Ethio Entrance
2.38K subscribers
42 photos
3 videos
45 files
36 links
Download Telegram
FANA APTITUDE @ENTRANCE_TRICKS.pdf
78.6 MB
📓Fana Aptitude test .pdf

Password 👉 fanajem01

💾 239. 2KB

© ENTRANCE TRICKS.

JOIN
👇👇👇

https://t.me/teachingman21
https://t.me/teachingman21
❤1👍1
#MoE

በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል።
I would have married her ____ l had known her dad was one of the wealthiest in the town. I was just unlucky.
Anonymous Quiz
33%
A. If only
28%
B. Unless
23%
C. Before
16%
D. Because
❤3
BRIDGE is to RIVER as TUNNEL is to _
Anonymous Quiz
14%
A. Rock
51%
B. Mountain
26%
C. Underway
9%
D. nails
❤6
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል

በተማሪዎች ውጤት ቅሬታ መሰረት የአንዳንድ ትምህርቶች ማስተካከያ ስለተደረገበት ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ  49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በመሆኑ ፤  በአጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።

ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279  ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።

በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡

ምንጭ፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
❤3
የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።

ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።

1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው።

2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።

የመቁረጫ ነጥብ ፦

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216

➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204

➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198

➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165
❤2
የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።

የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
👍1
#MoE

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም  ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦
1.  አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2.  አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3.  አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4.  ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5.  ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6.  ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7.  ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው።

ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
❤2
ለ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ዜና

ትኩስ የውጤት ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናሎች ልጋብዛቹ ትወዳላቹ።


ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Model_Exam
❤4
❤4
📣 እስካሁን ለ2018 ሪሚድያል ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር!

1,ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 2 & 3
2,ቦረና ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 3 & 4
3,ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 4 & 7
4,ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 5-8
5,ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ :-ህዳር  11 &12
6,ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 15 & 16
7,ራያ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 22 &23
8,ጂንካ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 10 &11
❤3🔥1
READING is to a KNOWLEDGE as work is to ____
Anonymous Quiz
7%
A. engagement
35%
B. experience
15%
C. employment
43%
D. money
❤5👏3
COLLEGE is as related to TEACHERS in the same way as HOSPITAL is related to:
Anonymous Quiz
3%
A. Beds
14%
B. Medicine
15%
C. Patients
67%
D. Doctors
❤4