Ethio Entrance
2.38K subscribers
42 photos
3 videos
45 files
36 links
Download Telegram
በ2018 ዓ.ም ከፍተኛውን የ12ኛ ክፍል ውጤት ያስመዘገቡ ታታሪዎች 👏👏👏

በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ሦስቱም የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ናቸው።

ተማሪ ጃላል ግርማ

➻ ያመጣው ውጤት 591.6 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛው ውጤት
➻ የኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ) ተማሪ

ተማሪ ሮቤል ጌታቸው

➻ ያመጣው ውጤት 590.08 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ 2ኛውን ከፍተኛ ውጤት
➻ የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ) ተማሪ

ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ

➻ ያመጣችው ውጤት 583 ከ 600
➻ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛው ውጤት
➻ የአገው ምድር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት (እንጅባራ) ተማሪ

@tikvahuniversity
💩1
✅ ኸረ Guys ይሄ Bot በጣም ገራሚ እየሆነ ነው !!!!

✅ free mining bot ATF የተባለ Token በነፃ እየሰጡ ነው ልክ ከዚህ በፊት BTC በነፃ ሲታደል እንደነበረው...

✅ በዚህ Link ወደ bot ግቡ 👇👇

https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674

✅ በመቀጠል mining start አድርጉ ከዛ በፈለጋችሁት ጊዜ እየገባችሁ የሰበሰበላችሁን ATF Token Claim አድርጉ ....

✅ ሰው invite በማድረግም ATF ማግኘት ትችላላችሁ

✅ የሰበሰባችሁትን ATF ወደ Telegram Wallet withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ወደ Ton ወይም usdt ደግሞ convert/ swap ማድረግም ይቻላል( ስላችሁም 500 ATF ካላችሁ ወደ dollar መቀየር ይቻሌል ያ ማለት 5ሰው refer ካረጋችሁ ይሞላል)...
👍1
📝Fam ምን እየተፈጠረ ነው 1000ATF =3$

🏃‍♀️5 ሰው ጋብዛቹ ማውጣት ትችላላቹ

   !ማሳሰቢያ !
እንደገባቹ የግድ Tonkeeper or Telegram wallet connect ማድረግ አለባቹ invited ያረጋቹትም ሰው እንዲቆጠር የግድ wallet connect ማድረግ አለበት


       ለመጀመር👇👇

https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674
👍2🥰1
✅ ኸረ Guys ይሄ Bot በጣም ገራሚ እየሆነ ነው !!!!

✅ free mining bot ATF የተባለ Token በነፃ እየሰጡ ነው ልክ ከዚህ በፊት BTC በነፃ ሲታደል እንደነበረው...

✅ በዚህ Link ወደ bot ግቡ 👇👇

https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674

✅ በመቀጠል mining start አድርጉ ከዛ በፈለጋችሁት ጊዜ እየገባችሁ የሰበሰበላችሁን ATF Token Claim አድርጉ ....

✅ ሰው invite በማድረግም ATF ማግኘት ትችላላችሁ

✅ የሰበሰባችሁትን ATF ወደ Telegram Wallet withdraw ማድረግ ትችላላችሁ ወደ Ton ወይም usdt ደግሞ convert/ swap ማድረግም ይቻላል( ስላችሁም 500 ATF ካላችሁ ወደ dollar መቀየር ይቻሌል ያ ማለት 5ሰው refer ካረጋችሁ ይሞላል)...
👍1
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው።

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።

የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲጀምር መርሐ ግብር የተያዘ ሲሆን እሱን ለመጠበቅ እየተሠራ መሆኑንም አስታውቀዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#ikvahEthiopia
❤1😭1
Withdrew ለማድረግ verify ማድረግ አይጠበቅባችሁም

Telegram wallet or Tonkeeper connected ማድረግ የግድ ነው
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674
https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674
ይህንንም ወጥሩ የ ATF coin ዋጋ በ 20.84% አድጓል

https://t.me/ATF_AIRDROP_bot?start=7311896674
👍1
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን የመግቢያ ፈተና በኦንላይን በመስጠት ለ2019 ዓ.ም መቀበል ይፈልጋሉ፡፡

የትምህርች ዘርፎች
በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች

ለትምህርት መስኮች ዝርዝር 👇
https://www.facebook.com/share/p/19EMVmakWg/ or
https://www.facebook.com/share/p/18zZo4rxUj/

የምዝገባ ጊዜ
ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም ለሊት 6:00 ሰዓት ድረስ

የምዝገባ ቦታ
የምዝገባ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በኦንላይን https://stuoexam.astu.edu.et ወይም www.aastu.edu.et / www.astu.edu.et በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ፈተናው የሚሰጥበት ቀን የምዝገባው ጊዜ ካበቃ በኋላ ይገለጻል ተብሏል።

ፈተናው የሚሰጥበት ቦታ
በምዝገባ ወቅት በመረጡት የፈተና ጣቢያ በአካል በመቅረብ።

በቂ አመላካቾች የሌሉባቸው የፈተና ጣቢያዎች በቅርበት ወደሚገኙ የፈተና ጣቢያዎች ሊታጠፉ እንደሚችሉ ተገልጿል፡፡

🔔 አመልካቾች የመግቢያ ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት አይነቶች ማለትም (ከ9-12ኛ ክፍል) ባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ሂሳብ እና እንግሊዝኛ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ ዩኒቨርሲቲዎቹ መክረዋል።

አመልካቾች ለፈተና ስትቀርቡ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት፣ የፈተና አድሚሽን ካርድ (ወይም መታወቂያ) እና የምዝገባ ማረጋገጫ ኮፒ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
ሪሜድያል ውጤት ተለቆዋል ውጤታቹን በክሮም ገብታቹ ቼክ አርኩ ፋም
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
 
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
 
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
 
👍1
ትምህርት ሚኒስቴር በ2019 የትምህርት ዘመን በፌዴራል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለመማር ለተመዘገቡና ለፈተና ለተመረጡ ተማሪዎች ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና መስጠቱ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ ለፈተና ተመርጣችሁ በተለያየ ምክንያት ፈተና ያልተፈተናችሁ ተማሪዎች፣ ሰኞ ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የፈተና መስጫ ማዕከል በመገኘት መፈተን የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች በድጋሜ መፈተን የማይቻል መሆኑ ተገልጿል።
❤1👍1
#OdaBultumUniversity

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

ትምህርት መስከረም 11/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል።

በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፍያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች ምደባ በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲደረግ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ እንደሚደረግላችሁ ተገልጿል፡፡
#SalaleUniversity

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች (2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ) የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም የሚካሔድ መሆኑን አሳውቋል።

ምዝገባ በተጠቀሱት ቀናት ብቻ እንደሚከናወን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ማንኛውም ተማሪ ብሔራዊ መታወቂያ መያዝ እንዳለበት ገልጿል።
#WolkiteUniversity

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ እና ተከታታይ መርሐግብር ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀናት መስከረም 04 እና 05/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡

በሀትምህርት ሚኒስቴር የምትመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@tikvahuniversity
መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹

አዲሱ ዓመት 2019 ዓ/ም የሰላም ዜና የምንሰማበት፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ዓመት ይሁንልን።

ግጭት ቦታውን ለሰላም፣ ፍርሃት ለተስፋ፣ ችግር ለመፍትሔ የሚለቅበት፤ የኑሮ ጫና የሚቀልበት፣ ሠርቶ መለወጥ የሚቻልበት፣ በሀገራችን መኖር ኩራት የሚሆንበት ዓመት ይሁንልን።


መልካም አዲስ ዓ
መት!
🥰1