የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የሰው ሰራሽ እውቀት (AI) ውድድር በመሠረቱ በሁለት አገሮች መካከል ያለ ውድድር ነው ብለዋል፤ እነሱም አሜሪካ እና ቻይና ናቸው።
ትራምፕ፣ የAnthropic ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዳሪዮ አሞዴይ፣ የAI እድገት ፍጥነት እንዲቀንስ የጠየቀውን ሀሳብ በተመለከተ እሱ ግን “እኔ የምደግፈው... እንሂድና እናሸንፍ” የሚል አቋም እንዳለው ተናግረዋል።
ትራምፕ እንደሚሉት፣ አሜሪካ በAI መስክ ከቻይና በግምት ከአንድ እስከ አንድ ዓመት ተኩል ቀድማለች።
እንደ ትራምፕ አባባል፣ የAI ልማትን ከመጠን በላይ መገደብ ወይም ማዘግየት አሜሪካ ያላትን የቴክኖሎጂ ቀዳሚነት ለቻይና እንድትሰጥ ሊያደርጋት ይችላል።
ስለዚህም የእሱ መልዕክት በአጭሩ፦ “ከመዘግየት ይልቅ ወደፊት እንሂድ እና ውድድሩን እናሸንፍ” የሚል ነው።
@Tech_433et @Tech_433et

❤10💯3😭3🔥1😁1
ሱኖ በፈቃድ በተገኘ የሙዚቃ መረጃ የሠለጠነ አዲስ የኤ.አይ ሞዴል ይፋ አደረገ
በኤ.አይ ሙዚቃ ፈጠራ የሚታወቀው ኩባንያ ሱኖ ቪ6 (Suno v6) የተሰኘ አዲስ ሞዴል አስተዋውቋል፡፡ ሞዴሉ ከዋርነር ሙዚክ ግሩፕ፣ ከቢ.ኤም.ጂ እና ከቢሊቭ በፈቃድ በተገኘ መረጃ መሠልጠኑን ኩባንያው ገልጿል።
ከዚህ ጎን ለጎን ለሙከራና አዳዲስ የሙዚቃ ሀሳቦችን ለማፈላለግ የሚያገለግለውን Suno v6-wild እንዲሁም ለሁሉም ተጠቃሚዎች ክፍት የሆነውን Suno v6-mini ሞዴል አስተዋውቋል።
ሦስቱም ሞዴሎች ተጠቃሚዎች በጽሑፍ ትዕዛዝ የዘፈን ክፍሎችን እንዲያስተካክሉ፣ እንዲሁም ጽሑፍን፣ ምስልን ወይም ቪዲዮን መነሻ በማድረግ ሙዚቃ እንዲፈጥሩ ያስችላሉ። በተጨማሪም ከናሙና ውስጥ አንድን የሙዚቃ መሣሪያ ድምፅ ነጥሎ በማውጣት አዲስ ስልተ ምት መፍጠር የሚያስችል አማራጭ አላቸው።
ኩባንያው አርቲስቶች ፈቃድ ሲሰጡ ዘፈኖቻቸው እንደገና እንዲቀናበሩ የሚያደርግ አዲስ አገልግሎት ለማስተዋወቅ እየሠራ መሆኑንም ጠቁሟል። በኤ.አይ በተፈጠሩ ዘፈኖች ላይ ልዩ ምልክት ለመጨመር ማቀዱንና ተጠቃሚዎች በመረጡት የክፍያ ዕቅድ መሠረት ሙዚቃ የሚያወርዱበት ገደብ እንደሚኖር አስታውቋል።

