Forwarded from 𝖉𝖗. 𝖉𝖊𝖇𝖔𝖑 (Dani Debol)
"ሰቆቃ ወ ኢንተርን" - 1
4 years back, written by the now a year 3 plastic & reconstructive surgery resident!
How is the trend currently...?
@debolteam
4 years back, written by the now a year 3 plastic & reconstructive surgery resident!
How is the trend currently...?
@debolteam
Mikvah Medicine.pdf
164.4 MB
Best note on Major attachment for clinical year student both C-1 and C-2 and Medical interns.
Prepared by Dr.
@talentofmedstu
@debolteam
MIKVAH
Best note on Major attachment for clinical year student both C-1 and C-2 and Medical interns.
ENJOY YOUR READING
Prepared by Dr. Kinfegebreal Wagaye
@talentofmedstu
@debolteam
Best note on Major attachment for clinical year student both C-1 and C-2 and Medical interns.
ENJOY YOUR READING
Prepared by Dr. Kinfegebreal Wagaye
@talentofmedstu
@debolteam
የህልሜ ጓደኛ
ቀኑን ስፆም ዉየ አዳር እየገደፍኩ
በትዝታሽ ሲቃ ከህልሜ ከረጢት ስሜት እያበረድኩ
በምኞት መዋተት ለሀጭ አስገብረሽ
እንደ ደራሽ ስለት መጣሁ ቀረሁ ብለሽ
ሳልማር ቀርቸ ታምናዉ ወይ ካቻምናው
ቀን እያሳለፍኩኝ አመት እየሞላሁ
እንዲሁ በምኞት ዘመኔን ብገፋዉ
የዉሀ ሽታ ሆንሽ ለ'ዚ አንድ ምስኪን ሰዉ
ስለዚህ አልቆምም ሞኝ ጅል አይደለሁ
እስክጥመጭ ድረስ ማታ እየተኛሁሽ ሲነጋ እስቃለሁ
Aklilu
Hawassa pc-2
@talentofmedstu
ቀኑን ስፆም ዉየ አዳር እየገደፍኩ
በትዝታሽ ሲቃ ከህልሜ ከረጢት ስሜት እያበረድኩ
በምኞት መዋተት ለሀጭ አስገብረሽ
እንደ ደራሽ ስለት መጣሁ ቀረሁ ብለሽ
ሳልማር ቀርቸ ታምናዉ ወይ ካቻምናው
ቀን እያሳለፍኩኝ አመት እየሞላሁ
እንዲሁ በምኞት ዘመኔን ብገፋዉ
የዉሀ ሽታ ሆንሽ ለ'ዚ አንድ ምስኪን ሰዉ
ስለዚህ አልቆምም ሞኝ ጅል አይደለሁ
እስክጥመጭ ድረስ ማታ እየተኛሁሽ ሲነጋ እስቃለሁ
Aklilu
Hawassa pc-2
@talentofmedstu
የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናቹ የሜዲኮስ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ❤️🙏
ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🥰
@talentofmedstu
ከመላው ቤተሰቦቻችሁ ጋር መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን 🥰
@talentofmedstu
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የ GP'ው ናፍቆት"
.
By Dr.Ermias
Medical Consultant And Regional coordinator at Ultimate Insurance Broker, Adiss Ababa
@debolteam
.
By Dr.Ermias
Medical Consultant And Regional coordinator at Ultimate Insurance Broker, Adiss Ababa
@debolteam
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
This is on yesterday's graduation dinner ceremony of Jimma University, awarding the one and only, the brilliant author of Mikvah, Dr Kinfegebreal Wagaye for his exceptional work, MIKVAH.
Medicos Art Club would like to pay it's respect for such an amazing human being as he has also aspired many students through his drawings and now transcended to something else in his books.
Congratulations to Dr. Kinfegebreal wagaye and the rest of medical interns.

Dear Jimma university Medical community
On this special day, Debol and medicos art club would like to congratulate you for your achievements.... to all graduate students CONGRATULATIONS. You deserve so much more. We are glad that you have made it all!

|ወሰንኩኝ ልለይሽ|
ብቶንልኝ ብዬ ሁልጊዜ ምመኘው፤
ከአይነ ህሊናዬ ቀን ማታ ማገኘው፤
አንቺ ነበርሽ ያኔ የልቤ ትርታ፤
የሕመሜ ፈውስ የነፍሴ እርካታ፤
ልቤን አስረክቤሽ አምኜሽ ከልቤ፤
በፍቅርሽ ተይዞ እስኪጠፋ ቀልቤ፤
አንቺን አንቺን ብቻ እል ነበር ዘወትር፤
ያለ እስካይመስለኝ ካንቺ ሌላ ፍጡር፤
ነገር ግን....
ቀልብሽ ተመልሶ እስክነግስ በልብሽ፤
እየወደድኩሽም ወሰንኩኝ ልለይሽ💔።
ደህና እደሩ🙏!
የካቲት 5, 2015 ዓ.ም
Nardos C-2
St. Paul
@talentofmedstu
@NK_arts✍️
ብቶንልኝ ብዬ ሁልጊዜ ምመኘው፤
ከአይነ ህሊናዬ ቀን ማታ ማገኘው፤
አንቺ ነበርሽ ያኔ የልቤ ትርታ፤
የሕመሜ ፈውስ የነፍሴ እርካታ፤
ልቤን አስረክቤሽ አምኜሽ ከልቤ፤
በፍቅርሽ ተይዞ እስኪጠፋ ቀልቤ፤
አንቺን አንቺን ብቻ እል ነበር ዘወትር፤
ያለ እስካይመስለኝ ካንቺ ሌላ ፍጡር፤
ነገር ግን....
ቀልብሽ ተመልሶ እስክነግስ በልብሽ፤
እየወደድኩሽም ወሰንኩኝ ልለይሽ💔።
Nardos C-2
St. Paul
@talentofmedstu
@NK_arts✍️