የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የምታዩበት መግቢያ ለማስታዎስ
1. Addis Ababa
aa6.ministry.et for grade 6
aa.ministry.et for grade 8
2. Central Ethiopia
ce6.ministry.et for grade 6
ce.ministry.et for grade 8
3. Oromia
oromia6.ministry.et for grade 6
oromia.ministry.et for grade 8
4. Amhara
amhara6.ministry.et for grade 6
amhara.ministry.et for grade 8
5. South Ethiopia
se6.ministry.et for grade 6
se.ministry.et for grade 8
6. Gambella
oambella6.ministry.et for grade 6
oambella.ministry.et for grade 8
7. Afar
afar6.ministry.et for grade 6
afar.ministry.et for grade 8
Minister grade 6
1. Addis Ababa
aa6.ministry.et for grade 6
aa.ministry.et for grade 8
2. Central Ethiopia
ce6.ministry.et for grade 6
ce.ministry.et for grade 8
3. Oromia
oromia6.ministry.et for grade 6
oromia.ministry.et for grade 8
4. Amhara
amhara6.ministry.et for grade 6
amhara.ministry.et for grade 8
5. South Ethiopia
se6.ministry.et for grade 6
se.ministry.et for grade 8
6. Gambella
oambella6.ministry.et for grade 6
oambella.ministry.et for grade 8
7. Afar
afar6.ministry.et for grade 6
afar.ministry.et for grade 8
Minister grade 6
❤3👍2
🪬 ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ .•°
Folder ልሞላ ስለሆነ ቶሎ ተቀላቀሉ 🏃🏃🪬
↗️ከ 500 Member ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ አሁኑኑ በ @Educational_Waver ተመዝገቡ🪄
ለየት የሚያረገን
1. የራሳቺንን ቻናል ለይተን ለብቻው
አናስተአዋውቅም
2. ሕግ የሚጥስ አንታገስም
3. 500 member ጀምሮ ቦታ አለን
4. ትምህርታው ቻናል ብቻ ነዉ ምናስገባው
የምንተዳደርበት ደንቦች! እዝ ጋር ያንብቡ👉 Link
☢️ እንዴት ነው ምዝገባው? ☢️
1. ᴍᴇssᴀɢᴇ ምላከው በምከተለው ғᴏʀᴍᴀᴛ
✅#New
✅ የChannel username
✅ የsubscriber ቁጥር
2.Hi ዎይም selam..... ማለት ለblock ይዳርጋል ቀጥታ ወደ ጉዳያቹ ብቻ!
⛔️Educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!
⛔️ ከ 500 በታችም አትምጡ
⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም!

❤2
FANA APTITUDE @ENTRANCE_TRICKS.pdf
78.6 MB
📓Fana Aptitude test .pdf
Password 👉 fanajem01
💾 239. 2KB
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN 👇👇👇
https://t.me/teachingman21
https://t.me/teachingman21
Password 👉 fanajem01
💾 239. 2KB
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN 👇👇👇
https://t.me/teachingman21
https://t.me/teachingman21
❤1👍1
#MoE
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል።

I would have married her ____ l had known her dad was one of the wealthiest in the town. I was just unlucky.
Anonymous Quiz
33%
A. If only
28%
B. Unless
23%
C. Before
16%
D. Because
❤3
Conductor:_____
Passenger: Here it is, sir,
Passenger: Here it is, sir,
Anonymous Quiz
12%
A. I will check your ticket.
14%
B. tichet checking, good morning.
24%
C. You have a ticket, isn't it available?
51%
D. May I check your ticket, please?
BRIDGE is to RIVER as TUNNEL is to _
Anonymous Quiz
14%
A. Rock
51%
B. Mountain
26%
C. Underway
9%
D. nails
❤6
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል
በተማሪዎች ውጤት ቅሬታ መሰረት የአንዳንድ ትምህርቶች ማስተካከያ ስለተደረገበት ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በመሆኑ ፤ በአጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።
ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279 ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።
በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ምንጭ፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

👍1
#MoE
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
የሪሚዲያል ፕሮግራም #የማያስተናግዱ ዩኒቨርሲቲዎች ፦
1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ
4. ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ
5. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ
6. ጅማ ዩኒቨርሲቲ
7. ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ናቸው።
ተማሪዎች የሞሉትን ምርጫ በ student.ethernet.edu.et በኩል ማረጋገጥ የሚችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

❤4
❤4
📣 እስካሁን ለ2018 ሪሚድያል ተማሪዎቻቸው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ዝርዝር!
1,ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 2 & 3
2,ቦረና ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 3 & 4
3,ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 4 & 7
4,ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 5-8
5,ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ :-ህዳር 11 &12
6,ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 15 & 16
7,ራያ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 22 &23
8,ጂንካ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 10 &11
1,ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 2 & 3
2,ቦረና ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 3 & 4
3,ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 4 & 7
4,ጂግጂጋ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 5-8
5,ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ :-ህዳር 11 &12
6,ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 15 & 16
7,ራያ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 22 &23
8,ጂንካ ዩኒቨርሲቲ :- ህዳር 10 &11