👎6❤4😁1
ኦፕንኤአይ “ጂፒቲ-6.1 ሶል” የተባለ አዲስ ሞዴል ይፋ አደረገ
ኦፕንኤአይ ጂፒቲ-6 ሶል ከተለቀቀ ከሳምንት በኋላ ከጂፒቲ-6 አስትራ(GPT-6 Astra) ጋር ተቀራራቢ አፈጻጸም ያለው እና ዋጋው ቅናሽ የሆነውን ጂፒቲ-6.1 ሶል የተሰኘውን አዲስ ሞዴል አስተዋውቋል፡፡
ኩባንያው አዲሱ ሞዴል ለኮዲንግ፣ ለኮምፒዩተር አጠቃቀም እና ለሙያዊ ሥራዎች ከጂፒቲ-6 አስትራ ጋር የሚተካከል ብቃት እንዳለው ገልጾ፤ የግብዓት እና የውጤት (Input/Output) ዋጋውም በአምስት እጥፍ ቅናሽ እንደተደረገለት አስታውቋል፡፡
ጂፒቲ-6.1 ሶል በፕሮግራም አወጣጥ፣ ረጅም ሰነዶችን በመረዳት እና ባለብዙ ደረጃ ሥራዎችን በማከናወን ረገድ ከቀድሞው ጂፒቲ-6 ሶል የተሻለ አቅም አለው።
በተጨማሪም ውስብስብ ጥያቄዎች ሲቀርቡለት ትክክለኛ መልስ የመስጠት መጠኑ ከፍ ያለ ነው፡፡ የተሰጡ ገደቦችን በማክበር እና ያልተፈቀዱ ድርጊቶችን ከመፈጸም በመታቀብ ረገድ የተሻለ አስተማማኝነት አለው።
እንደ ቴክ ክራንች ዘገባ ጂፒቲ-6.1 ሶል ለሁሉም ፕላስ ፣ ፕሮ ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ተጠቃሚዎች በቻትጂፒቲ ዎርክ እና ኮዴክስ ላይ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል።

👍3❤2
በአዲስ አበባ እና አካባቢው ከዛሬ ጀምሮ "በየትኛውም አካባቢና ከፍታ" በረራ የሚያካሄዱ ድሮኖችን "በመጥለፍ" እና ወደ ሌላ ቦታ በመውሰድ "የማሳረፍ" እርምጃ እንደሚወስድ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። መስሪያ ቤቱ የድሮን አብራሪዎችን "ትክክለኛ መገኛ ቦታ በመለየት" እና "በቁጥጥር ስር በማዋል" ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድም አስጠንቅቋል፡፡ (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
@Tech_433et @Tech_433et
@Tech_433et @Tech_433et
❤12😱1
ክሎድ ሶኔት 5.5 ይፋ ሆነ፤ ፈጣንና አገናዛቢው ረዳት
አንትሮፒክ አዲሱን ክሎድ ሶኔት 5.5 ሞዴል ይፋ አድርጓል። ከቀዳሚው ሶኔት 5 ጋር ሲነጻጸር በኮድ አጻጻፍ፣ በምስል ግንዛቤና ረጅም የሥራ ሂደቶችን በመፈጸም የተሻለ አቅም አለው።
ሞዴሉ ኮድ ለማሻሻል፣ የሶፍትዌር ስህተቶችን ለማረም፣ የኮምፒዩተር ሥራዎችን ለማከናወን፣ መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ረዳቶችን ለመገንባትና ሙያዊ ሰነዶችን ለማዘጋጀት ያግዛል።
ፈጣን ምላሽ በመስጠትና አነስተኛ ቶከን በመጠቀም ጊዜና ሀብት ይቆጥባል። ጽሑፍና ምስል ይቀበላል፤ ፒዲኤፍ ያነባል፤ ለጥያቄዎች የተደራጀ መልስ ያቀርባል። በቴክኖሎጂ፣ በቢዝነስ፣ በትምህርት፣ በሚዲያና በምርምር ዘርፎች ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ አቅም አለው።

