Alif Tech
120 subscribers
50 photos
10 videos
12 files
74 links
🚀 Welcome to Alifteck! 🚀


Learn web development from scratch! Join for beginner-friendly tips, tutorials, and resources .


Join us for tutor

https://t.me/tech_memory
Download Telegram
Your breath is a dashboard for your inner state, and also a steering wheel.

It tells you where your mind and nervous system are.

And it gives you a direct way to influence them.

Learn Breathing.
Master Breathing.
🔥1
ChatGPT Full Course.

This Video shows about 40 chatgpt tips and tricks to use ChatGPT.

Learn and Be a Power-Ai User.

https://youtu.be/fndSFh1Cbv4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
We are attending the wellness hackathon , show ur support guys
❤5👏1
Forwarded from Luna's pathway🤗 (Luna)
“አንተ ቤትህን ትሰራለህ፤ መቃብርህን ደግሞ ሌላ ሰው”

ሰዓሊና ቀራፂ ጌታቸው ዮሴፍ(ረዳት ፕሮፌሰር)
👍1🌚1
Good morning everyone!
Happy Monday! A new week has begun, and we've also just stepped into a new month. June is here, bringing fresh opportunities, new goals, and new chances to grow.
I hope you all have a productive, successful, and positive week ahead. Let's start this Monday with energy, optimism, and determination.
Have a wonderful day and a great start to June!
🔥3
Forwarded from Genesis (ISRAƎL)
seriously tho how are we going to handle waking up at 3am to watch the game and go to work at 8 lmao
😁2
Forwarded from Bytephilosopher
Whatever you do, work at it with all your heart, as working for the Lord, not for human masters.

Trust in the Lord with all your heart, and do not lean on your own understanding. In all your ways acknowledge Him, and He will make straight your paths.


@byte_philosopher
❤2👏1
Forwarded from dag.shell (kassdag)
When you go for a hackathon

don't say እናሽንፋለን say እንበላዋለን

Bcuz it helps you flip the scenario

you can say እንበላዋለን is for free lunch not for the prize 😁

This what i have experienced after failing almost all hackatons i have participated 🤧
Forwarded from TechVibe
I really admired Nael Hailemariam (founder and CEO of Chapa), and man, this podcast is really fire. I learned so much, and he said this at the end:

From America, I learned innovation.
From Europe, I learned wisdom.
From Asia, I learned speed and discipline.
From Africa, it is hope.

Full podcast [Link]

@devwitheyob
#TechVibe
Forwarded from Birhan Nega
The difficult part isn’t getting AI to generate code.

The difficult part is making the output look like it came from an engineer who truly understands the system.
Forwarded from Birhan Nega
Vibe coding is easy.

Making it not look vibe coded is the real work.

AI can generate something that works for a demo.
But production needs taste: clean naming, good structure, edge cases, error handling, and knowing what to delete.

AI gives speed.
Engineering judgment gives quality.

The best AI-assisted code is the one nobody can immediately recognize as AI-assisted.

#AI #SoftwareDevelopment
@birhan_nega
❤1
Forwarded from Big Habesha Tech
የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ (Ethiopian Securities Exchange - ESX) ምንድን ነው? ምንስ የተለየ ጥቅም አለው?

የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ (ESX) በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተመሠረተ ኩባንያዎችና ግለሰቦች የኦክሲዮንና የቦንድ ግብይት በቀላል ዲጂታል መንገድ የሚያካሂዱበት ይፋዊ የካፒታል ገበያ (Stock Market) ነው።

ይህ ገበያ ኩባንያዎች ካፒታል እንዲያሰባስቡ፣ ግለሰቦችና ተቋማት ደግሞ ገንዘባቸውን በተለያዩ ኩባንያዎች ላይ ኢንቨስት አድርገው ትርፍ እንዲያገኙ የሚያስችል ዘመናዊ የፋይናንስ መድረክ ነው።

