#ethiotelecom
Ethiotelecom በተለያዩ ፓኬጆች ላይ የዋጋ ማሻሻያ አድርጓል።
🔵የ1 ሰአት Unlimited Internet ከ13 ብር ወደ 18 ብር
🔵የቀን Unlimited internet ከ63 ብር ወደ 85 ብር
🔵የቀን unlimited voice 36 ብር
🔵ሳምንታዊ Unlimited internet 550 ብር
🔵ወርሃዊ premium voice + internet 2375 ብር
🔵 ዓመታዊ Unlimited internet ከ1300 ብር ወደ 2375
✌️ ሶሻል ሚዲያ ፓኬጅ እና ስፖቲፋይ is Normal ✌️😜
Ethiotelecom ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል ላይ እንደተገለፀው በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ እንዳልተደረገባቸው አሳውቋል።
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት መቀጠላቸውን ገልጿል።
ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አለመደረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጿል።
🖍የዋጋ ማስተካከያውን እንዴት አያችሁት?

Spotify⁵.ehi
10.3 KB
🔱 Without Activator IP
🔱 Fast & Unlimited
🔱 Exp 7 Days
🔱 Fast & Unlimited
🔱 Exp 7 Days
👍5🔥1
All ip ᶠʳᵉᵉ🔥🔥.ehi
13.1 KB
🌐00 ብር
🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫
🔥𝐀𝐩𝐩: 𝐇𝐭𝐭𝐩 𝐢𝐧𝐣𝐞𝐜𝐭𝐨𝐫
👍6🔥1
TG PKG 🇮🇹.ehi
11.8 KB
🎁 HTTP INJECTOR APP
🎁 TG PKG TO UNLIMITED
🎁 DURATION 30 DAYS
🎁 TG PKG TO UNLIMITED
🎁 DURATION 30 DAYS
👍4⚡1🔥1
💡 Airdrop ምንድነው? እንዴት ይሰራል? 🚀
Airdrop ማለት የክሪፕቶ / Web3 ፕሮጀክቶች ለተጠቃሚዎች በነፃ ቶከን መስጠት ማለት ነው። ይህን የሚያደርጉት ፕሮጀክታቸውን ለማስተዋወቅ እና ቀድሞ የተጠቃሚ ማህበረሰብ ለመፍጠር ነው።
🔹 Airdrop ለምን ይሰጣል?
አዲስ ፕሮጀክት ለማስተዋወቅ
ቀድሞ የተጠቃሚዎችን ለማበረታታት
ማህበረሰብ ለመገንባት
ቶከኑን በሰዎች መካከል ለማሰራጨት
🔹 Airdrop እንዴት ይሰራል? (በደረጃ)
1️⃣ ማስታወቂያ
ፕሮጀክቱ በTelegram፣ X (Twitter)፣ Discord ወይም በድረ-ገፁ ላይ Airdrop ይፋ ያደርጋል።
2️⃣ መመዘኛ (Eligibility)
እርስዎ እንዲህ ያሉ ተግባሮችን መፈጸም ይኖርብዎታል፦
Wallet (MetaMask, Trust Wallet) መገናኘት
ፕሮጀክቱን መጠቀም
Telegram / X መከተል
አንዳንድ ቶከን መያዝ
3️⃣ Snapshot
ፕሮጀክቱ በተወሰነ ቀን የWallet መረጃ ይወስዳል።
በዚያ ሰዓት መመዘኛውን ካሟሉ → ብቁ ትሆናላችሁ።
4️⃣ ቶከን መስጠት
ቶከኑ በቀጥታ ወደ Walletዎ ይላካል ወይም በድረ-ገፁ ላይ ትክለኛ በመግባት claim ታደርጋላችሁ።
5️⃣ መጠቀም ወይም መሸጥ
መያዝ (Hold)
መሽጥ
በፕሮጀክቱ ውስጥ መጠቀም
🔹 የAirdrop አይነቶች
Standard Airdrop – ቀላል ተግባር ብቻ
Holder Airdrop – ቶከን ለያዙ ብቻ
Retroactive Airdrop – ቀድሞ የተጠቀሙ ሰዎች
Exclusive Airdrop – የተመረጡ ተጠቃሚዎች
🔹 የደህንነት ምክሮች ⚠️
Seed phrase / Private key በፍፁም አትስጡ
ለAirdrop የተለየ Wallet ይጠቀሙ
ሐሰተኛ ሊንኮችን ተጠንቀቁ
ከመንገዳዊ ምንጮች ብቻ ይከተሉ
🚀 SHARE
@tech_freenet