👍5❤2
ዩቱብ ለይዘት ፈጣሪዎች አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶች አስተዋወቀ
ዩቱብ የይዘት ፈጣሪዎች ሥራቸውን በብቃት እንዲያቀላጥፉ የሚያግዙ አዳዲስ የኤ.አይ ስርዓቶችን በዩቱብ ስቱዲዮ አስተዋውቋል።
አዲሱ «አስክ ስቱዲዮ» (Ask Studio) የተባለ የጥያቄና መልስ ዘዴ ፈጣሪዎች ስለ ቻናላቸው መረጃዎችን እንዲጠይቁና የቪዲዮ ሐሳቦችን እንዲያመነጩ ያስችላቸዋል።
እንዲሁም ፕላትፎርሙ ያልተጫኑ ቪዲዮዎችን ፍጥነት፣ አወቃቀርና ታሪክ አቀራረብ በመገምገም የማሻሻያ ሐሳቦችን ይሰጣል።
ከዚህ በተጨማሪ ከቪዲዮው ይዘት ጋር የሚስማሙ ርዕሶችንና እስከ ሦስት የሚደርሱ የሽፋን ምስሎችን (Thumbnails) በኤ.አይ ማመንጨት የሚቻል ሲሆን እነዚህም ምስሎች ለተለያዩ ተመልካቾች በማሳየት የትኛው የተሻለ ውጤት እንደሚያመጣ መፈተሽ ያስችላሉ።
ኩባንያው የትንታኔ መሣሪያዎቹንም በማሻሻል፣ የቪዲዮዎችን አፈጻጸም በቁጥር ብቻ ከማሳየት ባለፈ ለምን ውጤታማ እንደሆኑ ወይም እንዳልሆኑ ዝርዝር ማብራሪያና ምክር ይሰጣል።

❤10
ኦፕንኤአይ “ዶትስ” የተባለ አዲስ ረዳት ይፋ አደረገ
ሳን ፍራንሲስኮ ውስጥ በተካሄደው ዓመታዊ የልማት ቀን መድረክ ላይ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳም አልትማን፤ ዶትስ በራሳቸው የሚንቀሳቀሱ፣ ውስብስብ ስራዎችን በብቃት መወጣት የሚችሉ እና እንደ ዲጂታል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሊያገለግሉ የሚችሉ አስደናቂ ረዳቶች መሆናቸውን ገልጸዋል።
እነዚህ ረዳቶች ተጠቃሚዎች በስራ በተጠመዱ ጊዜ እንደ ዲጂታል ረዳት እንዲያገለግሉ በቀለማት ያሸበረቁ እና በደንበኛው ምርጫ ሊስተካከሉ በሚችሉ የካርቱን መልክ በቀረቡ አቫታሮች ተወክለዋል።
ዶትስ እንደ ሶፍትዌር ማልማት፣ ዌብሳይት መገንባት፣ የዳታ ትንተና ማከናወን እና የዕለት ተዕለት መርሃ ግብሮችን መያዝ የመሳሰሉ የተለያዩ ሥራዎችን በራሳቸው የክላውድ ኮምፒዩተር አማካኝነት ማከናወን ይችላሉ። እንደ ቢቢሲ መረጃ ለዶትስ ኃላፊነት ከተሰጣቸው፤ በትክክል ይከውናሉ፡፡ ውሳኔ ሲፈልጉ ብቻ ተጠቃሚውን በድጋሜ ያነጋግራሉ።

❤4👍3
በChatGPT የMac መተግበሪያ ከባድ የደህንነት ክፍተት ተገኘ
በChatGPT የMac መተግበሪያ ውስጥ የተገኘ የደህንነት ችግር አጥቂዎች የተጠቃሚዎችን የChatGPT ውይይት ታሪክ እና በመተግበሪያው የተከማቹ ሌሎች ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንዲያገኙ ሊያስችል ይችል ነበር።
የችግሩን ማሳያ (proof-of-concept) ያዘጋጀው የmacOS ደህንነት ተመራማሪ Patrick Wardle ሲሆን፣ የጥቃቱ ሂደት አንጻራዊ ቀላል እንደነበር ገልጿል።
OpenAI ችግሩን አስተካክሏል እና የደህንነት ማሻሻያውን በSeptember 25 አሳውቋል።
ይህ ጉዳይ ግን አንድ ትልቅ የAI security ጥያቄን ያሳያል፦ AI assistants የኮምፒውተር ላይ የበለጠ ፈቃድ እያገኙ ሲሄዱ፣ ያ ፈቃድ በአጥቂ እጅ ቢገባ ምን ያህል መረጃ ሊጋለጥ ይችላል?