ይህ መድረክ በሃገራችን በይፋ ሥራ የጀመረ ሲሆን የሃገራችን ታላላቅ ተቋማት ወደዚህ ገበያ በመቀላቀል አክሲዮኖቻቸውን ማገበያየት ጀምረዋል።

ዋና ጥቅሙ ምንድን ነው?
✔️የአክሲዮን ግብይት (Equity Market)፦ ኩባንያዎች አክሲዮናቸውን በገበያው ላይ በማውጣት ለሕዝብ ይሸጣሉ። ባለአክሲዮኖችም የፈለጉት ጊዜ አክሲዮናቸውን ወደ ገንዘብ መቀየር (መሸጥ) ይችላሉ። ለምሳሌ በቅርቡ ኢትዮ ቴሌኮም (Ethio Telecom) እና ዓባይ ባንክ (Abay Bank) በገበያው ላይ ይፋዊ ምዝገባ (Listing) አድርገዋል።
✔️የዕዳ ሰነዶች ግብይት (Debt Market/Bonds)፦ መንግሥት ወይም ትላልቅ ኩባንያዎች ለተለያዩ ሜጋ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚሆን ገንዘብ ከሕዝብ በብድር የሚሰበስቡበት የነጻ ገበያ ሥርዓት ነው። ኢንቨስተሮቹ ቦንድ ገዝተው በየጊዜው ወለድ ያገኛሉ።
✔️የባንኮች የጋራ ገበያ (Interbank Money Market)፦ ባንኮች እርስ በርሳቸው የአጭር ጊዜ ገንዘብ (Liquidity) የሚበዳደሩበት መድረክ ነው።
✔️ለኢንቨስተሮች (ለሕዝቡ)፦ ከዚህ በፊት አክሲዮን የገዛ ሰው መልሶ ለመሸጥ ቢፈልግ ገዥ ፍለጋ ብዙ ይደክም ነበር። አሁን ግን በESX አማካኝነት በግልጽና በደኅንነት በማንኛውም ሰዓት አክሲዮኑን መሸጥና መግዛት ይችላል።
✔️ለኩባንያዎች፦ ባንክ ሄደው ከፍተኛ ወለድ ካለው ብድር ከመጠየቅ ይልቅ አክሲዮን ወይም ቦንድ ለሕዝብ አቅርበው ሰፊ የሥራ ማስኬጃ ገንዘብ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
✔️ለሀገር ኢኮኖሚ፦ የውጭ ኢንቨስትመንትን ይስባል፣ የፋይናንስ ዘርፉን ግልጽነትና ተጠያቂነት ያሰፍናል፣ እንዲሁም የሀገር ውስጥ ቁጠባን ወደ ምርታማ ዘርፎች ይመራል።

ገበያው እንዴት ነው የሚሠራው?
የኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ (ESX) በሕግ የተቋቋመና በኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት ባለሥልጣን (ECMA) ጥብቅ ቁጥጥር የሚደረግበት ነው። ግብይቱ የሚፈጸመው በዘመናዊ የዲጂታል መተግበሪያዎች (ለምሳሌ Neway App) እና ፈቃድ ባላቸው የደላላ ድርጅቶች (Brokers) አማካኝነት በመሆኑ የኢንቨስተሮችን ገንዘብ ከማጭበርበርና ከስጋት ይጠብቃል።

ሙሉው ሥርዓት በአግባቡና በሕጋዊ መንገድ መሄዱን የሚቆጣጠረው ደግሞ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) የተባለው የመንግሥት ተቋም ነው።

እስክሁን List ተደርገው ሼራቸው እየተሸጠ ያሉ የሃገራችን ድርጅቶች
⚫Abay Bank (ABAYB)
⚫Ethio Telecom Share Company (TELE)
⚫Gadaa Bank Share Company (GDAB)
⚫Wegagen Bank Share Company (WGBX)