👍1🔥1👏1
የወደፊቱ የአለማችን የኢንተርኔት አብዮት Starlink ምንድን ነው?
Starlink በኤለን መስክ ድርጅት SpaceX የተመሰረተ የሳተላይት ኢንተርኔት project ነው።
የዚህ ፕሮጀክት ተቀዳሚ ተልዕኮው በዓለም ዙሪያ ላሉ የኢንተርኔት አገልግሎት ለማያገኙ ገጠራማና ሩቅ የአለም ክፍሎች ከፍተኛ ፍጥነት ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ነው።
ብዙ ቁጥር ያላቸው Low Earth Orbit (LEO) ሳተላይቶችን በጋራ በማሰማራት የፋይበር ኦፕቲክና የሞባይል ኔትዎርክ ግንኙነት የማያገኙ አካባቢዎችን አስተማማኝና ፈጣን የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ለማቅረብ አልሞ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።
ዋና ዋና ባህሪያቶች
⚫Global Coverage: የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት መላው ፕላኔት የሚሸፍን ሲሆን ይህም ቀደም ሲል የኢንተርኔት ግንኙነት የማያገኙ የአለማችን ክልሎችን ተደራሽ ያደርጋል።
⚫High-Speed Internet: ስታርሊንክ ከባህላዊ የኢንተርኔት አገልግሎት አቅራቢዎች ጋር የሚወዳደር የብሮድባንድ ፍጥነትን የሚያቀርብ ሲሆን Online Gaming, Video Conferencingና የመሳሰሉ real-time online ስራዎችን በጥሩ ፍጥነት መከወን ያስችላል።
⚫Easy Installation:
StarLink ለመጠቀም በጣም ቀላል የሆነችና በቀላሉ ከታ ቦታ ማንቀሳቀስ የምትቻል Dish ሲኖረው ማንኛውም ቦታ ላይ በማስቀመጥ እራሷን ከሳተላይት ጋር ማስተካከል ትችላለች። ከዚህ በተጨማሪ LTE connection ላላቸው የሞባይል ቀፎዎች የፅሁፍና የድምጽ መልዕክት እንዲሁም የኢንተርኔት አገልግሎት ያገኛሉ ተብሏል።
⚫Constant Updates: ስታርሊንክ ተጨማሪ ሳተላይቶችን በማምጠቅ እና ሶፍትዌሩን በማዘመን ኔትወርኩን በየጊዜው እያሰፋ እና እያሻሻለ ይገኛል። አገልግሎቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ ብዙ የአለም ክፍሎችን እያካለለ ነው።
⚫Disaster Response: አሁን የምንጠቀምባቸውን የኢንተርኔት አቅራቢ ድርጅቶችን infrastructure በተለያዩ ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ቢወድሙ communication ይቋረጣል። የስታርሊንክ ሳተላይት ከዚህ ነገር ነጻ ሲሆኑ ለድንገተኛ አገልግሎቶች እና እርዳታ የሚፈልጉ የተጎዱ ሰዎችን በቀላሉ ማግኘት ያስችላል።
በአሁኑ ሰአት በተወሰኑ የአለማችን ሃገራት ስራ የጀመረው StarLink ከአፍሪካ ሃገራት ናይጀርያ፣ ጋና፣ ሴራሊዮን፣ ማላዊ፣ ዛምብያ፣ ቦቶስዋና፣ ማዳጋስካር፣ ሩዋንዳ፣ ኬንያና ደቡብ ሱዳን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ናቸው።
ይህን አገልግሎት ለመጠቀም ክፍያው ያን ያክል ውድ የሚባል አይደለም። ከሃገራት ሃገራት ልዩነት ቢኖረውም ለግለሰብ unlimited high-speed ዳታ ለመጠቀም በወር 120 ዶላር መክፈል ይጠይቃል። ለBusiness plan ደግሞ በወር ከ140 እስከ 5000 ዶላር ድረስ ያስከፍላል።
ጎረቤቶቻችን ኬንያና ሶማልያ የstarlink service ካላቸው ሃገሮች መካከል ናቸው።
✍️ በሀገራችን በተለይ በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል ብዙ ሰው የኢንተርኔት አገልግሎት አያገኝም። ይህ ነገር በሃገራችን ቢጀመር ብዙ ሰው የሚጠቀም ይመስላችኋል? ሀሳባችሁን አካፍሉን።

🔥2👍1
ETHII TEL FREE DNS.ehi
12.8 KB
ALL IP ADDRESS
Safari FREE DNS.ehi
10.2 KB
🔱 FAST DNS MOOD
🔱 DURATION 5 DAYS
🔱 DURATION 5 DAYS
👍2🔥2