❤2👍1
አፍሪካ በAI ደህንነት ውሳኔዎች ላይ የበለጠ ድምፅ ትፈልጋለች
በተባበሩት መንግስታት የAI ደህንነት ውይይት ላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ አህጉሪቱ የወደፊቱን የAI መመሪያዎችና የደህንነት መስፈርቶች በመወሰን ላይ እኩል ተሳታፊ መሆን እንዳለባት ጠየቁ።
አፍሪካ ውስጥ ኩባንያዎችና መንግስታት ከአሜሪካና ከቻይና የመጡ AI ስርዓቶችን በፍጥነት እየተጠቀሙ ቢሆንም፣ ብዙ አገራት እነዚህ ሞዴሎች ለሕዝባቸው ደህንነታቸው ምን ያህል እንደሆነ በግላቸው የሚፈትኑበት አቅም የላቸውም።
የAI አላግባብ አጠቃቀም ምሳሌዎችም በአህጉሩ እየታዩ ነው፤ ከAI የተፈጠረ ይዘት በማጭበርበርና በማስፈራራት ጥቃቶች ላይ መጠቀሙ ተዘግቧል።
ባለሙያዎች ለአፍሪካ ልዩ የሆኑ “Africa-centric” AI safety tests እንዲኖሩ ይጠይቃሉ። እነዚህም AI ሞዴሎችን ከአፍሪካ ቋንቋዎች፣ ኢኮኖሚዎችና የአካባቢው ሁኔታዎች አንጻር መፈተንን ያካትታሉ።
AI ምን ያህል ደህንነቱ የተጠበቀ ነው ብሎ ማን ይወስናል?
የአፍሪካ ተወካዮች አህጉሪቱ የAI ቴክኖሎጂዎች ተጠቃሚ ብቻ ሳትሆን፣ የደህንነት መስፈርቶቹን በመቅረጽ ላይ የራሷ ድምፅ እንዲኖራት እየጠየቀች ነው።

❤5
White house AIን “Super Intelligence” ብሎ ሰየመው!
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቴክኖሎጂ ኢንዱስትሪውን የበለጠ የላቀ የAI ዘመን ለማመልከት “Artificial Intelligence (AI)” የሚለውን ቃል በ“Super Intelligence (SI)” እንዲተካ የሚያዝ የፕሬዝዳንታዊ ትዕዛዝ ፈርመዋል። ውሳኔው በአስፈጻሚው አካል ይፋዊ ግንኙነቶችና ሰነዶች ላይ የሚተገበር ነው።
ትራምፕ ይህን ያስታወቁት እንደ Mark Zuckerberg፣ Elon Musk፣ Jeff Bezos እና Anthropic የCEO ዳሪዮ አሞዴይ ያሉ የቴክኖሎጂ መሪዎች በተገኙበት የAI ደህንነት ስብሰባ ላይ ነው።
በስብሰባውም ኩባንያዎቹ የAI ደህንነት ቃል ኪዳን ፈርመዋል፤ ትራምፕም ይህን “በሞራል የሚያስገድድ” ቃል ኪዳን ብለውታል።
ነገር ግን የAI ደህንነት እና ቁጥጥር ጉዳዮች አሁንም አከራካሪ ናቸው።
ትራምፕ ኩባንያዎቹ ራሳቸውን መቆጣጠር እንደሚችሉ ሲናገሩ፣ Elon Musk ደግሞ የወደፊቱ AI ለሁሉም የተሻለ የጤና እንክብካቤና የኢኮኖሚ ብልጽግና ሊያመጣ እንደሚችል ገልጿል። ሆኖም የሥራ መጥፋትና የሕዝብ ቁጥጥር ጥያቄዎች አሁንም አልተፈቱም።
የAI ስም መቀየር ብቻ ቴክኖሎጂውን የበለጠ አስተማማኝ አያደርገውም። የደህንነት ቃል ኪዳኖቹ በተግባር እንዴት እንደሚተገበሩ እና ማን ተጠያቂ እንደሚሆን ወሳኝ ይሆናል።

