Kedir: we've got a new teacher!
Lidiya: ____
Lidiya: ____
Anonymous Quiz
49%
A. What's he like ?
16%
B. I think it's time for class.
19%
C. When will he give us a test ?
16%
D. Our English teacher is coming.
Your friend:?
You: No , I'm single
You: No , I'm single
Anonymous Quiz
47%
A. Are you married?
50%
B. Do you have a girlfriend?
1%
C. Do you have children?
2%
D. Do you want to get married?
👍4
Entrance Tip
ለኢንትራንስ ያላቹ ጊዜ አጭር ቢመስልም ፤ ለፈተናው ሶስት ቀን ምናምን ሲቀራቹ ወይኔ 1 ቀን ቢጨምርልኝ የሆነ ለውጥ ማምጣት እችላለው ማለት ትጀምራላቹ፡፡
የእዛን ጊዜ እየንዳንዱን ቀን ዋጋ ተረዱታላቹ ፤ ስለዚህ ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቀሙ ፤ realistic የሆነ እቅድ ያዙ፡፡
ለኢንትራንስ ያላቹ ጊዜ አጭር ቢመስልም ፤ ለፈተናው ሶስት ቀን ምናምን ሲቀራቹ ወይኔ 1 ቀን ቢጨምርልኝ የሆነ ለውጥ ማምጣት እችላለው ማለት ትጀምራላቹ፡፡
የእዛን ጊዜ እየንዳንዱን ቀን ዋጋ ተረዱታላቹ ፤ ስለዚህ ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቀሙ ፤ realistic የሆነ እቅድ ያዙ፡፡
❤3
Ethio Entrance
Entrance Tip ለኢንትራንስ ያላቹ ጊዜ አጭር ቢመስልም ፤ ለፈተናው ሶስት ቀን ምናምን ሲቀራቹ ወይኔ 1 ቀን ቢጨምርልኝ የሆነ ለውጥ ማምጣት እችላለው ማለት ትጀምራላቹ፡፡ የእዛን ጊዜ እየንዳንዱን ቀን ዋጋ ተረዱታላቹ ፤ ስለዚህ ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቀሙ ፤ realistic የሆነ እቅድ ያዙ፡፡
ከላይ የጻፍነው በእግር ኳስ ምሳሌ ለምሰጠት
የምትደግፉት club የዋንጫ ጫዋታ ላይ በትንሽ ጎል እየተመራ ነው እንበል፡፡ ብዙውን ጫዋታ ላይ እንስከዚህም ነበሩ ፤ ግን ጫዋታ ሊያልቅ 10 ደቂቃ ሲቀረው እየተሯሯጡ ጠንክረው ይጫወታሉ፡፡ በዚህ ጊዜ comeback ሊያደርጉም ፤ ላያደርጉም ይችላሉ፡፡
እናንተም "የመጨረሻውን 20 ደቂቃ እንደዚህ ቢጫወቱ ኖር ፤ ያሸንፉ ነበር " ትላላቹ፡፡
ፈተናም እንደዚህ ነው
የመጨረሻው ቀናቶች ላይ ፤ በከፍተኛ ሞራል ወጥራቹ ማነበብ ትጀምራላቹ፡፡ በእነዚህ ቀናቶች ላይ የምትመኙት ነገር ቢኖር አሁን እንዳጠነሁት ፤ ከሳምንታት በፊት ባጠና ኖሮ ልዩነት መፍጠር እችል ነበር፡፡
በሞራል ካሁኑ አንብቡ

