ፣ ስሜታዊ እና ልክ እንደ እውነተኛ ሰው chat የማድረግ አቅም ያለው
🤖Gemini 3.0: በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ገጾችን ማንበብ፣ ቪዲዮዎችን መረዳት፣ እንዲሁም Antigravity የተሰኘ IDE አብረው Launch አድርገዋል (ከዚህ በፊት VS CODE የምትጠቀሙ ይህን አዲስ IDE ሞክሩት)
🤖Grok 4.1: አዝናኝ፣ ፈጣን እና በTwitter ላይ እየተከናወኑ ያሉ ነገሮችን ከማንም በፊት የሚያሳውቃችሁ ነው

Watch Here 👇🏼
https://vm.tiktok.com/ZMA3Skx8L/

💡 Short Tip

✅ለኮዲንግ : Gemini 3.0ን ተጠቀሙ
✅ለመዝናኛ እና ለፈጣን መረጃዎች Grok 4.1ን ተጠቀሙ
✅ለብልህ እና ሰው-መሰል ምላሾች GPT-5.1ን ተጠቀሙ

@AltasebChernet
👍2🔥1
Qubic: Hack the Future Hackathon just kicked that gate wide open. No code? No problem. No Blockchain experience? Still welcome. All you need is an idea, and a spark of ambition.

💰 $44,550 prize pool - yup, it’s real
🚀 2 tracks - for hardcore devs and automation ninjas
🌐 Fully Online: Dec 5-7
🌱 Winners can launch into the Qubic ecosystem

Track 1: Nostromo Launchpad
Design full-blown protocols: DeFi, payments, RWAs, infrastructure, or something nobody’s seen yet.
No tokens needed. Just concept → launch-ready.

Track 2: EasyConnect Integrations
Zero code, all power. Use Qubic in tools like Make, Zapier, and n8n to automate workflows, build dashboards, create bots - no compiler required.

This is your shot to turn ANY idea into a working, launchable product. Whether you’re a weekend warrior or a protocol prodigy - YOU BELONG HERE.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfiIfqExrmIZdrBDkpwpaRLSLGX8n1zedIkwd36IwtBgHKi2g/viewform

🌠🌠try it Good Luck
❤1🎉1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Frectonz
Devtopia is back with another interview. This one is with kinfish (@kinfishfarms). It ended up being our longest episode to date.

We talked about a lot of cool stuff, hope you enjoy the episode, also thank you kinfish for being on the episode.

[Devtopia - E04 - Kinfish]
❤1
What do you think about this image?
⚡2👀1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
GitHub unwrapped 2025
👍2👏1
Channel Summary for 2025 🎉

Views
• 37 Total Posts
• 88 Average Views
• 3,290 Total Views

Top Post
• 219 Views
• https://t.me/tech_st/33

Activity
• 7 PM is when you were most active
• Tuesday is your most active day
• November is your most active month
•Keep moving forward Altaseb Chernet 📣📣🎉🎉
🔥2
Behind every swipe, scroll, and chat — there’s a founder who dared to dream 💭📲🎯🎯🎯
🔥2
$1,000,000+ CHALLENGE
LAUNCH & FUND YOUR OWN STARTUP
POWERED BY SURGE
Jan 30-Feb 8 | Online & SF
THE MISSION: Build a startup-ready robotics product powered by AI - entirely in simulation.
Your goal is to walk away in eight days with:
🔥 an investable demo
🔥 a pitch
🔥 and a shot at $1,000,000+ in credits, perks & funding opportunities

This isn’t just another hackathon. This is your startup ignition sequence.

TECHNOLOGY: 🧪 Software-only robotics
🦾 Robotics stack & simulation
🧠 AI, perception & planning


WHERE & WHEN?

📅 January 30 – February 8, 2026
• Jan 30 – Feb 8 - Online Phase
PRIZES
Over $1,000,000+ in credits, perks, tokens & funding pathways -
PLUS a direct route into Surge’s investment ecosystem.

Full prize list coming soon 👀

WHO SAID YOU NEED A ROBOT TO LAUNCH A ROBOTICS STARTUP? BUILD ONE IN 8 DAYS
REGISTER NOW!
⚡2
💡 What is the PERN Stack?

The PERN stack is a powerful web development combo made of:
🗄 PostgreSQL | ⚙️ Express.js | ⚛️ React | 🌐 Node.js

Each technology plays a crucial role, making PERN a reliable and scalable choice for modern web apps.

🔥 Why is PERN gaining popularity?
Because it excels at CRUD operations (Create, Read, Update, Delete) with high performance and flexibility.

✨ What sets PERN apart from MERN?
The key difference is PostgreSQL — an advanced, open-source relational database known for its reliability, strong data integrity, and powerful querying features.
🎨 Frontend: What users see and click (design & interaction)
🧠 Backend: How the app works behind the scenes (logic & data)
🔗 API: The bridge that lets frontend and backend talk to each other


🧩 Full Stack: Building both the frontend and the backend
❤1
ለምንድን ነው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ለ web developer በጣም ትንሽ ብር የሚገመተው?

አንድ ያጋጠመኝን ልንገራችሁ የሆነ ሰው እንደ E-commerce አይነት ገብቼ product post የማደርግበት ስራልኝ ሌላ ምንም አልፈልግም ብሎ ስንት ቢል ጥሩ ነው 1000 ብር 😂😂 የዚህ ምክንያት ምን ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?
ጎግል ተጠቃሚዎቹ የኢሜይል አድራሻቸውን መቀየር የሚችሉበትን አሰራር እየዘረጋ ነው።

ጎግል ተጠቃሚዎቹ መረጃቸውን ሳያጡ የኢሜይል አድራሻቸውን መቀየር የሚችሉበትን መንገድ ሊሞክር መሆኑን ገልጿል።

ጎግል ይህንን አገልግሎት እንዲጀምር ከበርካቶች ለረጅም ጊዜ ጥያቄ ሲቀርብለት የቆየ ሲሆን አሁን ላይ ሰዎች መረጃና አገልግሎት ሳያጡ የሚጠቀሙበትን የኢሜይል አድራሻ ወደ ሌላ እንዲቀይሩ የሚያስችል አሰራር ሊሞክር ነው።

ጎግል የዚህን አገልግሎት ሙከራ በህንድ ቋንቋ የእገዛ ገጽ ማስተዋወቁ ደግሞ ሙከራው በህንድ ሊጀምር ስለመታቀዱ እንዲገመት ምክንያት ሆኗል።

ሰዎች አሮጌውን የኢሜይል አድራሻ በፈለጉበት ጊዜ መጠቀም ይችላሉ ሲባል የኢሜይል አድራሻቸውን የቀየሩ ተጠቃሚዎች ለ12 ወራት አዲስ አካውንት መክፈት እንደማይችሉና የከፈተቱንም ማጥፋት እንደማይችሉ ተነግሯል።

ከዚህ በፊት ሰዎች የኢሜይል አድራሻቸው ላይ ለውጥ ማድረግ የማይችሉ ሲሆን በአማራጭነት አዲስ ኢሜይል በመክፈት መረጃቸውን ወደአዲሱ ኢሜይል ያስተላልፉ ነበር።

ምንጭ፡@ethiouniversity1
❤2
I wonder whether we could hit 200 subscribers before 2026.🎉
👍3🥰1😁1