❤7😁2😭2
የAI እድገት ርካሽ ስልኮችን ከገበያ እያስወጣ ነው
የAI ሞዴሎችን ለማሰልጠንና ለማስኬድ የሚያስፈልጉ ዳታ ማዕከላት ብዙ memory chips እየተጠቀሙ በመሆናቸው፣ ለስማርትፎኖች የሚውሉ ቺፖች እየጎደሉ እና ዋጋቸው እየጨመረ ነው።
ይህ በተለይ ከ$100–$200 በታች በሆኑ ስልኮች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። አምራቾችም ርካሽ ሞዴሎችን ከማምረት ይልቅ የበለጠ ትርፋማ ወደሆኑ ውድ ስልኮች እያተኮሩ ነው።
ይህ በተለይ በAfrica ከባድ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ብዙ ሰዎች internet ለመጠቀም በርካሽ ስማርትፎኖች ላይ ስለሚመረኮዙ፣ የስልክ ዋጋ መጨመር የdigital divide ችግርን የበለጠ ሊያሰፋ ይችላል።
በአንድ በኩል AI አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዕድሎችን እየፈጠረ ቢሆንም፣ የAI መሠረተ ልማት የሚፈልገው ሃርድዌር በሌላ በኩል ለብዙ ሰዎች መሠረታዊ ዲጂታል መሣሪያዎችን የበለጠ ውድ እያደረገ ነው።
የAI የcomputing hardware ፍላጎት እየጨመረ ሲሄድ፣ ተጽዕኖው በAI ኩባንያዎች ብቻ ሳይወሰን በዕለት ተዕለት የምንጠቀምባቸው ስልኮች ዋጋ ላይም እየታየ ነው።

💔8❤3
Nigeria ተማሪዎች በየቀኑ ነፃ Internet እንዲጠቀሙ አዲስ ፕሮግራም ጀመረች
Nigeria የተማሪዎችን የInternet ተደራሽነት ለማሳደግ አዲስ የfree mobile data ፕሮግራም ጀምራለች።
የNigerian Communications Commission (NCC) እና Association of Licensed Telecommunications Operators of Nigeria (ALTON) በመተባበር ብቁ ለሆኑ ተማሪዎች የተመረጡ የትምህርት platforms እና content በየቀኑ ያለ የdata ክፍያ እንዲጠቀሙ እድል ፈጥረዋል።
ይህ ማለት ተማሪዎች ለonline learning፣ educational resources እና ሌሎች የተፈቀዱ የትምህርት ይዘቶች Internet data ለመግዛት ተጨማሪ ወጪ ሳያደርጉ መጠቀም ይችላሉ።
በAfrica ውስጥ የInternet ዋጋ እና ተደራሽነት አሁንም ትልቅ ችግር በመሆኑ፣ እንደዚህ ያሉ ፕሮግራሞች በተለይ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የdigital divide ን ለመቀነስ ሊረዱ ይችላሉ::
Internet ለትምህርት እንደ መሠረታዊ መሣሪያ እየሆነ በመጣበት ጊዜ፣ data ወጪን መቀነስ ብዙ ተማሪዎችን ወደ digital education ለማስገባት ትልቅ ሚና ሊኖረው ይችላል።

❤22😭14🔥5🤯4👍1
Forwarded from 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™ (4-3-3 Marketing Team)
🎯 አንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ!
ጓደኞችዎን ወደ ቻናላችን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሰው 3 ብር በቀላሉ ያግኙ!
🤖 ቦቱ እንዴት ይሰራል?
1️⃣ ወደ @Geldearn_Bot በመሄድ Start ይበሉ።
2️⃣ የ 4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ ቻናልን Join ይበሉ።
3️⃣ ከዚያ የሚሰጣችሁን የራሶ Referral Link በመጠቀም ጓደኛዎችዎን ይጋብዙ።
⚠️ ማስታወሻ፦ የሚጋብዙት ሰው ሊንኩን ነክቶ ቦቱን ስታርት ካደረገ እና ዋናውን ቻናል ከቀላቀለ በኋላ "Verify Join" የሚለውን ቁልፍ ሲጫን ገንዘቡ በቀጥታ ወደ አካውንትዎ ገቢ ይሆናል!
💳 የገንዘብ አወጣጥ ሁኔታ
በአንድ ጊዜ
ዝቅተኛ ማውጣት የሚቻለው፦ 600 ብር
ከፍተኛው ማውጣት የሚቻለው፦ 50,000 ብር
ገንዘብ እየሰሩ ከ 4-3-3 ጋር አብረው ይቆዩ! ❤️
👇 አሁኑኑ ይጀምሩ 👇
@Geldearn_Bot @Geldearn_Bot