❤4
Natural number
📌The set of natural numbers is denoted by N and is described as N = 1,2,3,...በዚህ በናቹራል number ስር
i. Even if it is divisible by 2.
ምሳሌ 2, 4, 6, ..
ii. Odd if it is not divisible by 2.
ምሳሌ 1, 3, 5, . . .
iii. Prime if it has only two factors (1 and itself).
ምሳሌ 2, 3, 5, . . .
iv. Composite: if it has three or more factors.
ምሳሌ 4, 6, 8, 9, . . .
⛑Remark: 1 is neither prime nor composite.
📌Prime factorization of a composite number is the product of all its prime factors.ምሳሌ
a) 6 = 2×3 b) 30 = 2×3×5
📌The greatest common factor (GCF) of two numbers a & b is denoted by GCF (a, b) and is the greatest
number which is a factor of each of the given number.
Note: If the GCF of two numbers is 1, then the numbers are called relatively prime.
ምሳሌ Consider the two numbers 24 and 60.
F24={ 1, 2, 3, 4, 6, 12 ,24}
F60= {1, 2, 3, 4, 5, 6, 10, 12, 15, 20, 30, 60} ከእነዚህ ውስጥ የሁለቱ የጋራ እና ትልቅ የሆነውን አካፋይ መመረጥ ።
Therefore, GCF(24, 60) = 12
📌እስኪ ይችን ጥያቄ ሞክሩ መልስ በኮሜንት
Consider the three numbers 20, 80 and 450.find GCF ???
🪴The least common multiple (LCM) ትንሹ የጋራ ብዜት of two numbers a & b is denoted by LCM (a, b) and is the least number which is a multiple of each of the given number.
ምሳሌ Consider the two numbers 18 and 24.
M18 = {18, 36, 54, 72,90, 108, 126, 144...}
M24 = {24, 48, 72, 96,120,144...}
የሁለቱን ቁጥሮች የጋራ ብዜት እና ትንሹን መምረጥ
Therefore, LCM (18, 24) = 72
📌ሌላ የክፍል ስራ Consider the three numbers 20, 80 and 450 find LCM ???
⛑The product of LCM and HCF of any two numbers is equal to the product of the numbers. ይችን ነገር አደራ ያዙልኝ ። ኢንትራንስ 2014 ላይ መጥቶ ነበር ።
ምሳሌ take two numbers 12 and 18.
First, we need to find the highest common factor (HCF) of 12 and 18.
12 = 2 × 2 × 3
18 = 2 × 3 × 3
∴ HCF of 12 and 18 = 2 × 3 = 6
Lowest common multiple (LCM) of 12 and 18 = 2 x 2 x 3 x 3 = 36.
HCF × LCM = 6 × 36 = 216
Also 12 × 18 = 216
Therefore, product of HCF and LCM of 12 and 18 = product of 12 and 18.

❤8
የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የምታዩበት መግቢያ ለማስታዎስ
1. Addis Ababa
aa6.ministry.et for grade 6
aa.ministry.et for grade 8
2. Central Ethiopia
ce6.ministry.et for grade 6
ce.ministry.et for grade 8
3. Oromia
oromia6.ministry.et for grade 6
oromia.ministry.et for grade 8
4. Amhara
amhara6.ministry.et for grade 6
amhara.ministry.et for grade 8
5. South Ethiopia
se6.ministry.et for grade 6
se.ministry.et for grade 8
6. Gambella
oambella6.ministry.et for grade 6
oambella.ministry.et for grade 8
7. Afar
afar6.ministry.et for grade 6
afar.ministry.et for grade 8
Minister grade 6
1. Addis Ababa
aa6.ministry.et for grade 6
aa.ministry.et for grade 8
2. Central Ethiopia
ce6.ministry.et for grade 6
ce.ministry.et for grade 8
3. Oromia
oromia6.ministry.et for grade 6
oromia.ministry.et for grade 8
4. Amhara
amhara6.ministry.et for grade 6
amhara.ministry.et for grade 8
5. South Ethiopia
se6.ministry.et for grade 6
se.ministry.et for grade 8
6. Gambella
oambella6.ministry.et for grade 6
oambella.ministry.et for grade 8
7. Afar
afar6.ministry.et for grade 6
afar.ministry.et for grade 8
Minister grade 6
❤3👍2
🪬 ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ .•°
Folder ልሞላ ስለሆነ ቶሎ ተቀላቀሉ 🏃🏃🪬
↗️ከ 500 Member ጀምሮ ያለውና ቻናላችሁን ማሴደግ የምትፈልጉ Channel ካላቹ አሁኑኑ በ @Educational_Waver ተመዝገቡ🪄
ለየት የሚያረገን
1. የራሳቺንን ቻናል ለይተን ለብቻው
አናስተአዋውቅም
2. ሕግ የሚጥስ አንታገስም
3. 500 member ጀምሮ ቦታ አለን
4. ትምህርታው ቻናል ብቻ ነዉ ምናስገባው
የምንተዳደርበት ደንቦች! እዝ ጋር ያንብቡ👉 Link
☢️ እንዴት ነው ምዝገባው? ☢️
1. ᴍᴇssᴀɢᴇ ምላከው በምከተለው ғᴏʀᴍᴀᴛ
✅#New
✅ የChannel username
✅ የsubscriber ቁጥር
2.Hi ዎይም selam..... ማለት ለblock ይዳርጋል ቀጥታ ወደ ጉዳያቹ ብቻ!
⛔️Educational ያልሆነ ቻናል እንዳትመጡ!
⛔️ ከ 500 በታችም አትምጡ
⛔️ያለን ቦታ ውስን በመሆኑዘግይተው ለሚመጡ ቦታ የለንም!