Part 2 ይቀጥላል።

@bighabesha_softwares
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Big Habesha Tech
Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው።

ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ space ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ።
እነዚህም የሚከተሉት ናቸው።
@gif Search and send GIFs
@vid Search/send YouTube videos
@youtube Search/send YouTube videos
@pic Search/send pictures
@bing Search/send Bing images
@wiki Search/send Wikipedia articles
@imdb Search/send movie/series info
@bold Format text: bold, italic, monospace
@music Search/send music/MP3s
@sticker Search stickers using emoji
@foursquare Search restaurants/places nearby
@gamee Send/play games
@gamebot Send/play Telegram games

ቦቶችን የምትጠቀሙበት ምሳሌ
@gif dog dancing
@youtube MrBeast
@wiki Ethiopia
@imdb Inception

@bighabesha_softwares
🚨1600 ብር ያልተገደበ ወርሀዊ የድምፃ እና የኢንተርኔት አንዴት መሙላት እንችላለን ?

ወዳጆቸ በሶሻል ሚዲያ እንዴት ሚስጢር መናገር እንደሚቻል አላውቅም ግን ይሄ መልክቴ ቴሌወች ባይደርሳቸው ውስጤ ነው 😝😝😝😝😝😝😝😝

በ 1600 ከአንዴም ሁለት ግዜ ያልተገደበ ወርሀዊ የትምፃ እና የኢንተርኔት unlimited ሞልቻሉ በትክክል እየሰራልኝ ይገኛል እና ለምን ለተከታዩቸ አላጋራቸውም ብየ ነው ይሄን ፁሁፍ ያዘጋጀሁም

ባጭሩ እንደሚታወቀው ባይናንስ ላይ ካርድ እና ጥቅል መሙላት ከተጀመረ ሰንበት ብሎል እና ከላይ በምስሉ ላይ በ pert እንዳስቀመጥኩላቹ ገብታቹ ያልተገደበ የኢንተርኔት እና የድምፃ በ 10.84$ ትገዛላቹ ይሄ ማለት አሁን ባለው የዶላር ምንዛሬ 10.84$×185 ብር =2000 ብር ይሆናል
ሚስጥሩ እዚህ ጋር ነው በሚገርም ሁኔታ ጥቅሉን ስትገዙ አብሮ የ 400 ብር ካርድ ስልካቹ ላይ ይገባል በተደጋጋሚ ሞከርኩት በሁሉም ሙከራየ ላይ 400 ብር ካርድ አብሮ ገብቶልኛል ይህ ማለት በ1600 ያልተገደብ ኢንተርኔት እና የድምፅ ሞላን ማለት ነው 👍

ሞክሩት ከሰራላቹ ሌሎች ወንድም እና እህቶች እንዲጠቀሙበት ሸር ይደረግ

https://t.me/sheref_media
https://t.me/sheref_media
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Big Habesha Tech
አሪፍ ትምህርታዊና የጠቅላላ እውቀት የYouTube ቻናሎች ልጠቁማችሁ።

⚫ሰለ ሒሳብና ቁጥሮች
www.youtube.com/@numberphile

⚫ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ የተሰራና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዬች የሚያተኩር
www.youTube.com/@TraversyMedia

⚫ ስለሳይንስ፣ ስለself development ስለማህበራዊ ግንኙነት ወዘተ የሚዳስስ
www.youtube.com/@bigthink

⚫ስለ Web design እና coding www.youtube.com/@crashcourse

⚫የተለያዩ የሳይንስና የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን በተግባር የሚፈትሽ
www.youtube.com/@veritasium

@bighabesha_softwares
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Software Guy
🎙 Episode 1 is LIVE!

Had an awesome conversation with Semer, Lead Engineer at Chapa, about his journey into software engineering, career growth, and Ethiopia's tech scene. 🇪🇹💻

Go check it out and let me know what you think!

🎥 https://youtu.be/cfs3J12NOGM
👍2