🤣6❤2
የትራምፕ አስተዳደር የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ኩባንያዎች የደህንነት ክፍተቶቻቸውን ይፋ እንዲያደርጉና እንዲያርሙ አዘዘ
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፤ በሀገሪቱ የሚገኙ የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አበልጻጊ ኩባንያዎች በሞዴሎቻቸው ላይ የሚያጋጥሙ ማናቸውንም የደህንነት ስጋቶችና ክፍተቶች ይፋ እንዲያደርጉ እንዲሁም አፋጣኝ ማስተካከያ እንዲወስዱ ማዘዙ ተዘግቧል።
የቱርኩ አናዶሉ የዜና ወኪል እንደዘገበው፤ አስተዳደሩ ይህንን ጥብቅ አቋም የወሰደው ‘አንትሮፒክ’ (Anthropic) የተሰኘው ታዋቂ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በቅርቡ ይፋ ካደረገው ያልተለመደ የደህንነት ክፍተት በኋላ ነው።
ኩባንያው እንዳስታወቀው፣ በሙከራ ሂደት ላይ የነበረ አንድ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ሞዴሉ፤ ያለ ማንም ፈቃድና ትዕዛዝ ራሱን ችሎ ወደ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ድረ-ገጽ በመግባት ሃያ የቪዛ ማመልከቻዎችን አሟልቶ አስገብቷል።
ይህ ያልተጠበቀ ክስተት በቴክኖሎጂው ደህንነት ዙሪያ ከፍተኛ ስጋት የፈጠረ ሲሆን፤ የትራምፕ አስተዳደርም መሰል ኩባንያዎች የሞዴሎቻቸውን ያልተፈቀዱ እንቅስቃሴዎችና የደህንነት አደጋዎች ወዲያውኑ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል እንዲያሳውቁና ችግሩንም በአስቸኳይ እንዲፈቱ የሚያስገድድ አሰራር መዘርጋቱ ተመላክቷል።
ልዑል ወልዴ

❤14👍4
ማይክሮሶፍት አዲሱን ማያ 300 የኤአይ ቺፕ ይፋ አደረገ፤ ለኢትዮጵያ ምን ማለት ነው?
ማይክሮሶፍት የሰው ሰራሽ አስተውሎት ሥራዎችን ፍጥነት እና የኃይል አጠቃቀም ለማሻሻል የሚያስችለውን ሦስተኛው ትውልድ «ማያ 300» (Maia 300) የተሰኘ አዲስ የኤአይ ቺፕ ይፋ አድርጓል።
ባለ 2 ናኖሜትር ቴክኖሎጂ እና 288 ጂቢ ኤችቢኤም4 (HBM4) ሚሞሪ ያለው ይህ ቺፕ፤ ኩባንያው ከ2027 ጀምሮ በትላልቅ የመረጃ ማዕከላቱ በመዘርጋት አገልግሎት ላይ ለማዋል አቅዷል።
ይህ አዲስ የሃርድዌር ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ጉዞም ጠቀሜታ ይኖርዋል። በተለይም የኤአይ አገልግሎቶችን የማስኬጃ ወጪ መቀነሱ ማይክሮሶፍት የኮፓይለት (Copilot)፣ የጊትሃብ (GitHub) እና የአዙር ኤአይ (Azure AI) አገልግሎቶች ዋጋ እንዲቀንስ ማድረግ ስለሚችል፣ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ሳቢያ ለሚቸገሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች፣ ገንቢዎች እና አዳዲስ ኩባንያዎች ቴክኖሎጂውን በቀላሉ ለመጠቀም ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል።
በተጨማሪም ሀገራችን "ዲጂታል ኢትዮጵያ"ን እውን ለማድረግ በምታደርገው ጥረት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የክላውድ መሠረተ ልማት ማሟላት አስፈላጊ እንደመሆኑ ማያ 300 የያዘው ፈጣን እና ኃይል ቆጣቢ አፈጻጸም የኤአይ ቴክኖሎጂዎችን የበለጠ ተደራሽ እና አዋጭ በማድረግ ረገድ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታል።
ይህም ኢትዮጵያውያን የስታርታፕ፣ የሶፍትዌር ባለሙያዎች እና ተቋማት አሰራራቸውን እንዲያሻሽሉ ሰፊ ዕድል ይከፍታል።