❤2
FANA APTITUDE @ENTRANCE_TRICKS.pdf
78.6 MB
📓Fana Aptitude test .pdf
Password 👉 fanajem01
💾 239. 2KB
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN 👇👇👇
https://t.me/teachingman21
https://t.me/teachingman21
Password 👉 fanajem01
💾 239. 2KB
© ENTRANCE TRICKS.
JOIN 👇👇👇
https://t.me/teachingman21
https://t.me/teachingman21
❤1👍1
#MoE
በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ለመማር ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 14/2018 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ጀምሮ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተማሪዎችን ስሚቀበል ምርጫቸው ውስጥ ማካተት የሚችሉ መሆኑን አሳውቋቃ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምርጫ ውስጥ የማይካተቱ መሆኑን አስገንዝቧል።

I would have married her ____ l had known her dad was one of the wealthiest in the town. I was just unlucky.
Anonymous Quiz
33%
A. If only
28%
B. Unless
23%
C. Before
16%
D. Because
❤3
Conductor:_____
Passenger: Here it is, sir,
Passenger: Here it is, sir,
Anonymous Quiz
12%
A. I will check your ticket.
14%
B. tichet checking, good morning.
24%
C. You have a ticket, isn't it available?
51%
D. May I check your ticket, please?
BRIDGE is to RIVER as TUNNEL is to _
Anonymous Quiz
14%
A. Rock
51%
B. Mountain
26%
C. Underway
9%
D. nails
❤6
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ጋር በተያያዘ ዛሬ ማብራሪያ ሰጥቷል
በተማሪዎች ውጤት ቅሬታ መሰረት የአንዳንድ ትምህርቶች ማስተካከያ ስለተደረገበት ከዚህ በተጨማሪ ደግሞ 49.50 እና በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ውጤታቸው ወደ 50 በመቶ እንዲጠጋጋ በመሆኑ ፤ በአጠቃላይ 3,350 ተጨማሪ ተማሪዎች ዝቅተኛውን የማለፊያ ውጤት ማስመዝገብ እንደቻሉ አመልክቷል።
ይህ ተከትሎም የ2017 ትምህርት ዘመን ላይ 50 ከመቶና በላይ ያመጡ አጠቃላይ ተፈታኞች 52,279 ሆነው መመዝገባቸው፤ በአጠቃላይ በመቶኛ ስገለጽ ወደ 8.9 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን አሳውቋል።
በዓመቱ በየትምህርት መስኩ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ምንጭ፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የሪሜዲያል መግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ።
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን በተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ትምህርት መስኮች ከ49.5% በታች ያስመዘገቡ ነገር ግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የሚያሟሉ ተማሪዎች የRemedial ፕሮግራም ተጠቃሚ መሆናቸውን አሳውቋል።
1. በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የRemedial ፕሮግራም ለመከታተል ተማሪዎች እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 33 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ማምጣት አለባቸው።
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ) የ Remedial ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥቡን ያሟሉ ብቻ ይሆናሉ።
የመቁረጫ ነጥብ ፦
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 216
➡️ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 204
➡️ ታዳጊ ክልል እና አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 198
➡️ ማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ዓይነስውራን ተማሪዎች ለሁለቱም ጾታ 165

የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ።
በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በወጪ መጋራት (ስኮላርሽፕ) ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ መደረጉን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ፦
➡️ በዌብሳይት፦ https://student.ethernet.edu.et
➡️ በቴሌግራም ቦት @moestudentbot ምደባቸውን ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።
የRemedial ፕሮግራም ምደባ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

👍1