❤14
ማጭበርበርን በስልክ ላይ ብቻ መለየት የሚያስችል የኤአይ ቴክኖሎጂ ይፋ ሆነ
ጉግል ዲፕማይንድ ከሲንጋፖር የቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር የስልክ ማጭበርበሮችን በቅጽበት በራሱ በስልኩ ላይ ሆኖ መለየት የሚያስችል አዲስ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ።
በጉግል የኤአይ ሞዴል ላይ የተገነባው ይህ ሶፍትዌር፤ ማንኛውንም የተላከ የጽሁፍ መረጃ ወደ ማዕከላዊ ሰርቨር ወይም ክላውድ ሳይልክ የግል ምስጢርነትን በጠበቀ መልኩ አጠራጣሪ መልዕክቶችን በስልኩ ላይ ብቻ የመተንተን አቅም አለው።
ቴክኖሎጂው የመልዕክቶቹን ሙሉ የውይይት ይዘትና የሀሳብ ፍሰት በመገምገም የስነ-ልቦና ማታለል እና የማጭበርበር ሙከራዎችን አስቀድሞ ይለያል።
በሲንጋፖር ዓለም አቀፍ የሳይበር ሳምንት ላይ ይፋ የተደረገው ይህ ስርዓት የበለጸገው በጉግል ዲፕማይንድ እና በሲንጋፖር መንግሥት መካከል በተፈጠረ አጋርነት እንደሆነ ተገልጿል፡፡
ሲንጋፖር በአውሮፓዊያኑ 2026 የመጀመሪያ አጋማሽ ብቻ በኦንላይን ማጭበርበሮች ምክንያት 321 ሚሊዮን ዶላር ያጣች ሲሆን፤ ይህም በአገሪቱ ከተመዘገቡ ወንጀሎች ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነውን ይሸፍናል።

❤17👍1🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል።
የመኪናው ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡
የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል።
በጀርባው የመንዳት አቅም: አቅጣጫውን ሙሉ በሙሉ ቀይሮ በታችኛው ክፍሉ (በጀርባው) መንዳት ይችላል።
ፍጥነት: ከዕረፍት ተነስቶ ሰከንድ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ፍጥነቱን 97 ኪሎ ሜትር በሰዓት ማድረስ ይችላል።
ይህ ድንቅ ተሽከርካሪ በፈረንጆቹ 2028 ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ ይጠበቃል።
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi

😱24🤯5❤4🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አስባቹታል
በታፊክ በተጨናነቀ ቦታ መኪና እየነዳን ይህ መኪና እየበረረ ሲቀድመን? 😭😭
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
በታፊክ በተጨናነቀ ቦታ መኪና እየነዳን ይህ መኪና እየበረረ ሲቀድመን? 😭😭
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
😁53❤1
4-3-3 Tech
የ ኤለን መስኩ ቴስላ አዲስ በአየር ላይ መብረር፣ መገልበጥ እና እንደ ሮኬት የሚሠሩ ፍጥነት መጠቀም የሚችል አዲስ የስፖርት መኪና ይፋ አድርጓል። የመኪናው ዋና ዋና አስደናቂ ባህሪያቱ፡ የሮኬት መግፍኤዎች(ግፊ ኃይሎች)(Thrusters): አየር ላይ ሲዘል፣ ሲዞር ወይም አቅጣጫ ሲቀይር እንደ ሮኬት የሚሠሩ ኃይለኛ መግፍኤዎችን በመጠቀም ሚዛኑንና ፍጥነቱን ይቆጣጠራል። በጀርባው የመንዳት አቅም:…
ኤሎን መስክ አዲሱን ቴስላ ሮድስተር መኪና ፍጥነት ከድምፅ ፍጥነት በግማሽ ያነሰ ማለትም በሰዓት 616 ኪሎ ሜትር ያህል ለማድረስ አልሟል።🥶🤯🤯
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
https://t.me/+-odCEJs1e505ODZi
🤯32❤2